Apprendre à traduire à partir d'exemples de traductions humaines.
Réalisées par des traducteurs professionnels, des entreprises, des pages web ou traductions disponibles gratuitement.
wala sijui nitakavyo fanywa wala nyinyi . mimi nafuata niliyo funuliwa tu kwa wahyi , wala mimi si chochote ila ni mwonyaji mwenye kudhihirisha wazi .
« ከመልክተኞች ብጤ የሌለኝ አይደለሁም ፡ ፡ በእኔም በእናንተም ምን እንደሚሥሠራም አላውቅም ፡ ፡ ወደእኔ የሚወረደውን እንጅ ሌላን አልከተልም ፡ ፡ እኔም ግልጽ አስፈራሪ እንጅ ሌላ አይደለሁም » በላቸው ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :
na ngamia wa sadaka tumekufanyieni kuwa ni kudhihirisha matukuzo kwa mwenyezi mungu ; kwa hao mna kheri nyingi . basi litajeni jina la mwenyezi mungu juu yao wanapo simama kwa safu .
ግመሎችንም ለእናንተ ከአላህ ሃይማኖት ምልክቶች አደረግናቸው ፡ ፡ በእርሷ ለእናንተ መልካም ጥቅም አላችሁ ፡ ፡ በእርሷም ላይ ( ስታርዷት ) በሶስት እግሮችዋ ቆማ የተሰለፈች ሆና የአላህን ስም አውሱ ፡ ፡ ጎኖቻቸውም በወደቁ ጊዜ ከእርሷ ብሉ ፡ ፡ ለማኝንም ለልመና የሚያገዳድምንም አብሉ ፡ ፡ እንደዚሁ ታመሰግኑ ዘንድ ለእናንተ ገራናት ፡ ፡
Dernière mise à jour : 2014-07-02
Fréquence d'utilisation : 1
Qualité :