Da traduttori professionisti, imprese, pagine web e archivi di traduzione disponibili gratuitamente al pubblico.
ነገር ግን እኔ ንግግሩን ብቃወም ትንሽ ጨለማ ክፍል ውስጥ እንደሚዘጋብኝ እርግጠኛ ነኝ ፡፡
if i argue against that i would be locked up in a tiny dark room" (this is all i can remember, sorry).
ከሳምንቱም በፊተኛው ቀን መግደላዊት ማርያም ገና ጨለማ ሳለ ማለዳ ወደ መቃብር መጣች ድንጋዩም ከመቃብሩ ተፈንቅሎ አየች።
the first day of the week cometh mary magdalene early, when it was yet dark, unto the sepulchre, and seeth the stone taken away from the sepulchre.
አምስተኛውም ጽዋውን በአውሬው ዙፋን ላይ አፈሰሰ፤ መንግሥቱም ጨለማ ሆነች ከስቃይም የተነሳ መላሶቻቸውን ያኝኩ ነበር፥
and the fifth angel poured out his vial upon the seat of the beast; and his kingdom was full of darkness; and they gnawed their tongues for pain,
በዚያን ጊዜ ንጉሡ አገልጋዮቹን። እጁንና እግሩን አስራችሁ በውጭ ወዳለው ጨለማ አውጡት፤ በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል አለ።
then said the king to the servants, bind him hand and foot, and take him away, and cast him into outer darkness; there shall be weeping and gnashing of teeth.
ዓይንህ ግን ታማሚ ብትሆን፥ ሰውነትህ ሁሉ የጨለመ ይሆናል። እንግዲህ በአንተ ያለው ብርሃን ጨለማ ከሆነ፥ ጨለማውስ እንዴት ይበረታ!
but if thine eye be evil, thy whole body shall be full of darkness. if therefore the light that is in thee be darkness, how great is that darkness!
ሶላትን ከፀሐይ መዘንበል እስከ ሌሊት ጨለማ ድረስ ስገድ ፡ ፡ የጎህንም ሶላት ስገድ ፡ ፡ የጎህ ሶላት ( መላእክት ) የሚጣዱት ነውና ፡ ፡
establish prayer at the decline of the sun [ from its meridian ] until the darkness of the night and [ also ] the qur 'an of dawn . indeed , the recitation of dawn is ever witnessed .