Hai cercato la traduzione di 아니거늘 da Coreano a Amarico

Traduzione automatica

Imparare a tradurre dagli esempi di traduzione forniti da contributi umani.

Korean

Amharic

Informazioni

Korean

아니거늘

Amharic

 

Da: Traduzione automatica
Suggerisci una traduzione migliore
Qualità:

Contributi umani

Da traduttori professionisti, imprese, pagine web e archivi di traduzione disponibili gratuitamente al pubblico.

Aggiungi una traduzione

Coreano

Amarico

Informazioni

Coreano

사람들 중에는 하나님과 내세를 믿는척 말하는 무리가 있으나 실로 그들은 신앙인들이 아니거늘

Amarico

ከሰዎችም « በአላህና በመጨረሻው ቀን አምነናል » የሚሉ አልሉ ፤ እነርሱም አማኞች አይደሉም ፡ ፡

Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

그들 모두가 똑같은 것이 아니거늘 성서의 백성들 가운데는 충실한 무리가 있어 하나님의 말 씀을 낭송하며 밤을 지새우는 참 신앙인도 있노라

Amarico

( የመጽሐፉ ሰዎች ሁሉ ) እኩል አይደሉም ፡ ፡ ከመጽሐፉ ሰዎች ቀጥ ያሉ በሌሊት ሰዓቶች እነርሱ የሚሰግዱ ኾነው የአላህን አንቀጾች የሚያነቡ ሕዝቦች አሉ ፡ ፡

Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

고아가 성년에 이를 때까지 더 나은 것이 아니거늘 고아의 재산에 가까이 하지 말라 그리고 계약을 이행하라 그 모든 계약에 대하여 질문을 받으리라

Amarico

የየቲምንም ገንዘብ የብርታቱን ጊዜ እስኪደርስ ድረስ በዚያች እርሷ መልካም በኾነች ኹኔታ እንጂ አትቅረቡ ፡ ፡ በኪዳናችሁም ሙሉ ፡ ፡ ኪዳን የሚጠየቁበት ነውና ፡ ፡

Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

사파와 마르와 동산은 하나님의 징표이나니 하나님의 집을 방문하여 대순례나 소순례를 하는 것은 죄악이 아니거늘 스스로 선 을 실천하는 그에게 하나님은 보 상으로 응답하시니라

Amarico

ሶፋና መርዋ ከአላህ ( ትዕዛዝ መፈጸሚያ ) ምልክቶች ናቸው ፡ ፡ ቤቱን ( ካዕባን ) በሐጅ ወይም በዑምራህ ሥራ የጎበኘ ሰው በሁለቱ ( መካከል ) በመመላለሱ በርሱ ላይ ኃጢአት የለበትም ፡ ፡ መልካምንም ሥራ በፈቃደኛነት የሠራ ሰው ( አላህ ይመነዳዋል ) ፤ አላህ አመስጋኝ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡

Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

주거지가 아니나 그안에 너 희를 위한 유용한 것이 있는 곳에 들어가는 것은 죄악이 아니거늘 하나님께서는 너희가 밝히는 것이 나 숨기는 모든 것을 알고 계시니 라

Amarico

መኖሪያ ያልኾኑን ቤቶች በውስጣቸው ለእናንተ ጥቅም ያላችሁን ( ሳታስፈቅዱ ) ብትገቡ በእናንተ ላይ ኀጢአት የለባችሁም ፡ ፡ አላህም የምትገልጹትንና የምትደብቁትን ሁሉ ያውቃል ፡ ፡

Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

연약한 자나 병든 자 그리고증여할 것이 없는 자들이 남아 있음은 죄악이 아니거늘 이는 그들 이 하나님과 선지자께 충실함이라하나님의 길에서 선을 행하는 자 들에게 비난할 이유가 없거늘 하 나님은 관용과 자비로 충만 하심 이라

Amarico

በደካሞች ላይ በበሽተኞችም ላይ በነዚያም የሚያወጡት ገንዘብ በማያገኙት ላይ ለአላህና ለመልክተኛው ፍጹም ታዛዦች ከኾኑ ( ባይወጡም ) ኃጢኣት የለባቸውም ፡ ፡ በበጎ አድራጊዎች ላይ ( የወቀሳ ) መንገድ ምንም የለባቸውም ፡ ፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡

Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

그들을 인도하는 것이 그대의무가 아니거늘 그것은 하나님이그분의 뜻대로 인도하시니라 너 희가 베푼 선행은 너회 스스로를 위한 것이며 하나님을 기쁘게 하 는 자선이라 너희가 베푼 선행은 너희에게 충만하여 돌아오나니 너회는 불공평한 대접을 받지 않을 것이라

Amarico

እነርሱን ማቅናት በአንተ ላይ የለብህም ፡ ፡ ግን አላህ የሚሻውን ሰው ያቀናል ፡ ፡ ከገንዘብም የምትለግሱት ( ምንዳው ) ለነፍሶቻችሁ ነው ፡ ፡ የአላህንም ፊት ( ውዴታውን ) ለመፈለግ እንጂ አትለግሱም ፡ ፡ ከገንዘብም የምትለግሱት ሁሉ ( ምንዳው ) ወደናንተ ይሞላል ፡ ፡ እናንተም አትበደሉም ፡ ፡

Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

과부 여성과 약혼을 하거나마음에 뜻을 두는 것은 죄가 아니거늘 이는 하나님께서 너희들이 마음에 새기고 있음을 알고 계심 이라 그러나 기다리는 법정기간 동안에 비밀이 약혼을 해서는 안 되며 그 법정기간이 끝날 때까지 결혼을 해서도 아니 되니라 하나 님은 너희들의 마음을 알고 계시 나니 하나님을 공경하라 하나님은관용과 은혜로 충만하심이라

Amarico

ሴቶችንም ከማጨት በርሱ ባሸሞራችሁበት ወይም በነፍሶቻችሁ ውስጥ ( ለማግባት ) በደበቃችሁት በናንተ ላይ ኃጢኣት የለባችሁም ፡ ፡ አላህ እናንተ በእርግጥ የምታስታውሷቸው መኾናችሁን ዐወቀ ፡ ፡ ( ስለዚህ ማሸሞርንና ማሰብን ፈቀደላችሁ ፡ ፡ ) ግን በሕግ የታወቀን ንግግር የምትነጋገሩ ካልኾናችሁ በስተቀር ፤ ምስጢርን ( ጋብቻን ) አትቃጠሩዋቸው ፡ ፡ የተጻፈውም ( ዒዳህ ) ጊዜውን እስከሚደርስ ድረስ ጋብቻን ለመዋዋል ቁርጥ ሐሳብ አታድርጉ ፡ ፡ አላህም በነፍሶቻችሁ ያለውን ነገር የሚያውቅ መኾኑን ዕወቁ ፤ ተጠንቀቁትም ፡ ፡ አላህም መሓሪ ታጋሽ መኾኑን ዕወቁ ፡ ፡

Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

이미 결혼한 여성과도 금지 되나 너희들의 오른손이 소유한 것은 제외라 이것은 하나님의 명 령이며 이 외에는 너희를 위해 허락이 되었으며 간음이 아닌 합법 적 결혼을 원할 경우 지참금을 지 불해야 되나니 너희가 그들과 결 혼함으로써 욕망을 추구했다면 그 녀들에게 지참금을 줄 것이라 그 의무가 행해진 후에는 쌍방의 합 의에 의한 것에 관하여는 너희에 게 죄악이 아니거늘 실로 하나님 은 만사형통 하심이라

Amarico

ከሴቶችም ( በባል ) ጥብቆቹ እጆቻቸሁ ( በምርኮ ) የያዙዋቸው ሲቀሩ በእናንተ ላይ እርም ናቸው ፡ ፡ ( ይህን ) አላህ በናንተ ላይ ጻፈ ፡ ፡ ከዚሃችሁም ( ከተከለከሉት ) ወዲያ ጥብቆች ኾናችሁ ዝሙተኞች ሳትኾኑ በገንዘቦቻችሁ ልትፈልጉ ለእናንተ ተፈቀደ ፡ ፡ ከእነሱም በርሱ ( በመገናኘት ) የተጠቀማችሁባቸውን ሴቶች መህሮቻቸውን ግዴታ ሲኾን ስጧቸው ፡ ፡ ከመወሰንም በኋላ በተዋደዳችሁበት ነገር በእናንተ ላይ ኀጢአት የለም ፡ ፡ አላህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና ፡ ፡

Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

믿는 사람들이여 믿음을 가 진 여성이 너희에게 을 때 그녀 들을 시험하라 하나님은 그녀들의 믿음을 온전히 알고 계시니라 그 때 너희가 그녀들이 믿는 자들임 을 발견했다면 그녀들을 불신자들 에게로 보내지 말라 또한 이 여성 들은 그들에게 허락되지 아니하며 또한 불신자들은 그녀들에 대한 권리가 없노라 그리고 그녀들에 게 그들이 지불한 것은 주되 너 희가 지참금을 지불하고 그녀들과 결혼할 경우는 죄악이 아니거늘 믿지 않는 여성들과 결혼하지 말 라 그리고 너희가 지불한 것을 요 구하고 그들을 그들이 지불한 것 을 요구하도록 하리니 그것이 하 나님의 판정이라 실로 하나님은 아심과 지혜로 충만하시니라

Amarico

እላንተ ያመናችሁ ሆይ ! ምእምናት ስደተኞች ኾነው በመጧችሁ ጊዜ ( ለሃይማኖት መሰደዳቸውን ) ፈትኑዋቸው ፡ ፡ አላህ በእምነታቸው ይበልጥ ዐዋቂ ነው ፡ ፡ አማኞችም መኾናቸውን ብትውቁ ወደ ከሓዲዎቹ አትመልሱዋቸው ፡ ፡ እነርሱ ( ሴቶቹ ) ለእነርሱ የተፈቀዱ አይደሉምና ፡ ፡ እነርሱም ( ወንዶቹ ) ለእነርሱ አይፈቀዱምና ፡ ፡ ያወጡትንም ገንዘብ ስጧቸው ፡ ፡ መህራቸውንም በሰጣችኋቸው ጊዜ ብታገቡዋቸው በእናንተ ላይ ኃጢአት የለባችሁም ፡ ፡ የከሓዲዎቹንም ሴቶች የጋብቻ ቃል ኪዳኖች አትያዙ ፤ ያወጣችሁትንም ገንዘብ ጠይቁ ፡ ፡ ያወጡትንም ይጠይቁ ፡ ፡ ይህ የአላህ ፍርድ ነው ፡ ፡ በመካከላችሁ ይፈርዳል ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡

Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Coreano

결코 그렇지 아니하거늘 나 의 주님께서는 나와 같이 하시어 나를 인도하시니라

Amarico

( ሙሳ ) « ተዉዉ ! ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው ፡ ፡ በእርግጥ ይመራኛል » አለ ፡ ፡

Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:

Ottieni una traduzione migliore grazie a
7,781,118,098 contributi umani

Ci sono utenti che chiedono aiuto:



I cookie ci aiutano a fornire i nostri servizi. Utilizzando tali servizi, accetti l'utilizzo dei cookie da parte nostra. Maggiori informazioni. OK