Da traduttori professionisti, imprese, pagine web e archivi di traduzione disponibili gratuitamente al pubblico.
what ails you that you judge in such a wise ?
ለእናንተ ምን ( አስረጅ ) አላችሁ ? እንዴት ትፈርዳላችሁ !
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
what has come upon you that you judge in such a wise ?
ለእናንተ ምን ( አስረጅ ) አላችሁ ? እንዴት ትፈርዳላችሁ ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
[ they will live in such a paradise ] reclining upon green cushions and the finest carpets .
በሚያረገርጉ አረንጓዴ ምንጣፎችና በሚያማምሩ ስጋጃዎች ላይ የተደላደሉ ሲኾኑ ( ይቀመጣሉ ) ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
campus divas for rich men is so far the boldest move in discussing matters involving kenyan youth and sexuality openly in such a traditionally conservative society.
የካምፓስ ቀውጢ-ቺኮች ለሀብታሞች በእንደዚህ ያለ ወግ አጥባቂ ማኅበረሰብ ውስጥ የኬንያ ወጣቶችን እና ወሲባዊ ተግባርን በተመለከተ በግልፅ ውይይትን በጉልህ ያራመደ ለመሆን በቅቷል፡፡
Ultimo aggiornamento 2016-02-24
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
should you encounter them in war , then deal with them in such a manner that those that follow them should abandon their designs and may take warning .
በጦርም ላይ ብታገኛቸው በእነርሱ ቅጣት ምክንያት ( ሌሎቹ ከሓዲዎች ) ይገሰጹ ዘንድ ከኋላቸው ያሉትን በትንባቸው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
in such a case , pay them something anyhow . a rich man should pay fairly according to his means and a poor man according to his resources , for this is an obligation on the righteous people .
ሴቶችን ሳትነኳቸው ( ሳትገናኙ ) ፤ ወይም ለነሱ መህርን ሳትወስኑላቸው ብትፈቷቸው በናንተ ላይ ኃጢኣት የለባችሁም ፡ ፡ ( ዳረጎት በመስጠት መፍታት ትችላላችሁ ፡ ፡ ) ጥቀሟቸውም ፡ ፡ በሀብታም ላይ ችሎታው በድኀም ላይ ችሎታው ( አቅሙ የሚፈቅደውን መስጠት ) አለበት ፡ ፡ መልካም የኾነን መጥቀም በበጎ ሠሪዎች ላይ የተረጋገጠን ፤ ( ጥቀሟቸው ) ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
if you are on a journey where you cannot find a scribe , finalize your contract in the form of a deposit in which the goods are already given to the parties . if you trust each other in such a contract , let him pay back what he has entrusted you with and have fear of god , his lord .
በጉዞም ላይ ብትኾኑና ጸሐፊን ባታገኙ የተጨበጡ መተማመኛዎችን ያዙ ፡ ፡ ከፊላችሁም ከፊሉን ቢያምን ያ የታመነው ሰው አደራውን ያድርስ ፡ ፡ አላህንም ጌታውን ይፍራ ፡ ፡ ምስክርነትንም አትደብቁ ፡ ፡ የሚደብቃትም ሰው እርሱ ልቡ ኃጢኣተኛ ነው ፡ ፡ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
then who is more worthy of being followed -- he who guides to the truth , or he who cannot find the path until shown the way ? what has happened to you that you judge in such a wise ?
« ከምታጋሩዋቸው ፤ ወደ እውነት የሚመራ አለን » በላቸው ፡ ፡ « አላህ ወደ እውነቱ ይመራል ፡ ፡ ወደ እውነት የሚመራው ሊከተሉት የተገባው ነውን ወይስ ካልተመራ በስተቀር የማይመራው ለእናንተም ምን ( አስረጅ ) አላችሁ እንዴት ( በውሸት ) ትፈርዳላችሁ » በላቸው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
when we decreed that solomon should die , no one knew of his death except for a creeping creature of the earth who ate-up his staff . when he fell down , the jinn realized that if they had known about the unseen , they would not have remained in such a humiliating torment for so long .
በእርሱም ላይ ሞትን በፈጸምንበት ጊዜ መሞቱን በትሩን የምትበላ ተንቀሳቃሽ ምስጥ እንጂ ሌላ አላመለከታቸውም ፡ ፡ በወደቀ ጊዜም ጋኔኖች ሩቅን ምስጢር የሚያወቁ በኾኑ ኖሮ በአዋራጅ ስቃይ ውስጥ የማይቆይ እንደነበሩ ተረዱ ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and as for women past child-bearing who do not expect wed-lock , it is no sin on them if they discard their ( outer ) clothing in such a way as not to show their adornment . but to refrain ( i.e. not to discard their outer clothing ) is better for them .
ከሴቶችም እነዚያ ጋብቻን የማይፈልጉት ተቀማጮች ( ባልቴቶች ) ፤ በጌጥ የተገለፁ ሳይኾኑ የላይ ልብሶቻቸውን ቢጥሉ በእነሱ ላይ ኀጢአት የለባቸውም ፡ ፡ ግን መጠበቃቸው ለእነርሱ የተሻለ ነው ፡ ፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
Alcuni contributi umani con scarsa rilevanza sono stati nascosti.
Mostra i risultati con scarsa rilevanza.