Da traduttori professionisti, imprese, pagine web e archivi di traduzione disponibili gratuitamente al pubblico.
then thrust him into a chain the length of which is seventy cubits .
« ከዚያም ርዝመቷ ሰባ ክንድ በኾነች ሰንሰለት ውስጥ አግቡት ፡ ፡ »
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
on the contrary , we will write down what he says and prolong the length of his punishment .
ይከልከል ( አይሰጠውም ) ፡ ፡ የሚለውን ሁሉ በእርግጥ እንጽፋለን ፡ ፡ ለእርሱም ከቅጣት ጭማሬን እንጨምርለታለን ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
then we awakened them to know which of the two groups could better calculate the length of their stay .
ከዚያም ከሁለቱ ክፍሎች ለቆዩት ጊዜ ልክ ያረጋገጠው ማንኛው መሆኑን ልናውቅ አስነሳናቸው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and then roused them so that we might see which of the two parties could best tell the length of their stay .
ከዚያም ከሁለቱ ክፍሎች ለቆዩት ጊዜ ልክ ያረጋገጠው ማንኛው መሆኑን ልናውቅ አስነሳናቸው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
he regulates all affairs , from the heavens , to the earth . then it ascends to him on a day the length of which is a thousand years by your count .
ነገሩን ሁሉ ከሰማይ ወደ ምድር ያዘጋጃል ፡ ፡ ከዚያም ከምትቆጥሩት ( ዘመን ) ልኩ ሺህ ዓመት በሆነ ቀን ውስጥ ወደርሱ ይወጣል ( ይመለሳል ) ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
yet we bestowed the good things [ of life ] upon their fathers for a great length of time . but do they not see how we are shrinking their borders ?
በእውነት እነዚህንና አባቶቻቸውን በእነሱ ላይ ዕድሜ እስከ ረዘመባቸው ድረስ አጣቀምናቸው ፡ ፡ ( ተታለሉም ) ፡ ፡ እኛ ምድርን ከጫፎችዋ የምናጎላት ኾነን ስንመጣባት አያዩምን እነሱ አሸናፊዎች ናቸውን
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
say : as for him who remains in error , the beneficent allah will surely prolong his length of days , until they see what they were threatened with , either the punishment or the hour ; then they shall know who is in more evil plight and weaker in forces
« በስሕተት ውስጥ የኾነ ሰው አልረሕማን ለእርሱ ማዘግየትን ያዘገየዋል ፡ ፡ የሚዛትባቸውንም ወይም ቅጣቱን ወይም ሰዓቲቱን ባዩ ጊዜ እርሱ ስፍራው መጥፎና ሰራዊቱ ደካማ የኾነው ሰው ማን እንደኾነ በእርግጥ ያውቃሉ » በላቸው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and no female conceives , or lays down ( her load ) , but with his knowledge . nor is a man long-lived granted length of days , nor is a part cut off from his life , but is in a decree ( ordained ) .
አላህም ከዐፈር ፣ ከዚያም ከፍትወት ጠብታ ፈጠራችሁ ፡ ፡ ከዚያም ጎሳዎች አደረጋችሁ ፡ ፡ ሴትም አታረግዝም አትወልድምም በዕውቀቱ ቢኾን እንጂ ፡ ፡ ዕድሜው ከሚረዘምም አንድም አይረዘምም ከዕድሜውም አይጎደልም በመጽሐፉ ውስጥ ያለ ቢኾን እንጂ ፡ ፡ ይህ በአላህ ላይ ገር ነው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
Alcuni contributi umani con scarsa rilevanza sono stati nascosti.
Mostra i risultati con scarsa rilevanza.