Imparare a tradurre dagli esempi di traduzione forniti da contributi umani.
Da: Traduzione automatica
Suggerisci una traduzione migliore
Qualità:
Da traduttori professionisti, imprese, pagine web e archivi di traduzione disponibili gratuitamente al pubblico.
it is not possible to detect the encoding automatically
ስያሜ ያልተሰጠውን ሰነድ ለመመለስ አይቻልም
Ultimo aggiornamento 2014-08-20
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
for it is not possible that the blood of bulls and of goats should take away sins.
የኮርማዎችና የፍየሎች ደም ኃጢአትን እንዲያስወግድ የማይቻል ነውና።
Ultimo aggiornamento 2012-05-05
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
we sent down messengers before you and gave them wives and children . yet it was not possible for a messenger to bring a sign , save by the command of god .
ከአንተ በፊትም መልክተኞችን በእርግጥ ልከናል ፡ ፡ ለእነርሱም ሚስቶችንና ልጆችን አድርገናል ፡ ፡ ለማንኛውም መልክተኛ በአላህ ፈቃድ እንጂ ተዓምር ሊያመጣ አይገባውም ፡ ፡ ለጊዜው ሁሉ ጽሑፍ አለው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and is it not possible for the one who created the heavens and the earth to create the likes of them ? it is surely possible , why not ?
ያ ሰማያትንና ምድርን የፈጠረ ብጤያቸውን በመፍጠር ላይ ቻይ አይደለምን ? ነው እንጅ ፡ ፡ እርሱም በብዙ ፈጣሪው ዐዋቂው ነው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
if one cannot set free a slave , he must fast for two consecutive months , and only then can he have lawful carnal relations . if this is also not possible , he must feed sixty destitute people .
ያላገኘም ሰው ከመነካከታቸው በፊት ሁለት የተከታተሉ ወሮችን መጾም አለበት ፡ ፡ ያልቻለም ሰው ስድሳ ድኾችን ማብላት ( አለበት ) ፡ ፡ ይህ በአላህና በመልክተኛው እንድታምኑ ነው ፡ ፡ ይህችም የአላህ ሕግጋት ናት ፡ ፡ ለከሓዲዎችም አሳማሚ ቅጣት አልላቸው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and it is not possible for the muslims that all of them go out ; so it should be that a party from each group goes forth in order to gain knowledge in religion , and upon returning they warn their people in the hope that they may avoid .
ምእምናንም ( ከነቢዩ ጋር ካልኾነ ) በሙሉ ሊወጡ አይገባም ፡ ፡ ከእነሱ ውስጥ ከየክፍሉ አንዲት ጭፍራ ለምን አትወጣም ፡ ፡ ( ሌሎቹ ) ሃይማኖትን እንዲማሩና ወገኖቻቸው ወደነርሱ በተመለሱ ጊዜ እንዲጠነቀቁ ይገስጹዋቸው ዘንድ ( ለምን አይቀሩም ) ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
assuredly we have sent apostlesy before thee , of them are these whose store we have recounted unto thee and these whose story we have net recounted unto thee . and it was not possible for anv apostle that he should bring a sign san by allah 's leave .
ካንተ በፊትም መልክተኞችን በእርግጥ ልከናል ፡ ፡ ከእነርሱ ባንተ ላይ የተረክንልህ አልለ ፡ ፡ ከእነርሱም ባንተ ላይ ያልተረክነው አልለ ፡ ፡ ለማንኛውም መልክተኛ በአላህ ፈቃድ ካልኾነ ተዓምርን ሊያመጣ አይገባውም ፡ ፡ የአላህም ትእዛዝ በመጣ ጊዜ በእውነት ይፈረዳል ፡ ፡ እዚያ ዘንድም አጥፊዎቹ ይከስራሉ ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and it is not possible for a human being that allah should speak unto him otherwise than by revelation or from behind a veil , or that he sendeth a messenger , so that he revealeth by his command whatsoever he will ; verily he is exalted , wise .
ለሰውም አላህ በራእይ ፣ ወይም ከግርዶ ወዲያ ፣ ወይም መልክተኛን ( መልአክን ) የሚልክና በፈቃዱ የሚሻውን ነገር የሚያወርድለት ቢኾን እንጅ ( በገሃድ ) ሊያናግረው ተገቢው አይደለም ፡ ፡ እርሱ የበላይ ጥበበኛ ነውና ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
is not he best who hath created the heavens and the earth , and who sendeth down water for you from the heaven wherewith we cause beauteous orchards to grow up , whereof it was not possible for you to cause the trees to grow up ! is there any god along with allah !
ወይም ያ ሰማያትንና ምድርን የፈጠረና ከሰማይም ለእናንተ ውሃን ያወረደው ( ይበልጣል ወይስ የሚያጋሩት ) በእርሱም ባለውበት የኾኑትን የታጠሩ አትክልቶችን ዛፍዋን ልታበቅሉ ለናንተ ችሎታ ያልነበራችሁን አበቀልን ፡ ፡ ከአላህ ጋር ሌላ አምላክ አለን ( የለም ) ፡ ፡ ግን እነርሱ ( ከእውነት ) የሚያዘነብሉ ሕዝቦች ናቸው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and it is not [ possible ] for one to die except by permission of allah at a decree determined . and whoever desires the reward of this world - we will give him thereof ; and whoever desires the reward of the hereafter - we will give him thereof .
ለማንኛይቱም ነፍስ በአላህ ፍርድ ቢኾን እንጅ ልትሞት አይገባትም ፡ ፡ ( ጊዜውም ) ተወስኖ ተጽፏል ፡ ፡ የቅርቢቱንም ምንዳ የሚፈልግ ሰው ከእርስዋ እንሰጠዋለን ፡ ፡ የመጨረሻይቱንም ምንዳ የሚፈልግ ሰው ከእርስዋ እንሰጠዋለን ፤ አመስጋኞችንም በእርግጥ እንመነዳለን ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità: