Da traduttori professionisti, imprese, pagine web e archivi di traduzione disponibili gratuitamente al pubblico.
he replied : ' the evildoer we shall punish . then he shall return to his lord and he will punish him with a stern punishment .
« የበደለውን ሰውማ ወደፊት እንቀጣዋለን ፡ ፡ ከዚያም ወደ ጌታው ይመለሳል ፡ ፡ ብርቱንም ቅጣት ይቀጣዋል » አለ ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
he replied , " this is where we should depart from one another . i shall give an explanation to you for all that i have done for which you could not remain patient .
( ኸድር ) አለ « ይህ በእኔና በአንተ መካከል መለያያ ነው ፡ ፡ በእርሱ ላይ መታገስን ያልቻልክበትን ፍች እነግርሃለሁ ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
Attenzione: contiene formattazione HTML nascosta
he replied : " the knowledge of that is with my lord , duly recorded : my lord never errs , nor forgets , -
( ሙሳም ) « ዕውቀትዋ እጌታዬ ዘንድ በመጽሐፍ የተመዘገበ ነው ፡ ፡ ጌታዬ አይሳሳትም አይረሳምም » አለው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
Attenzione: contiene formattazione HTML nascosta
he replied , " the power that my lord has granted me is better ( than your tax ) . help me with your man-power and i shall construct a barrier between you and gog and magog .
አለ « ጌታዬ በእርሱ ያስመቸኝ ሀብት ( ከናንተ ግብር ) በላጭ ነው ፡ ፡ ስለዚህ በጉልበት እገዙኝ ፡ ፡ በእናንተና በእነሱ መካከል ብርቱን ግድብ አደርጋለሁና ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
Attenzione: contiene formattazione HTML nascosta
when god asked jesus , son of mary " did you tell men to consider you and your mother as their gods besides god ? " he replied , " glory be to you ! how could i say what i have no right to say ?
አላህም ፡ - « የመርየም ልጅ ዒሳ ሆይ ! አንተ ለሰዎቹ ፡ - እኔንና እናቴን ከአላህ ሌላ ሁለት አምላኮች አድርጋችሁ ያዙ ብላሃልን » በሚለው ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡ « ጥራት ይገባህ ፤ ለእኔ ተገቢዬ ያልኾነን ነገር ማለት ለኔ አይገባኝም ፡ ፡ ብዬው እንደ ኾነም በእርግጥ ዐውቀኸዋል ፡ ፡ በነፍሴ ውስጥ ያለውን ሁሉ ታውቃለህ ፡ ፡ ግን አንተ ዘንድ ያለውን አላውቅም ፡ ፡ አንተ ሩቆችን ሁሉ በጣም ዐዋቂ አንተ ብቻ ነህና » ይላል ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
Attenzione: contiene formattazione HTML nascosta
he replied : " all this has been given to me on account of a certain knowledge that i have . " did he not know that allah had destroyed before him those who were stronger in might than he and were more numerous in multitude ?
( ሀብቱን ) « የተሰጠሁት እኔ ዘንድ ባለው እውቀት ብቻ ነው አለ ፡ ፡ አላህ ከእርሱ በፊት ከክፍለ ዘመናት ሰዎች በኀይል ከእርሱ ይበልጥ የበረቱትን ( ሀብትን ) በመሰብሰብም ይበልጥ የበዙትን በእርግጥ ያጠፋ መኾኑን አያውቅምን አመጸኞችም ከኀጢኣቶቻቸው ( ምሕረት የሚከተለውን ጥያቄ ) አይጠየቁም ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
Attenzione: contiene formattazione HTML nascosta
but he replied : ' what was given me is only because of the knowledge i possess ' did he not know that from the generations before him allah had destroyed a mightier and more numerous in multitude ? the sinners shall not be questioned about their sins .
( ሀብቱን ) « የተሰጠሁት እኔ ዘንድ ባለው እውቀት ብቻ ነው አለ ፡ ፡ አላህ ከእርሱ በፊት ከክፍለ ዘመናት ሰዎች በኀይል ከእርሱ ይበልጥ የበረቱትን ( ሀብትን ) በመሰብሰብም ይበልጥ የበዙትን በእርግጥ ያጠፋ መኾኑን አያውቅምን አመጸኞችም ከኀጢኣቶቻቸው ( ምሕረት የሚከተለውን ጥያቄ ) አይጠየቁም ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
( muhammad ) , some of them listen to you , but when they leave you they ask those who have received knowledge , " what did he say a few moments ago ? " god has sealed the hearts of such people who have followed their worldly desires .
ከእነርሱም ወዳንተ የሚያዳምጡ አልሉ ፡ ፡ ከአንተም ዘንድ በወጡ ጊዜ ለእነዚያ ዕውቀት ለተሰጡት « አሁን ምን አለ ? » ይላሉ ፡ ፡ እነዚህ እነዚያ በልቦቻቸው ላይ አላህ ያተመባቸው ዝንባሌዎቻቸውንም የተከተሉ ናቸው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
Attenzione: contiene formattazione HTML nascosta
Alcuni contributi umani con scarsa rilevanza sono stati nascosti.
Mostra i risultati con scarsa rilevanza.