Da traduttori professionisti, imprese, pagine web e archivi di traduzione disponibili gratuitamente al pubblico.
therefor obey not thou the rejecters
ለአስተባባዮችም አትታዝዙ ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
therefor the orphan oppress not ,
የቲምንማ አትጨቁን ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
therefor the beggar drive not away ,
ለማኝንም አትገላምጥ ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
therefor hath he no lover here this day ,
ለእርሱም ዛሬ እዚህ ዘመድ የለውም ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
therefor keep your duty to allah and obey me ,
« አላህንም ፍሩ ፤ ታዘዙኝም ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
therefor have i warned you of the flaming fire
የምትንቀለቀልንም እሳት አስጠነቀቅኳችሁ ( በላቸው ) ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
my earth is spacious . therefor serve me only .
እናንተ ያመናችሁ ባሮቼ ሆይ ! ምድሬ በእርግጥ ሰፊ ናት ፤ ( ብትቸገሩ ተሰደዱ ) ፡ ፡ እኔንም ብቻ ተገዙኝ ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
therefor of the bounty of thy lord be thy discourse .
በጌታህም ጸጋ አውራ ፤ ( ግለጻት ) ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
therefor remind ( men ) , for of use is the reminder .
ግሣጼይቱ ብትጠቅም ( ሰዎችን ) ገሥጽም ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and they believed , therefor we gave them comfort for a while .
አመኑም ፡ ፡ እስከ ጊዜ ድረስም አጣቀምናቸው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
thereafter he shall be recompensed therefor with the fullest recompense .
ከዚያም ሙሉውን ምንዳ ይመነዳዋል ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
not one of them but did deny the messengers , therefor my doom was justified ,
ሁሉም መልክተኞቹን ያስዋሹ እንጅ ሌላ አይደሉም ፡ ፡ ቅጣቴም ተረጋገጠባቸው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and we have not destroyed a town but there was therefor a decree known .
ማንኛይቱንም ከተማ ለእርሷ የተወሰነ መጽሐፍ ( ጊዜያት ) ያላት ኾና እንጂ አላጠፋንም ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
therefor ( o muhammad ) , praise the name of thy lord , the tremendous .
የታላቁን ጌታህንም ስም አወድስ ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and ask of you no hire therefor ; and my hire is but with the lord of the worlds .
« በርሱም ላይ ምንም ዋጋ አልጠይቃችሁም ፡ ፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and i ask of you no wage therefor ; my wage is the concern only of the lord of the worlds .
« በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ አለምናችሁም ፡ ፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
therefor allah hath warded off from them the evil of that day , and hath made them find brightness and joy ;
አላህም የዚያን ቀን ክፋት ጠበቃቸው ፡ ፡ ( ፊታቸው ) ማማርንና መደሰትንም ገጠማቸው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
my brother aaron is more eloquent than me in speech . therefor send him with me as a helper to confirm me .
« ወንድሜም ሃሩን እርሱ ምላሱ ከእኔ የተባ ነው ፡ ፡ እውነተኛነቴንም የሚያረጋግጥልኝ ረዳት ኾኖ ከእኔ ጋር ላከው ፡ ፡ እኔ ሊያስተባብሉኝ እፈራለሁና ፡ ፡ »
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
therefor warn ( men , o muhammad ) . by the grace of allah thou art neither soothsayer nor madman .
( ሰዎችን ) አስታውስም ፡ ፡ አንተም በጌታህ ጸጋ ምክንያት ጠንቋይም ዕብድም አይደለህም ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and delivered him from the people who denied our revelations . lo ! they were folk of evil , therefor did we drown them all .
ከነዚያም በታምራቶቻችን ከአስተባበሉት ሕዝቦች ( ተንኮል ) ጠበቅነው ፡ ፡ እነሱ ክፉ ሕዝቦች አመጸኞች ነበሩና ፡ ፡ ሁሉንም አሰጠምናቸውም ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità: