Da traduttori professionisti, imprese, pagine web e archivi di traduzione disponibili gratuitamente al pubblico.
allah ! he it is that giveth livelihood , the lord of unbreakable might .
አላህ እርሱ ሲሳይን ሰጪ የብርቱ ኀይል ባለቤት ነው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
god loves those who fight for his cause in battlefield formations firm as an unbreakable concrete wall .
አላህ እነዚያን እነርሱ ልክ እንደ ተናሰ ግንብ የተሰለፉ ኾነው በመንገዱ ( በሃይማኖቱ ) የሚጋደሉትን ይወዳል ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
distinct is the way of guidance now from error . he who turns away from the forces of evil and believes in god , will surely hold fast to a handle that is strong and unbreakable , for god hears all and knows everything .
በሃይማኖት ማስገደድ የለም ፡ ፡ ቅኑ መንገድ ከጠማማው በእርግጥ ተገለጠ ፡ ፡ በጣዖትም የሚክድና በአላህ የሚያምን ሰው ለርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ ዘለበት በእርግጥ ጨበጠ ፡ ፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità: