Da traduttori professionisti, imprese, pagine web e archivi di traduzione disponibili gratuitamente al pubblico.
but whoso is averse and disbelieveth ,
ግን ( ከእውነት ) የዞረና የካደ ሰው ፤
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
so whoso wills may give heed to it .
የሻም ሰው ( ቁርኣኑን ) ያስታውሰዋል ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
therefore let whoso will , keep it in remembrance .
የሻም ሰው ( ቁርኣኑን ) ያስታውሰዋል ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
( and whoso wills , shall remember it )
የሻም ሰው ( ቁርኣኑን ) ያስታውሰዋል ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
but whoso craveth beyond that , such are transgressors -
ከዚህም ወዲያ የፈለጉ ሰዎች እነዚያ እነርሱ ወሰን አላፊዎች ናቸው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
then whoso is given his account in his right hand
መጽሐፉን በቀኙ የተሰጠ ሰውማ ፤
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and whoso doeth good an atom 's weight will see it then ,
የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and whoso has done an atom 's weight of evil shall see it .
የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
( but whoso seeks after more than that , they are the transgressors ) ,
ከዚያም ወዲያ የፈለገ ሰው እነዚያ እነሱ ድንበር አላፊዎች ናቸው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and whoso bringeth the truth and believeth therein - such are the dutiful .
ያም በእውነት የመጣው በእርሱ ያመነውም እነዚያ እነርሱ አላህን ፊሪዎች ናቸው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
nay , but whoso fulfils his covenant and fears god , god loves the godfearing .
አይደለም ( አለባቸው እንጅ ) ፡ ፡ በቃል ኪዳኑ የሞላና የተጠነቀቀ ሰው አላህ ጥንቁቆችን ይወዳል ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
whoso believes not in god and his messenger , we have prepared for the unbelievers a blaze .
በአላህና በመልክተኛው ያላመነም ሰው እኛ ላከሓዲዎች እሳትን አዘጋጅተናል ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
but whoso repenteth after his wrongdoing and amendeth , lo ! allah will relent toward him .
ከበደሉም በኋላ የተጸጸተና ሥራውን ያሳመረ አላህ ጸጸቱን ከእርሱ ይቀበለዋል ፡ ፡ አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
but whoso cometh unto him a believer , having done good works , for such are the high stations ;
በጎ ሥራዎችን በእርግጥ የሠራ ምእመን ኾኖ የመጣውም ሰው እነዚያ ለእነሱ ከፍተኛ ደረጃዎች አሏቸው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
but whoso has been blind in this world shall be blind in the world to come , even farther astray from the path .
በዚህችም ዓለም ( ልበ ) ዕውር የኾነ ሰው እርሱ በመጨረሻይቱም ( ዓለም ) ይበልጥ ዕውር ነው ፡ ፡ መንገድንም በጣም የተሳሳተ ነው ፡ ፤
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
lo ! whoso cometh guilty unto his lord , verily for him is hell . there he will neither die nor live .
እነሆ ከሓዲ ኾኖ ወደ ጌታው የሚመጣ ሰው ለእርሱ ገሀነም አለችው ፡ ፡ በውስጧም አይሞትም ሕያውም አይኾን ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and when we heard the guidance , we believed therein , and whoso believeth in his lord , he feareth neither loss nor oppression .
‹ እኛም መሪውን በሰማን ጊዜ በርሱ አመንን ፡ ፡ በጌታውም የሚያምን ሰው መግጎደልንም መጭጨመርንም አይፈራም ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and whoso comes unto him a believer having done deeds of righteousness , those -- for them await the most sublime degrees ;
በጎ ሥራዎችን በእርግጥ የሠራ ምእመን ኾኖ የመጣውም ሰው እነዚያ ለእነሱ ከፍተኛ ደረጃዎች አሏቸው ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
or do you desire to question your messenger as moses was questioned in former time ? whoso exchanges belief for unbelief has surely strayed from the right way .
በእውነቱ ከአሁን በፊት ሙሳ እንደተጠየቀ ብጤ መልክተኛችሁን ልትጠይቁ ትፈልጋላችሁን ? በእምነትም ክህደትን የሚለውጥ ሰው ትክክለኛውን መንገድ በእርግጥ ተሳሳተ ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
and whoso bringeth an ill-deed , such will be flung down on their faces in the fire . are ye rewarded aught save what ye did ?
በመጥፎም የመጡ ሰዎች ፊቶቻቸው በእሳት ውስጥ ይደፋሉ ፡ ፡ « ትሠሩት የነበራችሁትን እንጅ አትመነዱም » ( ይባላሉ ) ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità: