Imparare a tradurre dagli esempi di traduzione forniti da contributi umani.
Da traduttori professionisti, imprese, pagine web e archivi di traduzione disponibili gratuitamente al pubblico.
save that the holy ghost witnesseth in every city, saying that bonds and afflictions abide me.
ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ። እስራትና መከራ ይቆይሃል ብሎ በየከተማው ሁሉ ይመሰክርልኛል።
Ultimo aggiornamento 2012-05-05
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
there is another that beareth witness of me; and i know that the witness which he witnesseth of me is true.
ስለ እኔ የሚመሰክር ሌላ ነው፥ እርሱም ስለ እኔ የሚመሰክረው ምስክር እውነት እንደ ሆነ አውቃለሁ።
Ultimo aggiornamento 2012-05-05
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità:
so whosoever of you witnesseth the month , he shall fast it , and whosoever sick or journeying , for him the like number of other days . allah intendeth for you ease , and intendeth not for you hardship ; so ye shall fulfil the number and shall magnify allah for his having guided you , and haply ye may give thanks .
( እንድትጾሙ የተጻፈባችሁ ) ያ በርሱ ውስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና ( እውነትን ከውሸት ) ከሚለዩም ገላጮች ( አንቀጾች ) ሲኾን ቁርኣን የተወረደበት የረመዳን ወር ነው ፡ ፡ ከእናንተም ወሩን ያገኘ ሰው ይጹመው ፡ ፡ በሽተኛ ወይም በጉዞ ላይ የኾነም ሰው ከሌሎች ቀኖች ቁጥሮችን ( በልኩ ) መጾም አለበት ፡ ፡ አላህ በእናንተ ገሩን ( ነገር ) ይሻል ፡ ፡ በእናንተም ችግሩን አይሻም ፡ ፡ ቁጥሮችንም ልትሞሉ አላህንም ቅኑን መንገድ ስለመራችሁ ታከብሩትና ታመሰግኑት ዘንድ ( ይህን ደነገግንላችሁ ) ፡ ፡
Ultimo aggiornamento 2014-07-02
Frequenza di utilizzo: 1
Qualità: