プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。
zakariya alipomwona alifadhaika, hofu ikamwingia.
ዘካርያስም ባየው ጊዜ ደነገጠ፥ ፍርሃትም ወደቀበት።
最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:
huko, aliingia katika nyumba ya zakariya, akamsalimu elisabeti.
ወደ ዘካርያስም ቤት ገብታ ኤልሳቤጥን ተሳለመቻት።
最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:
huu ni ukumbusho wa rehema ya mola wako mlezi kwa mja wake , zakariya .
( ይህ ) ጌታህ ባሪያውን ዘከሪያን በችሮታው ያወሳበት ነው ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
papo hapo midomo na ulimi wake zakariya vikafunguliwa, akawa anaongea akimsifu mungu.
ያንጊዜም አፉ ተከፈተ መላሱም ተፈታ እግዚአብሔርንም እየባረከ ተናገረ።
最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:
zakariya, baba yake mtoto, akajazwa roho mtakatifu, akatamka ujumbe wa mungu:
አባቱ ዘካርያስም መንፈስ ቅዱስ ሞላበትና ትንቢት ተናገረ እንዲህም አለ።
最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:
halafu siku ya nane walifika kumtahiri mtoto, wakataka kumpa jina la baba yake, zakariya.
በስምንተኛውም ቀን ሕፃኑን ሊገርዙት መጡ፥ በአባቱም ስም ዘካርያስ ሊሉት ወደዱ።
最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:
pale pale zakariya akamwomba mola wake mlezi , akasema : mola wangu mlezi ! nipe kutoka kwako uzao mwema .
እዚያ ዘንድ ዘከሪያ ጌታውን ለመነ ፡ ፡ « ጌታዬ ሆይ ! ከአንተ ዘንድ መልካም ዘርን ለኔ ስጠኝ አንተ ጸሎትን ሰሚነህና » አለ ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
tangu kumwagwa damu ya abeli mpaka kifo cha zakariya ambaye walimuua kati ya madhabahu na mahali patakatifu. naam, hakika kizazi hiki kitaadhibiwa kwa matendo haya.
ከአቤል ደም ጀምሮ በመሠዊያውና በቤተ መቅደስ መካከል እስከ ጠፋው እስከ ዘካርያስ ደም ድረስ፥ ከዚህ ትውልድ እንዲፈለግ አዎን እላችኋለሁ፥ ከዚህ ትውልድ ይፈለጋል።
最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:
na zakariya alipo mwita mola wake mlezi : mola wangu mlezi ! usiniache peke yangu , na wewe ndiye mbora wa wanao rithi .
ዘከሪያንም « ጌታዬ ሆይ ! ብቻዬን አትተወኝ ፡ ፡ አንተም ከወራሾች ሁሉ በላጭ ነህ ሲል » ጌታውን በተጣራ ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
lakini malaika akamwambia, "zakariya, usiogope, kwa maana sala yako imesikilizwa, na elisabeti mkeo atakuzalia mtoto wa kiume, nawe utampa jina yohane.
መልአኩም እንዲህ አለው። ዘካርያስ ሆይ፥ ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ ሚስትህ ኤልሳቤጥም ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፥ ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ።
最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:
警告:見えない HTML フォーマットが含まれています