検索ワード: idinku (ソマリ語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

Somali

Amharic

情報

Somali

idinku

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

ソマリ語

アムハラ語

情報

ソマリ語

ood idinku ka jeedsaneysaan .

アムハラ語

« እናንተ ከእርሱ ዘንጊዎች ናችሁ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

markaas idinku arrintaas ka dib waad dhimmaysaan .

アムハラ語

ከዚያም እናንተ ከዚህ በኋላ በእርግጥ ሟቾች ናችሁ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

idinku ma waxaad leedihiin lab eebana dhaddigga .

アムハラ語

ለእናንተ ወንድ ለእርሱም ሴት ( ልጅ ) ይኖራልን ?

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

haddaad adeecdaan dad idila mid ah idinku waa khasaarteen .

アムハラ語

« ብጤያችሁም የኾነን ሰው ብትታዘዙ እናንተ ያን ጊዜ በእርግጥ የተሞኛችሁ ናቸሁ » ( አሉ ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

annaaa idinku eheynay geerida , ruux naga fakanna ma jiro .

アムハラ語

እኛ ሞትን ( ጊዜውን ) በመካከላችሁ ወሰንን ፡ ፡ እኛም ተሸናፊዎች አይደለንም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

inaan idinku baddallo kuwo idin la mid ah oon idinka ahaysiinno waxaydaan aqoon .

アムハラ語

ብጤዎቻችሁን በመለወጥና በዚያ በማታውቁትም ( ቅርጽ ) እናንተን በመፍጠር ላይ ( አንሸነፍም ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

idinku ( gaaloy ) waxaaad dhadhamisaan cadaabka daran ( wax xanuujiya ) .

アムハラ語

እናንተ አሳማሚውን ቅጣት በእርግጥ ቀማሾች ናችሁ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

( waxaana la dhihi ) ha qaylyina maanta idinku xagganaga laydiin kama gargaaree .

アムハラ語

ዛሬ አትወትውቱ ፤ እናንተ ከእኛ ዘንድ አትረዱም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

idinku ma raggaad u tagaysaan doonid darteed haweenka ka sokow , waxaadse tihiin qoom jaahiliina .

アムハラ語

« እናንተ ከሴቶች አልፋችሁ ወንዶችን ለመከጀል ትመጣላችሁን በእውነቱ እናንተ የምትሳሳቱ ሕዝቦች ናቸሁ ፡ ፡ »

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

idinku waxaad u tagaysaan ragga hunguriyeeyn darteed haweenka ka sokow , waxaadse tihiin qoom xad gudbay .

アムハラ語

« እናንተ ከሴቶች ሌላ ወንዶችን በመከጀል በእርግጥ ትመጡባቸዋላችሁ ፡ ፡ በእውነቱ እናንተ ወሰንን አላፊዎች ሕዝቦች ናችሁ ፡ ፡ »

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

miyaadse ka aamin noqoteen eebaha sare inuu dhagaxyo naar ah idinku soo daadiyo , waad ogaan doontaan digiinta eebe cidhibteeda .

アムハラ語

ወይም በሰማይ ውስጥ ያለን በእናንተ ላይ ጠጠርን ያዘለች ነፋስን ቢልክባችሁ ትተማመናላችሁን ? ( አትፈሩምን ? ) ማስጠንቀቄም እንዴት እንደኾነ ወደፊት ታውቃላችሁ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

dheh eebe waa midka dadkow dhulka idinku beeray isagaana ( qiyaamada ) loo soo kulmin doona dadka .

アムハラ語

« እርሱ ያ በምድር ላይ የበተናቸሁ ነው ፡ ፡ ወደእርሱም ትሰበሰባላችሁ » በላቸው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

hadday ku beeniyaan waxaad dhahdaa anuugu waxaan leeyahay camalkayga idinkuna camalkiinna idinku bari baad ka tihiin waxaan fali anna bari baan ka ahay waxaad falaysaan .

アムハラ語

« ቢያስተባብሉህም ለእኔ ሥራዬ አለኝ ፡ ፡ ለእናንተም ሠራችሁ አላችሁ ፡ ፡ እናንተ ከምሠራው ነገር ንጹሕ ናችሁ ፡ ፡ እኔም ከምትሠሩት ነገር ንጹሕ ነኝ » በላቸው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

markuu idinku taabto badda dhibna wuu dhumaa waxaad baryeyseen eebe mooyee , markuu idiin soo koriyo barrigana waad jeedsatan dadkuna waa gaalnimo badane .

アムハラ語

በባሕሩም ውስጥ ጉዳት ባገኛችሁ ጊዜ የምትጠሩዋቸው ( አማልክት ) ሁሉ ከእርሱ ( ከአላህ ) በቀር ይጠፋሉ ፡ ፡ ወደ የብስም በማድረስ ባዳናችሁ ጊዜ ( እምነትን ) ትተዋላችሁ ፡ ፡ ሰውም በጣም ከሓዲ ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

eebe ( hadduu doono ) wuxuu idinku diri olol naar ah , iyo maar ( la dhalaaliyay ) umana gargaarsanaysaan .

アムハラ語

በሁለታችሁም ላይ ከእሳት ነበልባል ፣ ጭስም ይላክባችኋል ፡ ፡ ( ሁለታችሁም ) አትርረዱምም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

eebe waa kan idiinka yeelay dhulka meel sugnaansho , cirkana dhismo oo idin sawiray wanaajiyayna suuraddiina oo idinku arzaaqay wax wanaagsan kaasi waa eebihiin waxaana sarreeya oo nasahan eebaha caalamka eebihiisa ah ,

アムハラ語

አላህ ያ ምድርን መርጊያ ሰማይንም ጣሪያ ያደረገላችሁ ነው ፡ ፡ የቀረጻችኁም ቅርጻችሁንም ያሳመረ ከጣፋጮችም ሲሳዮች የሰጣችሁ ነው ፡ ፡ ይሃችሁ ጌታችሁ አላህ ነው ፡ ፡ የዓለማትም ጌታ አላህ ላቀ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

hadday idin taabato wanaag way xumeysaa hadday idinku dhaedo xumaanna way ku farxaan , haddaad samirtaan ood dhawrsataan idinkama dhibayso dhagartoodu waxba , echana waxay camal fali wuu koobay .

アムハラ語

ደግ ነገር ብትነካችሁ ታስከፋቸዋለች ፡ ፡ መጥፎም ነገር ብታገኛችሁ በእርሷ ይደሰታሉ ፡ ፡ ብትታገሱና ብትጠነቀቁም ተንኮላቸው ምንም አይጎዳችሁም ፡ ፡ አላህ በሚሠሩት ሁሉ ( በዕውቀቱ ) ከባቢ ነውና ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

eebana waa kan idinka yeelay kuwo dhulka u hadhay , qaarkiinna qaar ka sara mariyey darajooyin , inuu idinku imtixaamo wuxuu idin siiyay , eebana waa deg degtaa ciqaabtiisu waana dambi dhaafe naxariista .

アムハラ語

እርሱም ያ በምድር ምትኮች ያደረጋችሁ በሰጣችሁም ጸጋ ሊፈትናችሁ ከፊላችሁን ከከፊሉ በላይ በደረጃዎች ከፍ ያደረገ ነው ፡ ፡ ጌታህ ቅጣቱ ፈጣን ነው ፡ ፡ እርሱም እጅግ መሓሪ ሩኅሩኅ ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

bixiyana wax ka mid ah waxa eebe idinku arsuqay geerida horteeda oo markaas uu yiraahdo ( ruuxaan wax baxsan ) eebow maad muddo dhow dib ii dhigtid oon sadaqaysto kuwa suubanna aan ka mid noqdee .

アムハラ語

አንዳችሁንም ሞት ሳይመጣውና ጌታዬ ሆይ ! እንድመጸውትና ከደጋጐቹም ሰዎች እንድኾን ወደ ጥቂት ጊዜ ብታቆየኝ ኖሮ እመኛለሁ ከማለቱ በፊት ከሰጠናችሁ ሲሳይ ለግሱ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ソマリ語

kuwa xaqa rumeeyow mushrikiintu ( gaalada ) waa nijaas ee yeyna masaajidka xurmaysan u dhawaanin sanadkan ka dib , haddaad ka cabsataan saboolnimana wuxuu idinku hodmin eebe fadligiisa hadduu doono illeen waa oge falsane .

アムハラ語

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አጋሪዎች እርኩሶች ብቻ ናቸው ፡ ፡ ከዚህም ዓመታቸው በኋላ የተከበረውን መስጊድ አይቅረቡ ፡ ፡ ድኽነትንም ብትፈሩ አላህ ቢሻ ከችሮታው በእርግጥ ያከብራችኋል ፡ ፡ አላህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

人による翻訳を得て
7,772,817,350 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK