検索ワード: i'm training after an hour (英語 - アムハラ語)

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

英語

アムハラ語

情報

英語

and the day the hour appears the criminals will swear they had remained but an hour . thus they were deluded .

アムハラ語

ሰዓቲቱ በምትሆንበት ቀን ከሓዲዎች « ከአንዲት ሰዓት በስተቀር ( በመቃብር ) አልቆየንም » ብለው ይምላሉ ፡ ፡ እንደዚሁ ( ከእውነት ) ይመለሱ ነበሩ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

and when he had opened the seventh seal, there was silence in heaven about the space of half an hour.

アムハラ語

ሰባተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ እኵል ሰዓት የሚያህል ዝምታ በሰማይ ሆነ።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

英語

and on the day when the hour riseth the guilty will vow that they did tarry but an hour - thus were they ever deceived .

アムハラ語

ሰዓቲቱ በምትሆንበት ቀን ከሓዲዎች « ከአንዲት ሰዓት በስተቀር ( በመቃብር ) አልቆየንም » ብለው ይምላሉ ፡ ፡ እንደዚሁ ( ከእውነት ) ይመለሱ ነበሩ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

and on the day whereon the hour arriveth , the culprits will swear that they tarried not but an hour : thus were they ever deluded .

アムハラ語

ሰዓቲቱ በምትሆንበት ቀን ከሓዲዎች « ከአንዲት ሰዓት በስተቀር ( በመቃብር ) አልቆየንም » ብለው ይምላሉ ፡ ፡ እንደዚሁ ( ከእውነት ) ይመለሱ ነበሩ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

and for every community there is an appointed term ; then when its term shall arrive , not an hour will they stay behind or go in advance .

アムハラ語

ለሕዝብም ሁሉ የተወሰነ ጊዜ አላቸው ፡ ፡ ጊዜያቸውም በመጣ ወቅት አንዲትን ሰዓት አይቆዩም ፡ ፡ ( ከጊዜያቱ ) አይቀደሙምም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

on the day the last hour arrives , the evil-doers will swear they have not even tarried for an hour , they have always been deluded ,

アムハラ語

ሰዓቲቱ በምትሆንበት ቀን ከሓዲዎች « ከአንዲት ሰዓት በስተቀር ( በመቃብር ) አልቆየንም » ብለው ይምላሉ ፡ ፡ እንደዚሁ ( ከእውነት ) ይመለሱ ነበሩ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

and every nation hath its term , and when its term cometh , they cannot put it off an hour nor yet advance ( it ) .

アムハラ語

ለሕዝብም ሁሉ የተወሰነ ጊዜ አላቸው ፡ ፡ ጊዜያቸውም በመጣ ወቅት አንዲትን ሰዓት አይቆዩም ፡ ፡ ( ከጊዜያቱ ) አይቀደሙምም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

and if ye had mutually appointed ye would surely have failed the appointment . but the action wao brought about in order that allah may decree an affair already enacted , so that he who was to perish , should perish after an evidence and he who was to remain alive may remain alive after an evidence .

アムハラ語

እናንተ በቅርቢቱ ዳርቻ ኾናችሁ እነርሱም በሩቂቱ ዳርቻ ኾነው የነጋዴዎቹም ጭፍራ ከናንተ በታች ሲኾኑ በሰፈራችሁ ጊዜ ( ያደረግንላችሁን አስታውሱ ) ፡ ፡ በተቃጠራችሁም ኖሮ በቀጠሮው በተለያያችሁ ነበር ፡ ፡ ግን አላህ ሊሠራው የሚገባውን ነገር ሊፈጽም የሚጠፋ ሰው ከአስረጅ በኋላ እንዲጠፋ ሕያው የሚኾንም ሰው ከአስረጅ በኋላ ሕያው እንዲኾን ( ያለቀጠሮ አጋጠማችሁ ) ፡ ፡ አላህም በእርግጥ ሰሚ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

( but today they are oblivious of everything except enjoyment of worldly life . ) and on the day when he will muster all men together , they will feel as though they had been in the world no more than an hour of the day to get acquainted with one another .

アムハラ語

( ከሓዲዎችን ) ከቀን አንዲትን ሰዓት እንጂ እንዳልቆዩ መስለው በመካከላቸው የሚተዋወቁ ሲሆኑ በምንሰበስባቸው ቀን ( አስታውስ ) ፡ ፡ እነዚያ በአላህ መገናኘት ያስተባበሉት በእርግጥ ከሰሩ የተመሩም አልነበሩም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

関係性の低い人による翻訳は非表示になります。
関係性の低い結果を表示します。

人による翻訳を得て
8,945,684,949 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK