検索ワード: lieth (英語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

English

Amharic

情報

English

lieth

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

英語

アムハラ語

情報

英語

and we know that we are of god, and the whole world lieth in wickedness.

アムハラ語

ከእግዚአብሔር እንደ ሆንን ዓለምም በሞላው በክፉው እንደ ተያዘ እናውቃለን።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

英語

and saying, lord, my servant lieth at home sick of the palsy, grievously tormented.

アムハラ語

ብላቴናዬ ሽባ ሆኖ እጅግ እየተሣቀየ በቤት ተኝቶአል ብሎ ለመነው።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

英語

and if his shirt be rent from behind , then she lieth , and he is of the truth-tellers .

アムハラ語

« ቀሚሱም ከበስተኋላ ተቀድዶ እንደሆነ ዋሸች ፡ ፡ እርሱም ከእውነተኞቹ ነው ፡ ፡ »

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

they were ware of it, and fled unto lystra and derbe, cities of lycaonia, and unto the region that lieth round about:

アムハラ語

አውቀው ልስጥራንና ደርቤን ወደሚባሉት ወደ ሊቃኦንያ ከተማዎች በእነርሱም ዙሪያ ወዳለው አገር ሸሹ፤

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

英語

i ( too ) am acting . ye will soon know on whom there cometh a doom that will abase him , and who it is that lieth .

アムハラ語

« ሕዝቦቼም ሆይ ! በችሎታችሁ ልክ ሥሩ ፡ ፡ እኔ ሠሪ ነኝና ፡ ፡ የሚያዋርደው ቅጣት የሚመጣበትና እርሱ ውሸታም የሆነው ማን እንደኾነ ወደ ፊት ታውቃላችሁ ፡ ፡ ጠብቁም እኔ ከናንተ ጋር ተጠባባቂ ነኝና » ( አላቸው ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

and the city lieth foursquare, and the length is as large as the breadth: and he measured the city with the reed, twelve thousand furlongs. the length and the breadth and the height of it are equal.

アムハラ語

ከተማይቱም አራት ማዕዘን ነበራት፥ ርዝመትዋም እንደ ስፋትዋ ልክ ነበረ። ከተማይቱንም በዘንግ ለካት አሥራ ሁለትም ሺህ ምዕራፍ ሆነች፤ ርዝመትዋና ስፋትዋ ከፍታዋም ትክክል ነው።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

英語

and whenever our manifest revelations are rehearsed unto them , those who hope not for the meeting with us , say : bring us a qur 'an other than this , or change it . say thou : it lieth not with me to change it of my own accord ; i only follow that which is revealed unto me ; verily i fear , if i disobey my lord , the torment of the mighty day .

アムハラ語

አንቀጾቻችንም ግልጽ ኾነው በእነርሱ ላይ በተነበቡላቸው ጊዜ እነዚያ መገናኘታችንን የማይፈሩት ከዚህ ሌላ የሆነን ቁርኣን አምጣልን ወይም ለውጠው ይላሉ ፡ ፡ እኔ ከራሴ በኩል ልለውጠው አይገባኝም ፡ ፡ ወደእኔ የሚወርደውን እንጂ አልከተልም ፡ ፡ እኔ ከጌታዬ ባምጽ የታላቁን ቀን ቅጣት እፈራለሁ በላቸው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

人による翻訳を得て
7,742,687,376 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK