プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。
relation
ግንኙነት (_r)
最終更新: 2014-08-20
使用頻度: 1
品質:
ye are the poor in your relation to allah . and allah !
እናንተ ሰዎች ሆይ ! እናንተ ( ሁል ጊዜ ) ወደ አላህ ከጃዮች ናችሁ ፡ ፡ አላህም እርሱ ተብቃቂው ምስጉኑ ነው ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
“ and if you do not believe in me , then have no relation with me . ”
« በእኔም ባታምኑ ራቁኝ » ( ተዉኝ አለ ) ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
the day when no relation will avail a relation at all , nor will they be helped -
ዘመድ ከዘመዱ ምንንም የማይጠቅምበት እነርሱም የማይርረዱበት ቀን ነው ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
and when ibrahim said to his father and his people , “ i have no relation whatsoever with your deities . ”
ኢብራሂምም ለአባቱና ለሕዝቦቹ ባለ ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡ « እኔ ከምትግገዙት ሁሉ ንጹሕ ነኝ ፡ ፡ »
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
you turn away from my gods , o ibrahim ? if you do not desist , i will certainly stone you , and keep no relation with me for a long while . ”
( አባቱም ) « ኢብራሂም ሆይ ! አንተ አምላኮቼን ትተህ የምትዞር ነህን ባትከለከል በእርግጥ እወግርሃለሁ ፡ ፡ ረዥም ጊዜንም ተወኝ » አለ ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
allah coineth a similitude : a man in relation to whom are several part-owners , quarrelling , and a man belonging wholly to one man . are the two equal in similitude ?
አላህ በእርሱ ተጨቃጫቂዎች የኾኑ ተጋሪዎች ያሉትን ባሪያና ለአንድ ሰው ብቻ ንጹሕ የኾነን ባሪያ ( ለሚያጋራና ባንድነቱ ለሚያምን ሰው ) ምሳሌ አደረገ ፡ ፡ በምሳሌ ይስተካከላሉን ? ምስጋና ለአላህ ይገባው ፡ ፡ በእውነቱ አብዛኞቻቸው አያውቁም ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
may it not be that if you were to wield authority you would cause corruption in the land and ill-treat your blood relations ?
ብትሽሾሙም በምድር ላይ ማበላሸትን ዝምድናችሁንም መቁረጥን ከጀላችሁን ?
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質: