検索ワード: messi (イタリア語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

Italian

Amharic

情報

Italian

messi

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

イタリア語

アムハラ語

情報

イタリア語

tra messi e palmeti dalle spate stracariche ,

アムハラ語

« በአዝመራዎችም ፍሬዋ የበሰለ በኾነች ዘንባባም ፤ ( ውስጥ ትተዋላችሁን )

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

faraone mandò messi in tutte le città :

アムハラ語

ፈርዖንም በየከተሞቹ ሰብሳቢዎችን ( እንዲህ ሲል ) ላከ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

il giorno in cui saranno messi alla prova del fuoco

アムハラ語

( እነርሱ ) በእሳት ላይ በሚፈተኑበት ቀን ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

furono messi alla prova i credenti e turbati da un urto violento .

アムハラ語

እዚያ ዘንድ ምእምናን ተሞከሩ ፡ ፡ ብርቱን መንቀጥቀጥም ተንቀጠቀጡ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

maledetti ! ovunque li si troverà saranno presi e messi a morte .

アムハラ語

የተረገሙ ኾነው እንጂ ( አይጎራበቱህም ) ፡ ፡ በየትም ስፍራ ቢገኙ ይያዛሉ ፡ ፡ መገደልንም ይገደላሉ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

dissero : “ rimanda lui e suo fratello e invia messi nelle città ,

アムハラ語

አሉት « እርሱን ወንድሙንም አቆይና በየከተሞቹ ሰብሳቢዎችን ላክ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

ringraziando con gioia il padre che ci ha messi in grado di partecipare alla sorte dei santi nella luce

アムハラ語

ከደስታም ጋር በሁሉ ለመጽናትና ለመታገሥ እንደ ክብሩ ጉልበት መጠን በኃይል ሁሉ እየበረታችሁ፥ በቅዱሳንም ርስት በብርሃን እንድንካፈል ያበቃንን አብን እያመሰገናችሁ፥ በነገር ሁሉ ደስ ልታሰኙ ለጌታ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እንለምናለን።

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

colui che li ha preservati dalla fame e li ha messi al riparo da [ ogni ] timore .

アムハラ語

ያንን ከረኃብ ያበላቸውን ከፍርሃትም ያረካቸውን ( ጌታ ያምልኩ ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

non sono già , stati messi alla prova ? in verità l' inferno circonderà i miscredenti .

アムハラ語

ከነሱም ውስጥ « ለእኔ ፍቀድልኝ አትሞክረኝም » የሚል ሰው አልለ ፡ ፡ ንቁ ! በመከራ ውስጥ ወደቁ ፡ ፡ ገሀነምም ከሓዲዎችን በእርግጥ ከባቢ ናት ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

li abbiamo messi alla prova come abbiamo messo alla prova quelli del giardino che avevano giurato di fare il raccolto al mattino ,

アムハラ語

እኛ የአትክልቲቱን ባለቤቶቸ እንደ ሞከርን ( የመካን ሰዎች ) ሞከርናቸው ፡ ፡ ማልደው ( ፍሬዋን ) ሊለቅሟት በማሉ ጊዜ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

sconosciuti, eppure siamo notissimi; moribondi, ed ecco viviamo; puniti, ma non messi a morte

アムハラ語

ያልታወቁ ስንባል የታወቅን ነን፤ የምንሞት ስንመስል እነሆ ሕያዋን ነን፤ የተቀጣን ስንሆን አንገደልም፤

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

abbiamo fatto scendere dal cielo un' acqua benedetta , per mezzo della quale abbiamo fatto germogliare giardini e il grano delle messi ,

アムハラ語

ከሰማይም ብሩክን ውሃ አወረድን ፡ ፡ በእርሱም አትክልቶችንና የሚታጨድን ( አዝመራ ) ፍሬ አበቀልን ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

rispose: «i giudei si sono messi d'accordo per chiederti di condurre domani paolo nel sinedrio, col pretesto di informarsi più accuratamente nei suoi riguardi

アムハラ語

እርሱም። አይሁድ ስለ ጳውሎስ ከፊት ይልቅ አጥብቀህ እንደምትመረምር መስለህ፥ ነገ ወደ ሸንጎ ታወርደው ዘንድ ሊለምኑህ ተስማምተዋል።

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

sarete certamente messi alla prova nei vostri beni e nelle vostre persone , e subirete molte ingiurie da quelli che hanno ricevuto la scrittura prima di voi e dagli associatori . siate perseveranti e devoti , ecco il miglior atteggiamento da assumere .

アムハラ語

በገንዘቦቻችሁና በነፍሶቻችሁ በእርግጥ ትፈተናላችሁ ፡ ፡ ከእነዚያም ከእናንተ በፊት መጽሐፍን ከተሰጡትና ከእነዚያም ከአጋሩት ብዙን ማሰቃየት ትሰማላችሁ ፡ ፡ ብትታገሱና ብትጠነቀቁ ይህ ከጥብቅ ነገሮች ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

イタリア語

e dicono : “ ecco i greggi e le messi consacrate : potranno cibarsene solo quelli che designeremo” . quali pretese ! e [ designano ] animali il cui dorso è tabù e animali sui quali non invocano il nome di allah .

アムハラ語

በሐሳባቸውም ይህች እርም የኾነች ለማዳ እንስሳና አዝመራ ናት ፡ ፡ የምንሻው ሰው እንጂ ሌላ አይበላትም ፡ ፡ ( ይህች ) ጀርቦችዋ እርም የተደረገች ለማዳ እንስሳም ናት ( አትጫንም ) ፡ ፡ ይህች በርሷ ላይ የአላህን ስም ( ስትታረድ ) የማይጠሩባትም እንስሳ ናት አሉ ፡ ፡ በእርሱ ላይ ለመቅጠፍ ( ነገሩን ወደ አላህ አስጠጉ ) ፡ ፡ ይቀጥፉት በነበሩት ነገር በእርግጥ ይቀጣቸዋል ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

人による翻訳を得て
8,030,648,489 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK