検索ワード: föräldrarna (スウェーデン語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

Swedish

Amharic

情報

Swedish

föräldrarna

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

スウェーデン語

アムハラ語

情報

スウェーデン語

han kom nu genom andens tillskyndelse till helgedomen. och när föräldrarna buro in barnet jesus, för att så göra med honom som sed var efter lagen,

アムハラ語

በመንፈስም ወደ መቅደስ ወጣ፤ ወላጆቹም እንደ ሕጉ ልማድ ያደርጉለት ዘንድ ሕፃኑን ኢየሱስን በአስገቡት ጊዜ፥

最終更新: 2012-05-06
使用頻度: 1
品質:

スウェーデン語

föräldrarna skall inte klandras om de i samråd beslutar att skilja barnet från modern . och om ni beslutar lämna era barn till en fostermor skall ni inte klandras för detta , förutsatt att ni sörjer som sig bör för barnets säkerhet och välfärd .

アムハラ語

እናቶችም ልጆቻቸውን ሙሉ የኾኑን ሁለት ዓመታት ያጥቡ ፡ ፡ ( ይህም ) ማጥባትን መሙላት ለሻ ሰው ነው ፡ ፡ ለእርሱም በተወለደለት ( አባት ) ላይ ምግባቸውና ልብሳቸው በችሎታው ልክ አለበት ፡ ፡ ነፍስ ችሎታዋን እንጂ አትገደድም ፡ ፡ ወላጂት ( እናት ) በልጅዋ ምክንያት ለርሱ የተወለደለትም ( አባት ) በልጁ ምክንያት አይጎዳዱ ፡ ፡ በወራሽም ላይ እንደዚሁ ብጤ አለበት ፡ ፡ ( ወላጆቹ ) ከሁለቱም በኾነ መዋደድና መመካከር ( ልጁን ከጡት ) መነጠልን ቢፈልጉ በሁለቱም ላይ ኃጢኣት የለባቸውም ፡ ፡ ልጆቻችሁንም ለሌሎች አጥቢዎች ማስጠባትን ብትፈልጉ ልትሰጡ የሻችሁትን በመልካም ኹኔታ በሰጣችሁ ጊዜ ( በማስጠባታችሁ ) በእናንተ ላይ ኃጢኣት የለባችሁም ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፤ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች መኾኑን ዕወቁ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スウェーデン語

gud föreskriver följande om [ arvsrätt för ] era barn : sonens [ lott ] är lika med två döttrars lott ; om döttrarna är fler än två , är deras lott två tredjedelar av kvarlåtenskapen , och om endast en dotter finns , skall hon ärva hälften . [ den dödes ] föräldrar skall ärva en sjättedel var av kvarlåtenskapen om han efterlämnat barn ; men om han inte efterlämnar barn och föräldrarna är enda arvtagare , är moderns lott en tredjedel .

アムハラ語

አላህ በልጆቻችሁ ( ውርስ በሚከተለው ) ያዛችኋል ፡ ፡ ለወንዱ የሁለት ሴቶች ድርሻ ብጤ አለው ፡ ፡ ( ሁለት ወይም ) ከሁለት በላይም የኾኑ ሴቶች ብቻ ቢኾኑ ለእነሱ ( ሟቹ ) ከተወው ረጀት ( ድርሻ ) ከሦስት ሁለት እጁ አላቸው ፡ ፡ አንዲትም ብትኾን ለርሷ ግማሹ አላት ፡ ፡ ለአባትና ለእናቱም ለእርሱ ልጅ እንዳለው ከሁለቱ ለያንዳንዱ ከስድስት አንድ አላቸው ፡ ፡ ለእርሱም ልጅ ባይኖረውና ወላጆቹ ቢወርሱት ለእናቱ ሲሶው አላት ፡ ፡ ለእርሱም ወንድሞችና እኅቶች ቢኖሩት ለናቱ ከስድስት አንድ አላት ፡ ፡ ( ይህም የተባለው ) በርሷ ከተናዘዘባት ኑዛዜ ወይም ከዕዳ በኋላ ነው ፡ ፡ አባቶቻችሁና ልጆቻችሁ ለእናንተ በመጥቀም ማንኛቸው ይበልጥ ቅርብ እንደኾኑ አታውቁም ፡ ፡ ( ይኽም ) ከአላህ የተደነገገ ነው ፤ አላህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

人による翻訳を得て
7,794,313,917 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK