検索ワード: hongera kwa siku yako ya kuzaliwa! (スワヒリ語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

Swahili

Amharic

情報

Swahili

hongera kwa siku yako ya kuzaliwa!

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

スワヒリ語

アムハラ語

情報

スワヒリ語

kwa siku ya kupambanua !

アムハラ語

ለመለያው ቀን ( በተባለ ጊዜ ፤ በፍጡሮች መካከል ይፈረዳል ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

ninaapa kwa siku ya kiyama !

アムハラ語

( ነገሩ ከሓዲዎች እንደሚሉት ) አይደለም ፡ ፡ በትንሣኤ ቀን እምላለሁ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

haya ndiyo mliyo ahidiwa kwa siku ya hisabu .

アムハラ語

ይህ ለምርመራው ቀን የምትቀጠሩት ተሰፋ ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

na amani iwe juu yake siku ya kuzaliwa , na siku ya kufa , na siku ya kufufuliwa .

アムハラ語

በተወለደበት ቀንና በሚሞትበትም ቀን ፣ ሕያው ሆኖ በሚነሳበትም ቀን ሰላም በእሱ ላይ ይሁን ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

kwa siku gani hiyo wamewekewa muda huo ?

アムハラ語

ለየትኛው ቀን ተቀጠሩ ( የሚባል ሲኾን ) ፤

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

nawapeni hongera kwa sababu mnanikumbuka na kwa sababu mnayashikilia yale maagizo niliyowapeni.

アムハラ語

ወንድሞች ሆይ፥ በሁሉ ስለምታስቡኝና አሳልፌ እንደ ሰጠኋችሁ ወግን ፈጽማችሁ ስለ ያዛችሁ አመሰግናችኋለሁ።

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

humo watapata wakitakacho , na kwetu yako ya ziada .

アムハラ語

ለነርሱ በውስጧ ሲኾኑ የሚሹት ሁሉ አልላቸው ፡ ፡ እኛም ዘንድ ጭማሪ አልለ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

usisahau kazi yako ya kila siku… ninamaanisha masomo yako.

アムハラ語

!

最終更新: 2016-02-24
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

tulifika katika mji wa sirakusa, tukakaa hapo kwa siku tatu.

アムハラ語

ወደ ሰራኩስም በገባን ጊዜ ሦስት ቀን ተቀመጥን፤

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

lakini mtu anataka tu kuendelea na maasi kwa siku zilioko mbele yake .

アムハラ語

ይልቁንም ሰው በፊቱ ባለው ነገር ( በትንሣኤ ) ሊያስተባብል ይፈልጋል ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

sala yako ya shukrani yaweza kweli kuwa bora, lakini huyo mwingine haitamfaidia.

アムハラ語

አንተማ መልካም ታመሰግናለህ፥ ሌላው ግን አይታነጽበትም።

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

lakini unao ugumu na ukaidi wa moyo, na hivyo unajilundikia adhabu kwa siku ile ambayo ghadhabu ya mungu na hukumu zake za haki vitadhihirishwa.

アムハラ語

ነገር ግን እንደ ጥንካሬህና ንስሐ እንደማይገባ ልብህ የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ በሚገለጥበት በቍጣ ቀን ቍጣን በራስህ ላይ ታከማቻለህ።

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

ambaye ameziumba mbingu na ardhi , na viliomo ndani yake kwa siku sita . kisha akatawala juu ya a'rshi , arrahman , mwingi wa rehema !

アムハラ語

ያ ሰማያትና ምድርን በመካከላቸው ያለውንም ሁሉ በስድስት ቀኖች ውስጥ የፈጠረ ፣ ከዚያም በዐርሹ ላይ ( ሥልጣኑ ) የተደላደለ አልረሕማን ነው ፡ ፡ ከእርሱም ዐዋቂን ጠይቅ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

ikapatikana nafasi, wakati wa sikukuu ya kuzaliwa kwake herode. herode aliwafanyia karamu wazee wa baraza lake, majemadari na viongozi wa galilaya.

アムハラ語

በደስታም ይሰማው ነበር። ሄሮድስም በተወለደበት ቀን ለመኳንንቱና ለሻለቆቹ ለገሊላም ሹማምንት ግብር ባደረገ ጊዜ ምቹ ቀን ሆነላትና

最終更新: 2012-05-04
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

na nini dhana ya wanao mzulia mwenyezi mungu kwa siku ya kiyama ? hakika mwenyezi mungu ana fadhila juu ya watu , lakini wengi wao hawashukuru .

アムハラ語

የእነዚያም በአላህ ላይ ውሸትን የሚቀጣጥፉ ( ሰዎች ) በትንሣኤ ቀን ( በአላህ ) ጥርጣሬያቸው ምንድን ነው ( አይቀጡም ይመስላቸዋልን ) አላህ በሰዎች ላይ ( ቅጣትን ባለማቻኮል ) የልግስና ባለቤት ነው ፡ ፡ ግን አብዛኛዎቹ አያመሰግኑም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

yeye ndiye mwenye vyeo vya juu , mwenye a'rshi . hupeleka roho kwa amri yake juu ya amtakaye katika waja wake , ili kuonya kwa siku ya mkutano .

アムハラ語

( እርሱ ) ደረጃዎችን ከፍ አድራጊ የዐርሹ ባለቤት ነው ፡ ፡ የመገናኛውን ቀን ያስፈራራ ዘንድ ከባሮቹ በሚሻው ሰው ላይ ከትዕዛዙ መንፈስን ( ራእይን ) ያወርዳል ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

anapitisha mambo yote yalio baina mbingu na ardhi , kisha yanapanda kwake kwa siku ambayo kipimo chake ni miaka elfu kwa mnavyo hisabu nyinyi .

アムハラ語

ነገሩን ሁሉ ከሰማይ ወደ ምድር ያዘጋጃል ፡ ፡ ከዚያም ከምትቆጥሩት ( ዘመን ) ልኩ ሺህ ዓመት በሆነ ቀን ውስጥ ወደርሱ ይወጣል ( ይመለሳል ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

hakika mola wenu mlezi ni mwenyezi mungu , ambaye ameziumba mbingu na ardhi kwa siku sita , na ametawala kwenye ufalme wake , anaendesha mambo yote . hapana mwombezi ila baada ya idhini yake .

アムハラ語

ጌታችሁ ያ ሰማያትንና ምድርን በስድስት ቀኖች ውስጥ የፈጠረ አላህ ነው ፡ ፡ ከዚያም ነገሩን ሁሉ የሚያስተናብር ሲኾን በዐርሹ ላይ ( ስልጣኑ ) ተደላደለ ፡ ፡ ከእርሱ ፈቃድ በኋላ ቢኾን እንጂ አንድም አማላጅ የለም ፡ ፡ እነሆ ! አላህ ጌታችሁ ነውና ተገዙት ፤ አትገሰጹምን

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

hayo ni kwa sababu walisema : hautatugusa moto isipo kuwa kwa siku chache tu . na yakawadanganya katika dini yao yale ambayo wenyewe waliyo kuwa wakiyazua .

アムハラ語

ይኸ እነርሱ « እሳት የተቆጠሩ ቀኖችን እንጅ አትነካንም » በማለታቸው ነው ፡ ፡ በሃይማኖታቸውም ይቀጣጥፉት የነበሩት ነገር አታለላቸው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

スワヒリ語

akasema : alama yako ni kuwa hutasema na watu kwa siku tatu , isipo kuwa kwa kuashiria tu . na mdhukuru mola mlezi wako kwa wingi na mtakase jioni na asubuhi .

アムハラ語

« ጌታዬ ሆይ ! ለእኔ ምልክትን አድርግልኝ » አለ ፡ ፡ « ምልክትህ ሦስት ቀን በጥቅሻ ቢኾን እንጅ ሰዎችን አለማናገርህ ነው ፡ ፡ ጌታህንም በብዙ አውሳ ፡ ፡ በማታና በጧትም አወድሰው » አለው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

人による翻訳を得て
7,728,900,276 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK