検索ワード: besserung (ドイツ語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

German

Amharic

情報

German

besserung

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

ドイツ語

アムハラ語

情報

ドイツ語

die auf der erde unheil stiften und keine besserung bringen . "

アムハラ語

« የእነዚያን በምድር ላይ የሚያጠፉትንና የማያበጁትን ፡ ፡ »

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

ドイツ語

wer aber weissagt, der redet den menschen zur besserung und zur ermahnung und zur tröstung.

アムハラ語

ትንቢትን የሚናገር ግን ለማነጽና ለመምከር ለማጽናናትም ለሰው ይናገራል።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

außer denen , die danach umkehren und besserung zeigen . denn gott ist voller vergebung und barmherzig .

アムハラ語

እነዚያ ከዚህ በኋላ ንስሓ የገቡና ( ሥራቸውን ) ያሳመሩ ሲቀሩ ፡ ፡ ( እነዚህንስ ይምራቸዋል ) ፤ አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

nun befanden sich in der stadt neun mitglieder einer bande , die auf der erde unheil stifteten und keine besserung brachten .

アムハラ語

በከተማይቱም ውስጥ በምድር ውስጥ የሚያበላሹና የማያሳምሩ ዘጠኝ ሰዎች ነበሩ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

die vergeltung für eine böse tat ist etwas gleich böses . wer aber verzeiht und besserung bringt , dessen lohn obliegt allah .

アムハラ語

የመጥፎም ነገረ ዋጋ ብጤዋ መጥፎ ናት ፡ ፡ ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአላህ ላይ ነው ፡ ፡ እርሱ በደለኞችን አይወድም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

eine schlechte tat soll mit etwas gleich bösem vergolten werden . wer aber verzeiht und besserung schafft , dessen lohn obliegt gott .

アムハラ語

የመጥፎም ነገረ ዋጋ ብጤዋ መጥፎ ናት ፡ ፡ ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአላህ ላይ ነው ፡ ፡ እርሱ በደለኞችን አይወድም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

und wenn zwei von euch es begehen , dann fügt ihnen beiden leid zu . wenn sie bereuen und besserung zeigen , dann laßt von ihnen ab .

アムハラ語

እነዚያንም ከእናንተ ውስጥ ( ዝሙትን ) የሚሠሩዋትን አሰቃዩዋቸው ፡ ፡ ቢጸጸቱና ሥራቸውንም ቢያሳምሩ ከእነርሱ ተገቱ ( አታሰቃዩዋቸው ) ፡ ፡ አላህ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ ነውና ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

außer denen , die umkehren und besserung zeigen , an gott festhalten und gegenüber gott aufrichtig in ihrer religion sind . jene zählen zu den gläubigen .

アムハラ語

እነዚያ የተመለሱ ( ሥራቸውን ) ያሳመሩም ፤ በአላህም የተጠበቁ ፤ ሃይማኖታቸውንም ለአላህ ፍጹም ያደረጉ ሲቀሩ ፡ ፡ እነዚያስ ከምእምናን ጋር ናቸው ፡ ፡ ለምእምናንም አላህ ታላቅን ምንዳ በእርግጥ ይሰጣል ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

und diejenigen , die am buch festhalten und das gebet verrichten - siehe , wir lassen den lohn derer , die besserung zeigen , nicht verlorengehen .

アムハラ語

እነዚያም መጽሐፉን ጠብቀው የሚይዙ ሶላትንም በደንቡ የሰገዱ እኛ የመልካም ሠሪዎችን ዋጋ አናጠፋም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

und wir senden die gesandten nur als freudenboten und warner . diejenigen nun , die glauben und besserung bringen , haben nichts zu befürchten , und sie werden nicht traurig sein .

アムハラ語

መልክተኞችንም አብሳሪና አስፈራሪ አድርገን እንጅ አንልክም ፡ ፡ ያመኑና መልካምን የሠሩ ሰዎችም በእነርሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም ፤ እነሱም አያዝኑም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

lasset ihr euch abermals dünken, wir verantworten uns vor euch? wir reden in christo vor gott; aber das alles geschieht, meine liebsten, euch zur besserung.

アムハラ語

ለእናንተ ስለ ራሳችን እንድንመልስ ሁልጊዜ ይመስላችኋልን? በእግዚአብሔር ፊት በክርስቶስ ሆነን እንናገራለን፤ ነገር ግን፥ ወዳጆች፥ እናንተን ልናንጻችሁ ሁሉን እንናገራለን።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

die vergeltung für eine Übeltat soll ein Übel gleichen ausmaßes sein ; dessen lohn aber , der vergibt und besserung bewirkt , ruht sicher bei allah . wahrlich , er liebt die ungerechten nicht .

アムハラ語

የመጥፎም ነገረ ዋጋ ብጤዋ መጥፎ ናት ፡ ፡ ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአላህ ላይ ነው ፡ ፡ እርሱ በደለኞችን አይወድም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

ドイツ語

als er nun mit gewalt den greifen wollte , der ihrer beider feind war , sagte dieser : « o mose , willst du denn mich töten , wie du gestern einen menschen getötet hast ? du willst nichts anderes , als ein gewalttäter im land zu sein , und du willst nicht zu denen gehören , die besserung bringen . »

アムハラ語

( ሙሳ ) ያንን እርሱ ለሁለቱም ጠላት የሆነውን ሰው በኃይል ሊይዘው በፈለገም ጊዜ « ሙሳ ሆይ ! በትላንትናው ቀን ነፍስን እንደ ገደልክ ልትገድለኝ ትፈልጋለህን በምድር ለይ ጨካኝ መሆንን እንጅ ሌላ አትፈልግም ፡ ፡ ከመልካም ሠሪዎችም መሆንን አትፈልግም » አለው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

人による翻訳を得て
7,795,115,845 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK