検索ワード: protecteur (フランス語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

French

Amharic

情報

French

protecteur

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

フランス語

アムハラ語

情報

フランス語

et allah suffit comme protecteur . et allah suffit comme secoureur .

アムハラ語

አላህም ጠላቶቻችሁን ዐዋቂ ነው ፡ ፡ ጠባቂነትም በአላህ በቃ ፡ ፡ ረዳትነትም በአላህ በቃ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

dis : « rien ne nous atteindra , en dehors de ce qu' allah a prescrit pour nous . il est notre protecteur .

アムハラ語

« አላህ ለኛ የጻፈልን ( ጥቅም ) እንጂ ሌላ አይነካንም ፡ ፡ እርሱ ረዳታችን ነው ፡ ፡ በአላህ ላይም ምእመናን ይመኩ » በላቸው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

et s' ils tournent le dos , sachez alors qu' allah est votre maître . quel excellent maître et quel excellent protecteur !

アムハラ語

( ከእምነት ) ቢዞሩም አላህ ረዳታችሁ መኾኑን ዕወቁ ፡ ፡ ( እርሱ ) ምን ያምር ጠባቂ ! ምን ያምርም ረዳት !

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

c' est qu' allah est vraiment le protecteur de ceux qui ont cru ; tandis que les mécréants n' ont pas de protecteur .

アムハラ語

ይህ አላህ የእነዚያ ያመኑት ሰዎች ረዳት ስለኾነና ከሓዲዎችም ለእነርሱ ረዳት ስለሌላቸው ነው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

un châtiment les atteindra dans la vie présente . le châtiment de l' au-delà sera cependant plus écrasant et ils n' auront nul protecteur contre allah .

アムハラ語

ለእነሱ በቅርቢቱ ሕይወት ቅጣት አላቸው ፡ ፡ የመጨረሻይቱም ( ዓለም ) ቅጣት በጣም የበረታ ነው ፡ ፡ ለእነሱም ከአላህ ( ቅጣት ) ምንም ጠባቂ የላቸውም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

et nous avions donné à moïse le livre dont nous avions fait un guide pour les enfants d' israël : « ne prenez pas de protecteur en dehors de moi » .

アムハラ語

ሙሳንም መጽሐፉን ሰጠነው ፡ ፡ ለእስራኤልም ልጆች መሪ አደረግነው ፡ ፡ ከእኔ ሌላ መጠጊያን አትያዙ ፤ ( አልናቸውም ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

フランス語

ainsi l' avons-nous fait descendre ( le coran ) [ sous forme ] de loi en arabe . et si tu suis leurs passions après ce que tu as reçu comme savoir , il n' y aura pour toi , contre allah , ni allié ni protecteur .

アムハラ語

እንደዚሁ በዐረብኛ የተነገረ ፍትሕ ሲኾን አወረድነው ፡ ፡ ዕውቀቱ ከመጣልህም በኋላ ዝንባሌዎቻቸውን ብትከተል ከአላህ ቅጣት ምንም ረዳትም ጠባቂም የለህም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

人による翻訳を得て
7,779,125,901 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK