検索ワード: beware (英語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

English

Amharic

情報

English

beware

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

英語

アムハラ語

情報

英語

and beware of the fire gotten ready for the infidels .

アムハラ語

ያችንም ለከሓዲዎች የተደገሰችውን እሳት ተጠንቀቁ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

beware ! they do spread disorder but they realize it not .

アムハラ語

ንቁ እነርሱ አጥፊዎቹ እነሱው ናቸው ፤ ግን አያውቁም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

the people of thamud turned away from their lord . beware !

アムハラ語

በእሷ ውስጥ እንዳልኖሩባት ሆኑ ፡ ፡ ንቁ ! ሰሙዶች ጌታቸውን በእርግጥ ካዱ ፡ ፡ ንቁ ! ለሰሙዶች ( ከአላህ እዝነት ) መራቅ ተገባቸው ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

beware of dogs, beware of evil workers, beware of the concision.

アムハラ語

ከውሾች ተጠበቁ፥ ከክፉዎችም ሠራተኞች ተጠበቁ፥ ከሐሰተኛም መገረዝ ተጠበቁ።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

英語

nay , were ye to know with certainty of mind , ( ye would beware ! )

アムハラ語

በእውነቱ ( የሚጠብቃችሁን ) እርግጠኛ ዕውቀትን ብታውቁ ኖሮ ፤ ( ባልዘናጋችሁ ነበር ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

beware therefore, lest that come upon you, which is spoken of in the prophets;

アムハラ語

እንግዲህ። እናንተ የምትንቁ፥ እዩ ተደነቁም ጥፉም አንድ ስንኳ ቢተርክላችሁ የማታምኑትን ሥራ በዘመናችሁ እኔ እሠራለሁና ተብሎ በነቢያት የተነገረው እንዳይደርስባችሁ ተጠንቀቁ።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

英語

beware ! condemmed were the people of midian as those of thamud had been before them !

アムハラ語

በእርሷ ውስጥ እንዳልነበሩ ሆኑ ፡ ፡ ንቁ ! ሰሙድ ( ከአላህ እዝነት ) እንደ ራቀች መድየንም ትራቅ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

god has prepared for them a severe retribution . so beware of god , o you who possess intellect and have faith .

アムハラ語

አላህ ለእነርሱ ብርቱን ቅጣት አዘጋጀ ፡ ፡ እናንተም የአእምሮ ባለቤቶች ሆይ ! አላህን ፍሩ ፡ ፡ እነዚያ ያመኑ ( ሆይ ) ! አላህ ወደናንተ ግሳጼን በእርግጥ አወረደ ፡ ፡ መልክተኛን ( ላከ ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

and beware of discord which does not afflict the wrongdoers among you exclusively ; and know that god is severe in retribution .

アムハラ語

ከናንተም ውስጥ እነዚያን የበደሉትን ብቻ ለይታ የማትነካን ፈተና ተጠንቀቁ ፡ ፡ አላህም ቅጣቱ ብርቱ መኾኑን እወቁ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

and beware of an affliction that will not smite exclusively those among you who have done wrong . know that god is severe in exacting retribution .

アムハラ語

ከናንተም ውስጥ እነዚያን የበደሉትን ብቻ ለይታ የማትነካን ፈተና ተጠንቀቁ ፡ ፡ አላህም ቅጣቱ ብርቱ መኾኑን እወቁ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

and beware of a punishment , which shall not visit the wrongdoers among you exclusively , and know that allah is severe in retribution .

アムハラ語

ከናንተም ውስጥ እነዚያን የበደሉትን ብቻ ለይታ የማትነካን ፈተና ተጠንቀቁ ፡ ፡ አላህም ቅጣቱ ብርቱ መኾኑን እወቁ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

allah does not lead any people astray after he has guided them until he has made clear to them what they should beware of . indeed allah has knowledge of all things .

アムハラ語

አላህም ሕዝቦችን ከአቀናቸው በኋላ የሚጠነቀቁትን ( ሥራ ) ለእነሱ እስከሚገልጸላቸው ( እስከሚተውትም ) ድረስ ጥፋተኛ የሚያደርግ አይደለም ፡ ፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

beware lest any man spoil you through philosophy and vain deceit, after the tradition of men, after the rudiments of the world, and not after christ.

アムハラ語

እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ።

最終更新: 2012-05-05
使用頻度: 1
品質:

英語

and beware a day whereon we will make the mountains to pass , and thou wilt see the earth away plain , and we shall gather them , and we shall leave of them not one .

アムハラ語

ተራራዎችንም የምናስኼድበትን ቀን ( አስታውስ ) ፡ ፡ ምድርንም ግልጽ ኾና ታያታለህ ፡ ፡ እንሰበስባቸዋለንም ፡ ፡ ከእነሱም አንድንም አንተውም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

and beware a day when no soul for another shall give satisfaction , and no counterpoise shall be accepted from it , nor any intercession shall be profitable to it , neither shall they be helped .

アムハラ語

( አማኝ ) ነፍስም ከ ( ከሓዲ ) ነፍስ ምንንም የማትጠቅምበትን ፣ ከርሷም ቤዛ የማይወሰድበትን ፣ ምልጃም ለርሷ የማትጠቅምበትን ፣ እነርሱም የማይረዱበትን ቀን ተጠንቀቁ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

allah knows well those of you who steal away , concealing themselves behind others . let those who disobey the order of the messenger beware lest they should be involved in some affliction , or are visited by a woeful scourge .

アムハラ語

በመካከላችሁ የመልክተኛውን ጥሪ ከፊላችሁ ከፊሉን እንደ መጥራት አታድርጉት ፡ ፡ ከእናንተ ውስጥ እነዚያን እየተከለሉ በመስለክለክ የሚወጡትን አላህ በእርግጥ ያውቃቸዋል ፡ ፡ እነዚያም ትዕዛዙን የሚጥሱ መከራ እንዳትደርስባቸው ወይም አሳማሚ ቅጣት እንዳያገኛቸው ይጠንቀቁ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

already allah knows those of you who slip away , concealed by others . so let those beware who dissent from the prophet 's order , lest fitnah strike them or a painful punishment .

アムハラ語

በመካከላችሁ የመልክተኛውን ጥሪ ከፊላችሁ ከፊሉን እንደ መጥራት አታድርጉት ፡ ፡ ከእናንተ ውስጥ እነዚያን እየተከለሉ በመስለክለክ የሚወጡትን አላህ በእርግጥ ያውቃቸዋል ፡ ፡ እነዚያም ትዕዛዙን የሚጥሱ መከራ እንዳትደርስባቸው ወይም አሳማሚ ቅጣት እንዳያገኛቸው ይጠንቀቁ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

and let them beware the day whereon we shall gather them all together ; then we shall say unto those who associated : where are your associate-gods whom ye have been asserting ?

アムハラ語

ሁላቸውንም የምንሰበስብበትንና ከዚያም ለእነዚያ ( ጣዖታትን ) ለአጋሩት እነዚያ ( ለአላህ ) ተጋሪዎች ናቸው ብላችሁ ታስቧቸው የነበራችሁት ተጋሪዎቻችሁ የት ናቸው የምንልበትን ቀን ( አስታውስ ) ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

( x ) this is my way -that which is straight : follow it , then , and do not follow other paths lest they scatter you from his path . this is what he has enjoined upon you , so that you may beware . '

アムハラ語

« ይህም ቀጥተኛ ሲኾን መንገዴ ነው ፤ ተከተሉትም ፡ ፡ ( የጥመት ) መንገዶችንም አትከተሉ ፡ ፡ ከ ( ቀጥተኛው ) መንገዱ እናንተን ይለያዩዋችኋልና ፡ ፡ እነሆ ትጠነቀቁ ዘንድ በርሱ አዘዛችሁ ፡ ፡ »

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

人による翻訳を得て
8,040,564,809 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK