プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。
replies and forwards
ደቂቃዎች
最終更新: 2014-08-20
使用頻度: 1
品質:
women are your planting place ( for children ) ; come then to your planting place as you please and forward ( good deeds ) for your souls , and fear allah . and know that you shall meet him .
ሴቶቻችሁ ለናንተ እርሻ ናቸው ፡ ፡ እርሻችሁንም በፈለጋችሁት ኹነታ ድረሱ ፡ ፡ ለነፍሶቻችሁም ( መልካም ሥራን ) አስቀድሙ ፡ ፡ አላህንም ፍሩ ፡ ፡ እናንተም ተገናኝዎቹ መኾናችሁን ዕወቁ ፡ ፡ ምእመናንንም ( በገነት ) አብስር ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
then we heard his prayer and removed that adversity from which he suffered , and we gave him his household ( that he had lost ) and the like thereof along with them , a mercy from our store , and a remembrance for the worshippers ;
ለእርሱም ጥሪውን ተቀበልነው ፡ ፡ ከጉዳትም በእርሱ ላይ የነበረውን ሁሉ አስወገድን ፡ ፡ ቤተሰቦቹንም ከእነሱም ጋር መሰላቸውን ከእኛ ዘንድ ለችሮታና ለተገዢዎች ለማስገንዘብ ሰጠነው ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
go ye , then , for four months , backwards and forwards , ( as ye will ) , throughout the land , but know ye that ye cannot frustrate allah ( by your falsehood ) but that allah will cover with shame those who reject him .
በምድር ላይም አራት ወሮችን ( ጸጥተኞች ስትኾኑ ) ኺዱ ፡ ፡ እናንተም ከአላህ ( ቅጣት ) የማታመልጡ መኾናችሁንና አላህም ከሓዲዎችን አዋራጅ መኾኑን ዕወቁ ፤ ( በሏቸው ) ፡ ፡
最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:
関係性の低い人による翻訳は非表示になります。
関係性の低い結果を表示します。