検索ワード: inventing (英語 - アムハラ語)

コンピュータによる翻訳

人が翻訳した例文から、翻訳方法を学びます。

English

Amharic

情報

English

inventing

Amharic

 

から: 機械翻訳
よりよい翻訳の提案
品質:

人による翻訳

プロの翻訳者、企業、ウェブページから自由に利用できる翻訳レポジトリまで。

翻訳の追加

英語

アムハラ語

情報

英語

we would be inventing lies against god if we returned to your faith after god has delivered us from it . it is not for us to return to it unless god our lord so willed .

アムハラ語

« አላህ ከእርሷ ከአዳነን በኋላ ወደ ሃይማኖታችሁ ብንመለስ በአላህ ላይ በእርግጥ ውሸትን ቀጠፍን ፡ ፡ አላህ ጌታችን ካልሻም በስተቀር ለእኛ ወደእርሷ ልንመለስ አይገባንም ፡ ፡ ጌታችን ዕውቀቱ ሁሉን ነገር ሰፋ ፡ ፡ በአላህ ላይ ተጠጋን ፡ ፡ ጌታችን ሆይ ! በኛና በወገኖቻችን መካከል በውነት ፍረድ ፡ ፡ አንተም ከፈራጆቹ ሁሉ በላጭ ነህ » ( አለ )

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

and they allocate , to something they do not know , a share of what we have provided for them . by god , you will be questioned about what you have been inventing .

アムハラ語

ለማያውቁትም ( ጣዖታት ) ከሰጠናቸው ሲሳይ ፈንታን ያደርጋሉ ፡ ፡ በአላህ እምላለሁ ፤ ትቀጣጥፉት ከነበራችሁት ሁሉ በእርግጥ ትጠየቃላችሁ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

" and the use of these cattle is forbidden for carrying burden . " they do not pronounce the name of god on certain animals , inventing lies against him .

アムハラ語

በሐሳባቸውም ይህች እርም የኾነች ለማዳ እንስሳና አዝመራ ናት ፡ ፡ የምንሻው ሰው እንጂ ሌላ አይበላትም ፡ ፡ ( ይህች ) ጀርቦችዋ እርም የተደረገች ለማዳ እንስሳም ናት ( አትጫንም ) ፡ ፡ ይህች በርሷ ላይ የአላህን ስም ( ስትታረድ ) የማይጠሩባትም እንስሳ ናት አሉ ፡ ፡ በእርሱ ላይ ለመቅጠፍ ( ነገሩን ወደ አላህ አስጠጉ ) ፡ ፡ ይቀጥፉት በነበሩት ነገር በእርግጥ ይቀጣቸዋል ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

警告:見えない HTML フォーマットが含まれています

英語

we would certainly be inventing falsehoods against god if we were to accept your way of life , when god has already saved us from it . we do not have to accept it unless god , our lord , wills it .

アムハラ語

« አላህ ከእርሷ ከአዳነን በኋላ ወደ ሃይማኖታችሁ ብንመለስ በአላህ ላይ በእርግጥ ውሸትን ቀጠፍን ፡ ፡ አላህ ጌታችን ካልሻም በስተቀር ለእኛ ወደእርሷ ልንመለስ አይገባንም ፡ ፡ ጌታችን ዕውቀቱ ሁሉን ነገር ሰፋ ፡ ፡ በአላህ ላይ ተጠጋን ፡ ፡ ጌታችን ሆይ ! በኛና በወገኖቻችን መካከል በውነት ፍረድ ፡ ፡ አንተም ከፈራጆቹ ሁሉ በላጭ ነህ » ( አለ )

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

allah does not forgive ( the sin of inventing an ) association with him , but he forgives other sins to whomsoever he will . whosoever associates with allah has gone astray in far error .

アムハラ語

አላህ በርሱ የማጋራትን ( ወንጀል ) አይምርም ፡ ፡ ከዚህም ወዲያ ያለውን ለሚሻው ሰው ይምራል ፡ ፡ በአላህም የሚያጋራ ሰው ( ከእውነት ) የራቀን መሳሳት በእርግጥ ተሳሳተ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

indeed lost are they who have killed their children , from folly , without knowledge , and have forbidden that which allah has provided for them , inventing a lie against allah . they have indeed gone astray and were not guided .

アムハラ語

እነዚያ ያለ ዕውቀት በሞኝነት ልጆቻቸውን የገደሉና አላህም የሰጣቸውን ( ሲሳይ ) በአላህ ላይ በመቅጠፍ እርም ያደረጉ በእርግጥ ከሰሩ ፡ ፡ በእርግጥ ተሳሳቱ ፡ ፡ ተመሪዎችም አልነበሩም ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

英語

allah does not forgive ( the sin of inventing an ) association with him , but he forgives other ( sins ) to whomsoever he will . he who associates with allah has invented a great sin .

アムハラ語

አላህ በእርሱ ማጋራትን በፍጹም አይምርም ፡ ፡ ከዚህ ሌላ ያለውንም ( ኀጢአት ) ለሚሻው ሰው ይምራል ፡ ፡ በአላህም የሚያጋራ ሰው ታላቅን ኀጢአት በእርግጥ ቀጠፈ ፡ ፡

最終更新: 2014-07-02
使用頻度: 1
品質:

人による翻訳を得て
7,795,124,826 より良い訳文を手にいれましょう

ユーザーが協力を求めています。



ユーザー体験を向上させるために Cookie を使用しています。弊社サイトを引き続きご利用いただくことで、Cookie の使用に同意していただくことになります。 詳細。 OK