검색어: onrechtplegers (네덜란드어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

Dutch

Amharic

정보

Dutch

onrechtplegers

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

네덜란드어

암하라어

정보

네덜란드어

ook de mensen van het kreupelbos waren onrechtplegers .

암하라어

እነሆ የአይከት ሰዎችም በእርግጥ በዳዮች ነበሩ ፤

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

wij hebben die tot een verzoeking gemaakt voor de onrechtplegers .

암하라어

እኛ ለበዳዮች ፈተና አድርገናታል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

en voorwaar , de bewoners van aikah waren zeker onrechtplegers .

암하라어

እነሆ የአይከት ሰዎችም በእርግጥ በዳዮች ነበሩ ፤

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

die bij jouw heer gemerkt zijn en die niet ver van de onrechtplegers weg zijn .

암하라어

ከጌታህ ዘንድ ምልክት የተደረገባት ስትሆን ( አዘነብናት ) ፡ ፡ እርሷም ከበደለኞቹ ሩቅ አይደለችም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

zij zeiden : " onze heer zij geprezen , wij waren onrechtplegers . "

암하라어

« ጌታችን ጥራት ይገባው ፡ ፡ እኛ በዳዮች ነበርን ፤ » አሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

네덜란드어

en zo maken wij de onrechtplegers tot helpers voor elkaar om wat zij hebben begaan .

암하라어

እንደዚሁም የበደለኞችን ከፊል በከፊሉ ላይ ይሠሩት በነበሩት ጥፋት ምክንያት እንሾማለን ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

dan redden wij hen die godvrezend zijn en laten de onrechtplegers daarin op de knieën achter .

암하라어

ከዚያም እነዚያን የተጠነቀቁትን እናድናለን ፡ ፡ አመጸኞቹንም የተንበረከኩ ኾነው በውስጧ እንተዋቸዋለን ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

degenen die dan daarna de leugens over allah verzinnen : zij zijn degenen die onrechtplegers zijn .

암하라어

ከዚህም በኋላ በአላህ ላይ ውሸትን የቀጣጠፉ ሰዎች እነዚያ እነርሱ በደለኞች ናቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

en zij hebben velen tot dwaling gebracht . laat dan de onrechtplegers alleen maar meer dwalen . "

암하라어

« በእርግጥም ብዙዎችን አሳሳቱ ፡ ፡ ከሓዲዎችንም ጥመትን እንጅ ሌላን አትጨምርላቸው » ( አለ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

네덜란드어

en wij grepen hem en zijn troepen en wierpen hen in de zee . kijk dan hoe het einde was van de onrechtplegers .

암하라어

እርሱንም ሰራዊቱንም በጥብቅ ያዝናቸው ፡ ፡ በባሕርም ውስጥ ጣልናቸው ፡ ፡ የበደለኞች መጨረሻም ፤ እንዴት እንደ ነበረ ተመልከት ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

en wij maakten hen tot een teken voor de mensheid . en wij hebben voor de onrechtplegers een pijnlijke bestraffing voorbereid .

암하라어

የኑሕን ሰዎችም መልክተኞችን ባስተባበሉ ጊዜ አሰጠምናቸው ፡ ፡ ለሰዎችም መገሰጫ አደረግናለቸው ፡ ፡ ለበደለኞችም አሳማሚን ቅጣት አዘጋጅተናል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

en denk niet dat god niet goed let op wat de onrechtplegers doen . hij geeft hun slechts uitstel tot een dag waarop de blikken verstarren ,

암하라어

አላህንም በደለኞች ከሚሠሩት ግፍ ዘንጊ አድርገህ አታስብ ፡ ፡ የሚያቆያቸው ዓይኖች በእርሱ እስከሚፈጡበት ቀን ድረስ ብቻ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

en roep in plaats van god niet iets aan wat jou niet nut en niet schaadt . als jij dat doet , dan behoor jij zeker tot de onrechtplegers .

암하라어

« ከአላህም በቀር የማይጠቅምንና የማይጎዳን አትገዛ ፡ ፡ ብትሠራም አንተ ያንጊዜ ከበደለኞቹ ትሆናለህ » ( ተብያለሁ በላቸው ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

dan zuilen wij hen redden die ( allah ) vreesden , en wij laten de onrechtplegers er in achter , knielend .

암하라어

ከዚያም እነዚያን የተጠነቀቁትን እናድናለን ፡ ፡ አመጸኞቹንም የተንበረከኩ ኾነው በውስጧ እንተዋቸዋለን ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

? jij hebt daarin geen zeggenschap -- , of opdat hij zich genadig tot hen wendt of hen bestraft , want zij zijn onrechtplegers .

암하라어

( አላህ ) በእነርሱ ላይ ይቅርታ እስኪያደርግ ወይም እነርሱ በዳዮች ናቸውና እስኪቀጣቸው ድረስ ላንተ ከነገሩ ምንም የለህም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

en als god het gewild had zou hij hen tot één gemeenschap gemaakt hebben , maar hij laat in zijn barmhartigheid binnengaan wie hij wil . en de onrechtplegers hebben geen beschermer en geen helper .

암하라어

አላህም በሻ ኖሮ ( ባንድ ሃይማኖት ላይ ) አንድ ሕዝብ ባደረጋቸው ነበር ፡ ፡ ግን የሚሻውን ሰው በእዝነቱ ውስጥ ያስገባል ፡ ፡ በዳዮችም ለእነርሱ ወዳጅና ረዳት ምንም የላቸውም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

als hen zelfs maar een vleugje van de straf van jouw heer treft dan zeggen zij al : " wee ons , wij waren onrechtplegers . "

암하라어

ከጌታህ ቅጣትም ወላፈን ብትነካቸው « ዋ ጥፋታችን ! እኛ በዳዮች ነበርን » ይላሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

네덜란드어

en als iemand van hen zegt : " ik ben god naast hem " , dan vergelden wij hem dat met de hel . zo vergelden wij aan de onrechtplegers .

암하라어

ከእነሱም « እኔ ከእርሱ ሌላ አምላክ ነኝ » የሚል ያንን ገሀነምን እንመነዳዋለን ፡ ፡ እንደዚሁ በዳዮችን እንመነዳለን ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

네덜란드어

en denk niet ( o moehammad ) dat allah achteloos is tegenover wat de onrechtplegers doen . voorwaar , hij geeft hun uitstel tot de dag waarop de ogen verstard openstaan .

암하라어

አላህንም በደለኞች ከሚሠሩት ግፍ ዘንጊ አድርገህ አታስብ ፡ ፡ የሚያቆያቸው ዓይኖች በእርሱ እስከሚፈጡበት ቀን ድረስ ብቻ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

네덜란드어

dan zullen de blikken van hen die ongelovig zijn verstarren : " wee ons , wij hadden daarop niet gelet . jazeker , wij waren onrechtplegers . "

암하라어

እውነተኛውም ቀጠሮ በቀረበ ጊዜ ፥ ያን ጊዜ እነሆ የእነዚያ የካዱት ሰዎች ዓይኖች ይፈጥጣሉ ፡ ፡ « ዋ ጥፋታችን ! ከዚህ ( ቀን ) በእርግጥ በዝንጋቴ ላይ ነበርን ፤ በእውነትም በዳዮች ነበርን » ( ይላሉ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

인적 기여로
7,773,331,415 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인