검색어: omkring (노르웨이어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

Norwegian

Amharic

정보

Norwegian

omkring

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

노르웨이어

암하라어

정보

노르웨이어

som satt omkring den ,

암하라어

እነርሱ በርሷ ( አፋፍ ) ላይ ተቀማጮች በኾኑ ጊዜ ፤ ( ተረገሙ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

노르웨이어

disse menn var i alt omkring tolv.

암하라어

ሰዎቹም ሁሉ አሥራ ሁለት ያህሉ ነበር።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

노르웨이어

på dem og på skip bæres dere omkring .

암하라어

በእርሷም ላይ በመርከብም ላይ ትጫናላችሁ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

노르웨이어

og hele folket så ham gå omkring og love gud,

암하라어

ሕዝቡም ሁሉ እግዚአብሔርን እያመሰገነ ሲመላለስ አዩት፤

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

노르웨이어

men de var omkring fire tusen. og han lot dem fare.

암하라어

የበሉትም አራት ሺህ ያህል ነበሩ።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

노르웨이어

og jesus gikk omkring i templet i salomos buegang.

암하라어

ክረምትም ነበረ። ኢየሱስም በመቅደስ በሰሎሞን ደጅ መመላለሻ ይመላለስ ነበር።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

노르웨이어

la deg ikke lure av de vantros farting omkring i landet .

암하라어

የእነዚያ የካዱት ሰዎች በአገሮች መንፈላሰስ አያታልህ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

노르웨이어

men betania lå nær ved jerusalem, omkring femten stadier derfra,

암하라어

ቢታንያም አሥራ አምስት ምዕራፍ ያህል ለኢየሩሳሌም ቅርብ ነበረች።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

노르웨이어

da guds tjener stod opp for å påkalle ham , var de tett omkring ham . »

암하라어

እነሆም የአላህ ባሪያ ( ሙሐመድ አላህን ) የሚጠራው ኾኖ በተነሳ ጊዜ ( ጋኔኖች ) በእርሱ ላይ ድርብርቦች ሊኾኑ ቀረቡ ( ማለትም ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

노르웨이어

derfor drog mange av hans disipler sig tilbake og gikk ikke lenger omkring med ham.

암하라어

ከዚህም የተነሣ ከደቀ መዛሙርቱ ብዙዎች ወደ ኋላ ተመለሱ፤ ወደ ፊትም ከእርሱ ጋር አልሄዱም።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

노르웨이어

eller at han ikke tar dem fatt der de farter omkring uten at de kan forpurre det ?

암하라어

ወይም ( ካገር ወደ አገር ) በሚዛወሩበት ጊዜ የሚይዛቸው መኾኑን ( አይፈሩምን ) እነሱም አሸናፊዎች አይደሉም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

노르웨이어

kun vantro strides om guds ord . la deg ikke lure av deres farting omkring i landet !

암하라어

በአላህ አንቀጾች እነዚያ የካዱት ቢኾኑ እንጅ ማንም ( በመዝለፍ ) አይከራከርም ፡ ፡ በያገሮችም ውስጥ መዘዋወራቸው አይሸንግልህ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

노르웨이어

blant hans tegn er at han skapte dere av støv , og se , dere ble mennesker , spredt omkring .

암하라어

እናንተንም ከዐፈር መፍጠሩ ከዚያም እናንተ ወዲያውኑ የምትበታተኑ ሰዎች መኾናችሁ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

노르웨이어

vi har utslettet byer rundt omkring dere , og vi snur og vender på tegnene , så de må vende om .

암하라어

ከከተሞችም እነዚያን በአካባቢያችሁ የነበሩትን በእርግጥ አጠፋን ( ከክሕደታቸው ) ይመለሱም ዘንድ አስረጂዎችን መላለስን ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

노르웨이어

og han så på dem som satt omkring ham, og sa: se, det er min mor og mine brødre!

암하라어

በዙሪያው ተቀምጠው ወደ ነበሩትም ተመለከተና። እነሆ እናቴ ወንድሞቼም።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

노르웨이어

sett ikke nesen i været overfor din neste , og gå ikke hovmodig omkring på jorden . gud liker ikke innbilske skrytepaver .

암하라어

« ጉንጭህንም ( በኩራት ) ከሰዎች አታዙር ፡ ፡ በምድርም ላይ ተንበጥርረህ አትሂድ ፡ ፡ አላህ ተንበጥራሪን ጉረኛን ሁሉ አይወድምና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

노르웨이어

si : « dra omkring på jorden og se hva enden ble for dem som kalte sannhet for løgn ! »

암하라어

« በምድር ላይ ኺዱ የአስተባባዮችም መጨረሻ እንዴት እንደነበረ ተመልከቱ » በላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

노르웨이어

og alle englene stod omkring tronen og om de eldste og om de fire livsvesener, og de falt ned for tronen på sitt åsyn og tilbad gud og sa:

암하라어

መላእክቱም ሁሉ በዙፋኑና በሽማግሌዎቹ በአራቱም እንስሶቹ ዙሪያ ቆመው ነበር፤ በዙፋኑም ፊት በግምባራቸው ተደፉ፥ ለእግዚአብሔርም እየሰገዱ።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

노르웨이어

finner de ingen rettledning i hvor mange slekter vi har utslettet før dem , på hvis boplasser de vandrer omkring ? i dette er visselig tegn .

암하라어

ከክፍለ ዘመናት ሰዎች ብዙዎችን ያጠፋን መሆናችን በመኖሪያዎቻቸው የሚሄዱ ሲሆኑ ለእነርሱ አልተገለፀላቸውምን ? በዚህ ውስጥ ምልክቶች አሉት ፤ አይሰሙምን ?

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

노르웨이어

peter, jesu kristi apostel - til de utlendinger som er spredt omkring i pontus, galatia, kappadokia, asia og bitynia, utvalgt

암하라어

የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ ጴጥሮስ፥ እግዚአብሔር አብ አስቀድሞ እንዳወቃቸው በመንፈስም እንደሚቀደሱ፥ ይታዘዙና በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይረጩ ዘንድ ለተመረጡት በጳንጦስና በገላትያ በቀጰዶቅያም በእስያም በቢታንያም ለተበተኑ መጻተኞች፤ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

인적 기여로
7,763,471,561 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인