검색어: natumaini na ya kwako pia (스와힐리어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

Swahili

Amharic

정보

Swahili

natumaini na ya kwako pia

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

스와힐리어

암하라어

정보

스와힐리어

nao wakaketi makundimakundi ya watu mia moja na ya watu hamsini.

암하라어

መቶ መቶውና አምሳ አምሳው እየሆኑ በተራ በተራ ተቀመጡ።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na ya kwamba hatapata mtu ila aliyo yafanya mwenyewe ?

암하라어

ለሰውም ሁሉ የሠራው እንጅ ሌላ የለውም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

ndio hivi ! basi na wayaonje maji ya moto na ya usaha !

암하라어

ይህ ( ለከሓዲዎች ነው ) ፡ ፡ ይቅመሱትም ፡ ፡ የፈላ ውሃና እዥ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na ya kwamba mniabudu mimi ? hii ndiyo njia iliyo nyooka .

암하라어

ተገዙኝም ፤ ይህ ቀጥተኘ መንገድ ነው ፤ ( በማለትም ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

ambao wana yakini kuwa hakika watakutana na mola wao mlezi na ya kuwa hakika watarejea kwake .

암하라어

እነዚያ እነርሱ ጌታቸውን የሚገናኙ እነሱም ወደእርሱ ተመላሾች መኾናቸውን የሚያረጋግጡ በኾኑት ( ላይ እንጅ ከባድ ናት ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

je ! mlidhani ya kwamba tulikuumbeni bure na ya kwamba nyinyi kwetu hamtarudishwa ?

암하라어

« የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን » ( ለከንቱ የፈጠርናችሁ መሰላችሁን )

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

wanashangilia neema na fadhila za mwenyezi mungu , na ya kwamba mwenyezi mungu hapotezi ujira wa waumini ,

암하라어

ከአላህ በኾነ ጸጋና ልግስና አላህም የምእምናንን ምንዳ የማያጠፉ በመኾኑ ይደሰታሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

mnajua ninyi wenyewe kwamba nimefanya kazi kwa mikono yangu mwenyewe, ili kujipatia mahitaji yangu na ya wenzangu.

암하라어

እነዚህ እጆቼ በሚያስፈልገኝ ነገር ለእኔና ከእኔ ጋር ላሉት እንዳገለገሉ እናንተ ታውቃላችሁ።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

hakika walio kufuru na wakafa hali ni makafiri , hao iko juu yao laana ya mwenyezi mungu na ya malaika na ya watu wote .

암하라어

እነዚያ የካዱ እነርሱ ከሐዲዎች ኾነውም የሞቱ እነዚያ በነርሱ ላይ የአላህና የመላእክት የሰዎችም ሁሉ እርግማን አለባቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

jueni kwamba mwenyezi mungu ni mkali wa kuadhibu , na ya kwamba mwenyezi mungu ni mwenye maghfira , na mwenye kurehemu .

암하라어

አላህ ቅጣተ ብርቱ መኾኑን አላህም መሓሪ አዛኝ መኾኑን እወቁ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na ya pili ndiyo hii: mpende jirani yako kama unavyojipenda mwenyewe. hakuna amri nyingine iliyo kuu kuliko hizi."

암하라어

ሁለተኛይቱም። ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የምትል እርስዋን የምትመስል ይህች ናት። ከእነዚህ የምትበልጥ ሌላ ትእዛዝ የለችም።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

스와힐리어

hayo ni kwa kuwa mwenyezi mungu huingiza usiku katika mchana , na huuingiza mchana katika usiku , na ya kwamba mwenyezi mungu ni mwenye kusikia mwenye kuona .

암하라어

ይህ አላህ ሌሊትን በቀን ውስጥ የሚያስገባ ቀንንም በሌሊት ውስጥ የሚያስገባ ( ቻይ ) አላህም ሰሚ ተመልካች በመሆኑ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na katika mabedui wapo wanao muamini mwenyezi mungu na siku ya mwisho , na wanaitakidi kuwa wanayo yatoa ndiyo ya kuwasogeza kwa mwenyezi mungu na ya kuwapatia dua za mtume . naam !

암하라어

ከአዕራቦችም በአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያምን የሚሰጣቸውንም ( ምጽዋቶች ) አላህ ዘንድ መቃረቢያዎችና ወደ መልክተኛው ጸሎቶች መዳረሻ አድርጎ የሚይዝ ሰው አልለ ፡ ፡ ንቁ ! እርሷ ለእነሱ በእርግጥ አቃራቢ ናት ፡ ፡ አላህ በችሮታው ውስጥ ( በገነቱ ) በእርግጥ ያስገባቸዋል ፡ ፡ አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

( akaambiwa : ) piga-piga ardhi kwa mguu wako ! basi haya maji baridi ya kuogea na ya kunywa .

암하라어

« በእግርህ ( ምድርን ) ምታ ፡ ፡ ይህ ቀዝቃዛ መታጠቢያ መጠጥም ነው » ( ተባለ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

jambo hili ni kweli. ninakutaka uyatilie mkazo mambo haya, ili wale wanaomwamini mungu, wawe na hamu ya kuutumia wakati wao katika kutenda mema, ambayo ni mambo mazuri na ya manufaa kwa watu.

암하라어

ቃሉ የታመነ ነው። እግዚአብሔርንም የሚያምኑት በመልካም ሥራ በጥንቃቄ እንዲጸኑ፥ እነዚህን አስረግጠህ እንድትናገር እፈቅዳለሁ። ይህ መልካምና ለሰዎች የሚጠቅም ነው፤

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na mna nini msipigane katika njia ya mwenyezi mungu na ya wale wanao onewa , wanaume na wanawake na watoto , ambao husema : mola mlezi wetu ! tutoe katika mji huu ambao watu wake ni madhaalimu , na tujaalie tuwe na mlinzi anaye toka kwako , na tujaalie tuwe na wa kutunusuru anaye toka kwako .

암하라어

በአላህ መንገድና ከወንዶች ከሴቶችና ከልጆችም የኾኑትን ደካሞች እነዚያን ፡ - « ጌታችን ሆይ ! ከዚች ባለቤቶችዋ በዳይ ከኾኑት ከተማ አውጣን ከአንተም ዘንድ ለእኛ አሳዳሪን አድርግልን ከአንተ ዘንድም ለእኛ ረዳትን አድርግልን » የሚሉትን ( ለማዳን ) የማትጋደሉት ለእናንተ ምን አላችሁ

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

kwani huwaoni wale walio katazwa kunong'onezana kisha wakayarudia yale yale waliyo katazwa , na wakanong'ona juu ya mambo ya dhambi , na ya uadui , na ya kumuasi mtume ? na wakikujia hukuamkia sivyo anavyo kuamkia mwenyezi mungu .

암하라어

ወደእነዚያ ( በመጥፎ ) ከመሾካሾክ ወደ ተከለከሉት ፣ ከዚያም ከእርሱ ወደ ተከለከሉት ነገር ወደሚመለሱት ፣ በኃጢአትና ድንበር በማለፍ መልክተኛውን በመቃወም ወደሚንሾካሾኩት አላየህምን ? ( ሰላም ሊሉ ) በመጡህም ጊዜ አላህ በእርሱ ባላናገረህ ቃል ያናግሩሃል ፡ ፡ በነፍሶቻቸውም ውስጥ ( ነቢይ ከኾንክ ) « በምንለው ነገር አላህ አይቀጣንም ኖሮአልን ? » ይላሉ ፡ ፡ ገሀነም የሚገቧት ሲኾኑ በቂያቸው ናት ፡ ፡ ምን ትከፋም መመለሻ !

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

연관성이 낮은 일부 인적 번역은 숨겨져 있습니다.
연관성이 낮은 결과 표시.

인적 기여로
7,761,891,386 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인