검색어: ge (스웨덴어 - 암하라어)

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

스웨덴어

암하라어

정보

스웨덴어

och ge mig som medhjälpare en av de mina ,

암하라어

« ከቤተሰቦቼም ለእኔ ረዳትን አድርግልኝ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스웨덴어

och uppmanade ingen att ge den fattige att äta .

암하라어

ድኾችንም በማብላት ላይ አያግባባም ነበርና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스웨덴어

era egna ögons vittnesbörd skall då ge er visshet ,

암하라어

ከዚያም እርግጠኛን ማየት ታዩዋታላችሁ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스웨덴어

då skulle vi helt visst i vår nåd ge dem en rik belöning

암하라어

ያን ጊዜም ከእኛ ዘንድ ታላቅን ምንዳ በሰጠናቸው ነበር ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스웨덴어

i förhoppningen att hans rikedom skall ge honom evigt liv !

암하라어

ገንዘቡ የሚያዘወትረው መኾኑን ያስባል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스웨덴어

detta är paradiset som vi skall ge i arv åt våra gudfruktiga tjänare .

암하라어

ይህች ያቺ ከባሮቻችን ጥንቁቆች ለኾኑት የምናወርሳት ገነት ናት ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스웨덴어

[ när du ger ] ge inte för att få något tillbaka !

암하라어

ማብዛትንም የምትፈልግ ኾነህ ፤ ( በረከትን ) አትለግስለለ

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스웨덴어

och han vill [ ge dig vissheten ] att du har hans mäktiga stöd .

암하라어

አላህ ብርቱን እርዳታ ሊረዳህም ( ከፈተልህ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스웨덴어

och som inte uppmanar [ någon ] att ge dem som lider nöd att äta .

암하라어

ድኻንም በማብላት ላይ የማያግባባው ሰው ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스웨덴어

vi gjorde detta för att ge ett varnande exempel för samtid och eftervärld och en allvarlig erinran till de gudfruktiga .

암하라어

( ቅጣቲቱንም ) ለነዚያ በስተፊትዋ ለነበሩትና ለነዚያም ከበኋላዋ ላሉት ( ሕዝቦች ) መቀጣጫ ለፈራህያንም መገሰጫ አደረግናት ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스웨덴어

ge dig därför av hela din själ hän åt den rena , ursprungliga tron och var inte en av dem som sätter medhjälpare vid guds sida .

암하라어

ፊትህንም ( ወደ ቀጥታ ) ያዘነበልክ ስትሆን ለሃይማኖት ቀጥ አድርግ ፡ ፡ ከአጋሪዎቹም አትሁን ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스웨덴어

för att därmed ge liv åt dött land och låta många av dem som vi har skapat , både kreatur och människor , dricka .

암하라어

በእርሱ የሞተችን አገር ሕያው ልናደርግበት ከፈጠርነውም ፍጡር እንስሳዎችንና ብዙ ሰዎችንም ልናጠጣው ( አወረድነው ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스웨덴어

din herre skall helt visst ge alla människor den fulla lönen för deras handlingar ; han är väl underrättad om vad de gör .

암하라어

ሁሉንም ጌታህ ሥራዎቻቸውን ( ምንዳቸውን ) በእርግጥ ይሞላላቸዋል ፡ ፡ እርሱ በሚሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스웨덴어

förrätta bönen och ge åt de behövande och böj era huvuden med de andra som böjer sina huvuden [ i bön ] .

암하라어

ሶላትንም ደንቡን ጠብቃችሁ ስገዱ ፡ ፡ ዘካንም ( ግዴታ ምጽዋትን ) ስጡ ፡ ፡ ( ለጌታችሁ ) ከአጎንባሾች ጋርም አጎንብሱ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스웨덴어

eller är de rädda att gud och hans sändebud skall ge dem en orättvis behandling ? nej , det är de själva som begår orätt !

암하라어

በልቦቻቸው ውስጥ በሺታ አለን ወይስ ( በነቢይነቱ ) ተጠራጠሩን ወይስ አላህና መልክተኛው በእነሱ ላይ የሚበድሉ መኾንን ይፈራሉን ይልቁንም ፤ እነዚያ እነሱ በዳዮቹ ናቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스웨덴어

[ alla skall stiga fram inför honom ] för att gud skall ge var och en den lön han har förtjänat [ med sina handlingar ] ; gud är snar att kalla till räkenskap .

암하라어

አላህ ነፍስን ሁሉ የሠራችውን ይመነዳ ዘንድ ( ይህንን አደረገ ) ፡ ፡ አላህ ምርመራው ፈጣን ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

인적 기여로
8,884,418,963 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인