구글 검색

검색어: المستهزئين (아랍어 - 암하라어)

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

아랍어

암하라어

정보

아랍어

« إنا كفيناك المستهزئين » بك بإهلاكنا كلا بآفة وهم الوليد بن المغيرة والعاص بن وائل وعدي بن قيس والأسود بن المطلب والأسود بن عبد يغوث .

암하라어

ተሳላቂዎችን ሁሉ እኛ በቅተንሃል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

아랍어

إنَّا كَفَيْناك المستهزئين الساخرين من زعماء قريش ، الذين اتخذوا شريكًا مع الله من الأوثان وغيرها ، فسوف يعلمون عاقبة عملهم في الدنيا والآخرة .

암하라어

( እነሱም ) እነዚያ ከአላህ ጋር ሌላ አምላክን ያደረጉ ናቸው ፡ ፡ በእርግጥም ( ፍጻሜያቸውን ) ወደፊት ያውቃሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

아랍어

إنَّا كَفَيْناك المستهزئين الساخرين من زعماء قريش ، الذين اتخذوا شريكًا مع الله من الأوثان وغيرها ، فسوف يعلمون عاقبة عملهم في الدنيا والآخرة .

암하라어

ተሳላቂዎችን ሁሉ እኛ በቅተንሃል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

아랍어

مِن أمام هؤلاء المستهزئين بآيات الله جهنم ، ولا يغني عنهم ما كسبوا شيئًا من المال والولد ، ولا آلهتُهم التي عبدوها مِن دون الله ، ولهم عذاب عظيم مؤلم .

암하라어

ከፊታቸውም ገሀነም አልለች ፡ ፡ የሰበሰቡትም ሀብት ከእነርሱ ላይ ምንንም አይመልስላቸውም ፡ ፡ ከአላህ ሌላም ረዳቶች አድርገው የያዙዋቸው ( አይጠቅሟቸውም ) ፡ ፡ ለእነርሱም ታላቅ ቅጣት አልላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

아랍어

ويقول الكفار - مستعجلين العذاب مستهزئين - : متى حصول ما تَعِدُنا به يا محمد ، إن كنت أنت ومَن اتبعك من الصادقين ؟

암하라어

« ይህ ቀጠሮም መቼ ነው እውነተኞች ከኾናችሁ ( አምጡት ) » ይላሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

아랍어

« و » اذكر « إذ قال موسى لقومه » وقد قُتل لهم قتيل لا يُدرى قاتله وسألوه أن يدعو الله أن يبينه لهم فدعاه « إن الله يأمركم أن تذبحوا بقرة قالوا أتتخذنا هزواً » مهزوءاً بنا حيث تجيبنا بمثل ذلك « قال أعوذ » أمتنع « بالله أن أكون من الجاهلين » المستهزئين .

암하라어

ሙሳም ለሕዝቦቹ ፡ - « አላህ ላምን እንድታርዱ ያዛችኋል » ባለ ጊዜ ( አስታወሱ ) ፡ ፡ « መሳለቂያ አድርገህ ትይዘናለህን ? » አሉት ፡ ፡ « ከተሳላቂዎች ከመኾን በአላህ እጠበቃለሁ » አላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

아랍어

ألم ير هؤلاء المستهزئون ويعتبروا بمن قبلهم من القرون التي أهلكناها أنهم لا يرجعون إلى هذه الدينا ؟

암하라어

ከእነርሱ በፊት ከክፍለ ዘመናት ሕዝቦች ብዙዎችን ማጥፋታችንንና እነርሱ ወደነርሱ የማይመለሱ መኾናቸውን አላወቁምን ?

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

아랍어

ويقول هؤلاء المشركون مستهزئين : متى هذا الوعد الذي تَعِدوننا أن يجمعنا الله فيه ، ثم يقضي بيننا ، إن كنتم صادقين فيما تعدوننا به ؟

암하라어

« እውነተኞችም እንደ ሆናችሁ ይህ ቀጠሮ መቼ ነው ? » ይላሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

아랍어

وإذا أذقنا المشركين يسرًا وفرجًا ورخاءً بعد عسر وشدة وكرب أصابهم ، إذا هم يكذِّبون ، ويستهزئون بآيات الله ، قل -أيها الرسول- لهؤلاء المشركين المستهزئين : الله أسرع مكرًا واستدراجًا وعقوبة لكم . إن حَفَظَتَنا الذين نرسلهم إليكم يكتبون عليكم ما تمكرون في آياتنا ، ثم نحاسبكم على ذلك .

암하라어

ሰዎችንም ካገኛቸው ጉዳት በኋላ እዝነትን ( ዝናብና ምቾትን ) ባቀመስናቸው ጊዜ ወዲያውኑ ለእነሱ በተዓምራቶቻችን ( በማላገጥ ) ተንኮል ይኖራቸዋል ፡ ፡ አላህ ቅጣተ ፈጣን ነው ፡ ፡ « መልክተኞቻችን የምትመክሩትን ነገር በእርግጥ ይጽፋሉ » በላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

아랍어

قل -أيها الرسول- لهؤلاء المستهزئين من أهل الكتاب : ما تَجِدُونه مطعنًا أو عيبًا هو محمدة لنا : من إيماننا بالله وكتبه المنزلة علينا ، وعلى من كان قبلنا ، وإيماننا بأن أكثركم خارجون عن الطريق المستقيم !

암하라어

« የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ ! በአላህና ወደኛ በተወረደው በፊትም በተወረደው ለማመናችን አብዛኞቻችሁም አመጸኞች ለመኾናችሁ እንጅ ( ሌላን ነገር ) ከኛ ትጠላላችሁን » በላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

아랍어

« وإذا لقوا » أصله لقيوا حذفت الضمة للاستثقال ثم الياء لالتقائها ساكنة مع الواو « الذين آمنوا قالوا آمنا وإذا خلوا » منهم ورجعوا « إلى شياطينهم » رؤسائهم « قالوا إنا معكم » في الدين « إِنَّما نحن مستهزئون » بهم بإظهار الإيمان .

암하라어

እነዚያንም ያመኑትን በተገናኙ ጊዜ « አምነናል » ይላሉ ፡ ፡ ወደ ሰይጣኖቻቸውም ባገለሉ ጊዜ « እኛ ከናንተ ጋር ነን ፤ እኛ ( በነሱ ) ተሳላቂዎች ብቻ ነን » ይላሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

아랍어

قالوا : أهذا القول الذي جئتنا به حق وَجِدٌّ ، أم كلامك لنا كلام لاعبٍ مستهزئ لا يدري ما يقول ؟

암하라어

« በምሩ መጣህልን ወይንስ አንተ ከሚቀልዱት ነህ » አሉት ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

아랍어

واذكروا يا بني إسرائيل جناية أسلافكم ، وكثرة تعنتهم وجدالهم لموسى عليه الصلاة والسلام ، حين قال لهم : إن الله يأمركم أن تذبحوا بقرة ، فقالوا -مستكبرين- : أتجعلنا موضعًا للسخرية والاستخفاف ؟ فردَّ عليهم موسى بقوله : أستجير بالله أن أكون من المستهزئين .

암하라어

ሙሳም ለሕዝቦቹ ፡ - « አላህ ላምን እንድታርዱ ያዛችኋል » ባለ ጊዜ ( አስታወሱ ) ፡ ፡ « መሳለቂያ አድርገህ ትይዘናለህን ? » አሉት ፡ ፡ « ከተሳላቂዎች ከመኾን በአላህ እጠበቃለሁ » አላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

아랍어

« وقد نزَّل » بالبناء للفاعل والمفعول « عليكم في الكتاب » القرآن في سورة الأنعام « أن » مخففة واسمها محذوف ، أي أنه « إذا سمعتم آيات الله » القرآن « يُكفر بها ويستهزأ بها فلا تقعدوا معهم » أي الكافرين والمستهزئين « حتى يخوضوا في حديث غيره إنكم إذا » إن قعدتم معهم « مثلهم » في الإثم « إن الله جامع المنافقين والكافرين في جهنم جميعا » كما اجتمعوا في الدنيا على الكفر والاستهزاء .

암하라어

በእናንተም ላይ በመጽሐፉ ውስጥ የአላህን አንቀጾች በርሷ ሲካድባትና በርሷም ሲላገጥባት በሰማችሁ ጊዜ በሌላ ወሬ ውስጥ እስከሚገቡ ድረስ ከእነሱ ጋር አትቀመጡ ፡ ፡ ማለትን በእርግጥ አወረደ ፡ ፡ እናንተ ያንጊዜ ብጤያቸው ናችሁና ፡ ፡ አላህ መናፍቃንን እና ከሓዲዎችን በሙሉ በገሀነም ውስጥ ሰብሳቢ ነውና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

아랍어

« ومن » أي لا أحد « أظلم ممن افترى على الله كذبا » بادعاء النبوة ولم ينبأ « أو قال أُوحي إليَّ ولم يوح إليه شيء » نزلت في مسيلمة « ومن قال سأنزل مثل ما أنزل الله » وهم المستهزئون قالوا لو نشاء لقلنا مثل هذا « ولو ترى » يا محمد « إذ الظالمون » المذكورون « في غمرات » سكرات « الموت والملائكةُ باسطوا أيديهم » إليهم بالضرب والتعذيب يقولون لهم تعنيفا « أخرجوا أنفسكم » إلينا لنقبضها « اليوم تجزون عذاب الهون » الهوان « بما كنتم تقولون على الله غير الحق » يدعون النبوة والإيحاء كذب « وكنتم عن آياته تستكبرون » تتكبرون عن الإيمان بها وجواب لو رأيت أمرا فظيعا .

암하라어

በአላህም ላይ እብለትን ከቀጣጠፈ ወይም ወደርሱ ምንም ያልተወረደለት ሲኾን « ወደኔ ተወረደልኝ » ካለና ፡ - « አላህም ያወረደውን ብጤ በእርግጥ አወርዳለሁ » ካለ ሰው ይበልጥ በዳይ ማን ነው በደለኞችንም በሞት መከራዎች ውስጥ በኾኑ ጊዜ መላእክት እጆቻቸውን ዘርጊዎች ኾነው « ( ለቅጥጥብ ) ነፍሶቻችሁን አውጡ ፤ በአላህ ላይ እውነት ያልኾነን ነገር ትናገሩ በነበራችሁትና ከአንቀጾቹም ትኮሩ በነበራችሁት ምክንያት ዛሬ የውርደትን ቅጣት ትመነዳላችሁ » ( የሚሏቸው ሲኾኑ ) ብታይ ኖሮ ( አስደናቂን ነገር ባየህ ነበር ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

아랍어

وقد نزل عليكم -أيها المؤمنون- في كتاب ربكم أنه إذا سمعتم الكفر بآيات الله والاستهزاء بها فلا تجلسوا مع الكافرين والمستهزئين ، إلا إذا أخذوا في حديث غير حديث الكفر والاستهزاء بآيات الله . إنكم إذا جالستموهم ، وهم على ما هم عليه ، فأنتم مثلهم ؛ لأنكم رضيتم بكفرهم واستهزائهم ، والراضي بالمعصية كالفاعل لها . إن الله تعالى جامع المنافقين والكافرين في نار جهنم جميعًا ، يلْقَون فيها سوء العذاب .

암하라어

በእናንተም ላይ በመጽሐፉ ውስጥ የአላህን አንቀጾች በርሷ ሲካድባትና በርሷም ሲላገጥባት በሰማችሁ ጊዜ በሌላ ወሬ ውስጥ እስከሚገቡ ድረስ ከእነሱ ጋር አትቀመጡ ፡ ፡ ማለትን በእርግጥ አወረደ ፡ ፡ እናንተ ያንጊዜ ብጤያቸው ናችሁና ፡ ፡ አላህ መናፍቃንን እና ከሓዲዎችን በሙሉ በገሀነም ውስጥ ሰብሳቢ ነውና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

아랍어

وأطيعوا ربكم وتوبوا إليه حتى لا تندم نفس وتقول : يا حسرتى على ما ضيَّعت في الدنيا من العمل بما أمر الله به ، وقصَّرت في طاعته وحقه ، وإن كنت في الدنيا لمن المستهزئين بأمر الله وكتابه ورسوله والمؤمنين به .

암하라어

( የካደች ) ነፍስ « እኔ ከሚሳለቁት የነበርኩ ስኾን በአላህ በኩል ባጓደልኩት ዋ ጸጸቴ » ማለቷን ( ለመፍራት ) ፤

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

아랍어

واترك -أيها الرسول- هؤلاء المشركين الذين جعلوا دين الإسلام لعبًا ولهوًا ؛ مستهزئين بآيات الله تعالى ، وغرَّتهم الحياة الدنيا بزينتها ، وذكّر بالقرآن هؤلاء المشركين وغيرهم ؛ كي لا ترتهن نفس بذنوبها وكفرها بربها ، ليس لها غير الله ناصر ينصرها ، فينقذها من عذابه ، ولا شافع يشفع لها عنده ، وإن تَفْتَدِ بأي فداء لا يُقْبَل منها . أولئك الذين ارتُهِنوا بذنوبهم ، لهم في النار شراب شديد الحرارة وعذاب موجع ؛ بسبب كفرهم بالله تعالى ورسوله محمَّد صلى الله عليه وسلم وبدين الإسلام .

암하라어

እነዚያንም ሃይማኖታቸውን ጨዋታና ላግጣ አድርገው የያዙትን ቅርቢቱም ሕይወት ያታለለቻቸውን ተዋቸው ፡ ፡ በእርሱም ( በቁርኣን ) ነፍስ በሠራችው ሥራ እንዳትጠፋ አስታውስ ፡ ፡ ለእርሷ ከአላህ ሌላ ረዳትና አማላጅ የላትም ፡ ፡ በመበዢያም ሁሉ ብትበዥ ከርሷ አይወሰድም ፡ ፡ እነዚህ እነዚያ በሠሩት ሥራ የተጠፉት ናቸው ፡ ፡ ለነሱ ይክዱ በነበሩት ምክንያት ከፈላ ውሃ መጠጥና አሳማሚ ቅጣት አላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

아랍어

وما على المؤمنين الذين يخافون الله تعالى ، فيطيعون أوامره ، ويجتنبون نواهيه من حساب الله للخائضين المستهزئين بآيات الله من شيء ، ولكن عليهم أن يعظوهم ليمسكوا عن ذلك الكلام الباطل ، لعلهم يتقون الله تعالى .

암하라어

በእነዚያም በሚጠነቀቁት ላይ ከሒሳባቸው ምንም የለባቸውም ፡ ፡ ግን ይጠነቀቁ ዘንድ መገሰጽ ( አለባቸው ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

아랍어

فانهم قالوا لكم انه في الزمان الاخير سيكون قوم مستهزئون سالكين بحسب شهوات فجورهم.

암하라어

እነርሱ። በመጨረሻው ዘመን በኃጢአተኝነት እንደ ገዛ ምኞታቸው እየሄዱ ዘባቾች ይሆናሉ ብለዋችኋልና።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

인적 기여로
4,401,923,520 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인