전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.
but the devout will avoid it .
አላህን በጣም ፈሪውም በእርግጥ ይርቃታል ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
and tenderness from us , and innocence . he was devout .
ከእኛም የሆነን ርኅራኄ ንጽሕናንም ( ሰጠነው ) ፡ ፡ ጥንቁቅም ነበር ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
and compassion from us , and goodness . so he was devout ,
ከእኛም የሆነን ርኅራኄ ንጽሕናንም ( ሰጠነው ) ፡ ፡ ጥንቁቅም ነበር ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
lo ! there is a plain statement for folk who are devout .
በዚህ ( ቁርኣን ) ውስጥ ለተገዢዎች ሕዝቦች በቂነት አልለ ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
and compassion from our presence , and purity ; and he was devout ,
ከእኛም የሆነን ርኅራኄ ንጽሕናንም ( ሰጠነው ) ፡ ፡ ጥንቁቅም ነበር ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
this is a reminder . the devout will have a good place of return .
ይህ መልካም ዝና ነው ፡ ፡ ለአላህ ፈሪዎችም በእርግጥ ውብ የኾነ መመለሻ አላቸው ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
such is the garden which we cause the devout among our bondmen to inherit .
ይህች ያቺ ከባሮቻችን ጥንቁቆች ለኾኑት የምናወርሳት ገነት ናት ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
such is paradise which we will give as inheritance to those of our servants who are devout .
ይህች ያቺ ከባሮቻችን ጥንቁቆች ለኾኑት የምናወርሳት ገነት ናት ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
and seek help through patience and prayer . but it is difficult , except for the devout .
በመታገስና በሶላትም ተረዱ ፡ ፡ እርሷም ( ሶላት ) በፈሪዎች ላይ እንጅ በሌላው ላይ በእርግጥ ከባድ ናት ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
and piety ( for all creatures ) as from us , and purity : he was devout ,
ከእኛም የሆነን ርኅራኄ ንጽሕናንም ( ሰጠነው ) ፡ ፡ ጥንቁቅም ነበር ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
the patient ones and the truthful ones and the devout ones and the expanders and the praying ones at early dawn for forgiveness .
ታጋሾች እውነተኞችም ታዛዦችም ለጋሶችና በሌሊት መጨረሻዎች ምሕረትን ለማኞች ናቸው ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
they will enter perennial gardens with streams of water and all they wish . thus will the pious and devout be rewarded .
( እርሷም ) የሚገቡዋትና በሥርዋ ወንዞች የሚፈሱባት ስትኾን የመኖሪያ አትክልቶች ናት ፡ ፡ ለእነሱም በወስጧ የሚሹት ሁሉ አላቸው ፡ ፡ እንደዚሁ አላህ ጥንቁቆችን ይመነዳል ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
they are the patient , the sincere and devout , full of charity , who pray for forgiveness in the hours of dawn .
ታጋሾች እውነተኞችም ታዛዦችም ለጋሶችና በሌሊት መጨረሻዎች ምሕረትን ለማኞች ናቸው ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
therefore disputed he in the synagogue with the jews, and with the devout persons, and in the market daily with them that met with him.
ስለዚህም በምኵራብ ከአይሁድና እግዚአብሔርን ከሚያመልኩ ሰዎች ጋር በየቀኑም በገበያ ከሚያገኛቸው ጋር ይነጋገር ነበር።
마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:
as for the heedful and devout , they are not accountable for them , but should give advice : they may haply come to fear god .
በእነዚያም በሚጠነቀቁት ላይ ከሒሳባቸው ምንም የለባቸውም ፡ ፡ ግን ይጠነቀቁ ዘንድ መገሰጽ ( አለባቸው ) ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
and some of them believed, and consorted with paul and silas; and of the devout greeks a great multitude, and of the chief women not a few.
ከእነርሱም አንዳንዶቹ ተረድተው ከሚያመልኩም ከግሪክ ሰዎች ብዙ ከከበሩትም ሴቶች ጥቂቶች ያይደሉ፥ ከጳውሎስና ከሲላስ ጋር ተባበሩ።
마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:
how many a prophet has fought with many devout men alongside him ! they did not lose heart , despite all that they had to suffer in god 's path .
ከነቢይም ብዙ ሊቃውንት ከርሱ ጋር ኾነው የተዋጉ ብዙ ናቸው ፡ ፡ በአላህም መንገድ ለሚደርስባቸው ነገር አልፈሩም ፤ አልደከሙምም ፡ ፡ ( ለጠላት ) አልተዋረዱምም ፡ ፡ አላህም ትዕግስተኞችን ይወዳል ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
and the similitude of maryram daughter of lmran , who preserved her chastity , wherefore we breathed in it of our spirit . and she testified to the words of her lord and his books and she was of the devout .
የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያችን ብልቷን የጠበቀችውን ( ምሳሌ አደረገ ) ፡ ፡ በእርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን ፡ ፡ በጌታዋ ቃላትና በመጻሕፍቱም አረጋገጠች ፡ ፡ ከታዛዦቹም ነበረች ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
ask them : " is this better or a garden for everlasting abode which has been promised the pious and devout ? it would be their guerdon and their destination .
( እንዲህ ) በላቸው « ይህ የተሻለ ነውን ወይስ ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት የዘለዓለሟ ገነት » ለእነርሱ ምንዳና መመለሻ ኾነች ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:
경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다
so we answered his prayer and removed his distress , and we gave him [ back ] his family along with others like them , as a mercy from us and an admonition for the devout .
ለእርሱም ጥሪውን ተቀበልነው ፡ ፡ ከጉዳትም በእርሱ ላይ የነበረውን ሁሉ አስወገድን ፡ ፡ ቤተሰቦቹንም ከእነሱም ጋር መሰላቸውን ከእኛ ዘንድ ለችሮታና ለተገዢዎች ለማስገንዘብ ሰጠነው ፡ ፡
마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질: