검색어: mercifully (영어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

English

Amharic

정보

English

mercifully

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

영어

암하라어

정보

영어

then will allah after this turn ( mercifully ) to whom he pleases , and allah is forgiving , merciful .

암하라어

ከዚያም ከዚህ በኋላ አላህ በሚሻው ሰው ላይ ጸጸትን ይቀበላል ፡ ፡ አላህም እጅግ መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

you have no concern in the affair whether he turns to them ( mercifully ) or chastises them , for surely they are unjust .

암하라어

( አላህ ) በእነርሱ ላይ ይቅርታ እስኪያደርግ ወይም እነርሱ በዳዮች ናቸውና እስኪቀጣቸው ድረስ ላንተ ከነገሩ ምንም የለህም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and remove the rage of their hearts ; and allah turns ( mercifully ) to whom he pleases , and allah is knowing , wise .

암하라어

የልቦቻችሁንም ቁጭት ያስወግዳል ፡ ፡ አላህም ከሚሻው ሰው ላይ ጸጸትን ይቀበላል ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

when our decree came to pass , we mercifully saved shu 'ayb and his faithful followers . a blast struck the unjust and left them in their homes , lying motionless on their faces ,

암하라어

ትዕዛዛችንም በመጣ ጊዜ ሹዐይብንና እነዚያን ከርሱ ጋር ያመኑትን ከእኛ በሆነው ችሮታ አዳን ፡ ፡ እነዚያን የበደሉትንም ( የጂብሪል ) ጩኸት ያዘቻቸው ፡ ፡ በቤቶቻቸውም ውስጥ ተንከፍርረው አደሩ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

he said : o my people ! why do you seek to hasten on the evil before the good ? why do you not ask forgiveness of allah so that you may be dealt with mercifully ?

암하라어

« ሕዝቦቼ ሆይ ! ከመልካሙ በፊት በክፉው ( ቅጣትን አምጣብን በማለት ) ለምን ታስቸኩላላችሀ ይታዘንላችሁ ዘንድ አላህን ምሕረትን አትለምኑምን » አላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

allah desires to explain to you , and to guide you into the ways of those before you , and to turn to you ( mercifully ) , and allah is knowing , wise .

암하라어

አላህ ( የሃይማኖታችሁን ሕግጋት ) ሊያብራራላችሁ ከእናንተ በፊትም የነበሩትን ነቢያት ደንቦች ሊመራችሁ በእናንተም ላይ ጸጸትን ሊቀበል ይሻል ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and allah desires that he should turn to you ( mercifully ) , and those who follow ( their ) lusts desire that you should deviate ( with ) a great deviation .

암하라어

አላህም በእናንተ ላይ ጸጸትን ሊቀበል ይሻል ፡ ፡ እነዚያም ፍላጎታቸውን የሚከተሉት ( ከውነት ) ትልቅን መዘንበል እንድትዘነበሉ ይፈልጋሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

인적 기여로
7,761,820,770 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인