전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.
ethiopia will face burkina faso in the second match of group c of the afcon tournament while zambia will play nigeria.
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ዋንጫ ቡድን ሲ ውስጥ ከተመደበችው ቡርኪና ፋሶ ጋር፣ ዛምቢያ ደግሞ ከናይጄሪያ ጋር ቀጣይ ጫወታ ታደርጋለች፡፡
마지막 업데이트: 2016-02-24
사용 빈도: 1
품질:
besides the beauty of the ethiopian game and the composure the players showed after a long absence from the afcon tournament, ethiopian politics was at the centre of online discussion.
ከኢትዮጵያውያኑ ውብ አጨዋወት እና ከረዥም ጊዜ መጥፋት በኋላ በአፍሪካ ዋንጫ ከታየው ድንቅ የተጫዋቾች ችሎታ ባሻገር፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከኳሱ ጎንለጎን ማዕከላዊ የውይይት አጀንዳ ለመሆን በቅቶ ነበር፡፡
마지막 업데이트: 2016-02-24
사용 빈도: 1
품질:
in a bid to create a sense of deja vu for ethiopians the blog addis rumble published a few historical photos from old afcon tournaments in which ethiopia had participated.
addis rumble የተሰኘ ድረገጽ ደግሞ በበኩሉ ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያ የተሳተፈችባቸውን የአፍሪካ አገራት ዋንጫ ጫወታዎችን ለትዝታ ያክል ለጥፏቸዋል፡፡
마지막 업데이트: 2016-02-24
사용 빈도: 1
품질: