검색어: yea (영어 - 암하라어)

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

영어

암하라어

정보

영어

yea those who disbelieve belie .

암하라어

በእርግጡ እነዚያ የካዱት ( በትንሣኤ ) ያስተባብላሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

" yea , enter thou my heaven !

암하라어

ገነቴንም ግቢ ፤ » ( ትባላለች ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

영어

yea ! his lord had ever been beholding him .

암하라어

አይደለም ( ይመለሳል ) ፡ ፡ ጌታው በእርሱ ( መመለስ ) ዐዋቂ ነበር ፤ ( ነውም ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

yea , woe to him ; how he plotted ! -

암하라어

ከዚያም ( ከሞት በኋላ ) ተረገመ ፡ ፡ እንዴት ገመተ !

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

woe to thee , ( o men ! ) , yea , woe !

암하라어

የምትጠላውን ነገር ( አላህ ) ያስከትልህ ፡ ፡ ለአንተ ተገቢህም ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

yea ! we are able to make complete his very fingertips

암하라어

አይደለም ጣቶቹን ( ፊት እንደ ነበሩ ) በማስተካከል ላይ ቻዮች ስንኾን ( እንሰበስባቸዋለን ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

but as god is true, our word toward you was not yea and nay.

암하라어

እግዚአብሔር ግን የታመነ ነው፥ ለእናንተም የሚነገረው ቃላችን አዎንና አይደለም አይሆንም።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

영어

yea , verily . we are able to restore his very fingers !

암하라어

አይደለም ጣቶቹን ( ፊት እንደ ነበሩ ) በማስተካከል ላይ ቻዮች ስንኾን ( እንሰበስባቸዋለን ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

" yea , fear him who has bestowed on you freely all that ye know .

암하라어

« ያንንም በምታውቁት ( ጸጋ ) ያጣቀማችሁን ፍሩ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

영어

again , woe to thee , ( o men ! ) , yea , woe !

암하라어

ከዚያም ጥፋት ይጠጋህ ለአንተ የተገባህም ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

he said : yea ! and verily ye shall be of those brought nigh .

암하라어

« አዎን እናንተም በእርግጥ ከባለሟሎቹ ትኾናላችሁ » አላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

he said : yea ; and ye shall verily then be of those brought nigh .

암하라어

« አዎን ፤ እናንተም ያን ጊዜ ከባለሟሎቹ ትኾናላችሁ » አላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

they said : " yea , we have come to thee to accomplish that of which they doubt .

암하라어

« አይደለም እኛ ሕዝቦችህ በርሱ ይጠራጠሩበት በነበሩት ቅጣት መጣንህ » አሉት ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

영어

is not he who created the heavens and the earth able to create the like of these ? yea !

암하라어

ያ ሰማያትንና ምድርን የፈጠረ ብጤያቸውን በመፍጠር ላይ ቻይ አይደለምን ? ነው እንጅ ፡ ፡ እርሱም በብዙ ፈጣሪው ዐዋቂው ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

hath unto him the admonition been sent down from amongst us ! yea ! they are in doubt concerning my admonition .

암하라어

« ከመካከላችን በእርሱ ላይ ቁርኣን ተወረደን ? » ( አሉ ) ፡ ፡ በእውነት እነርሱ ከግሳጼዬ ( ከቁርኣን ) በመጠራጠር ውስጥ ናቸው ፡ ፡ በእርግጥም ቅጣቴን ገና አልቀመሱም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

yea, and all the prophets from samuel and those that follow after, as many as have spoken, have likewise foretold of these days.

암하라어

ሁለተኛም ከሳሙኤል ጀምሮ ከእርሱም በኋላ የተናገሩት ነቢያት ሁሉ ደግሞ ስለዚህ ወራት ተናገሩ።

마지막 업데이트: 2023-09-09
사용 빈도: 2
품질:

영어

o yea ! whosoever earnoth vice and his sin hath encompassed him , those shall be the fellows of the fire , as abiders therein .

암하라어

አይደለም ( ትነካችኋለች ) ፤ መጥፎን ( ክሕደትን ) የሠራ በርሱም ኃጠኣቱ የከበበችው ሰው እነዚያ የእሳት ጓዶች ናቸው ፡ ፡ እነርሱ በውስጧ ዘውታሪዎች ናቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

" is not he who created the heavens and the earth able to create the like thereof ? " - yea , indeed ! for he is the creator supreme , of skill and knowledge ( infinite ) !

암하라어

ያ ሰማያትንና ምድርን የፈጠረ ብጤያቸውን በመፍጠር ላይ ቻይ አይደለምን ? ነው እንጅ ፡ ፡ እርሱም በብዙ ፈጣሪው ዐዋቂው ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

인적 기여로
8,927,596,848 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인