검색어: abaalmarinta (소말리어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

Somali

Amharic

정보

Somali

abaalmarinta

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

소말리어

암하라어

정보

소말리어

maalinta abaalmarinta ma taqaannaa .

암하라어

የፍርድ ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ ?

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

haddana ma taqaannaa maalinta abaalmarinta .

암하라어

ከዚያም የፍርዱ ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ ?

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

ee hanta maalinta abaalmarinta ( qiyaamada ) .

암하라어

የፍርዱ ቀን ባለቤት ለኾነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

ka warrama kan beenin abaalmarinta ( qiyaamada ) .

암하라어

ያንን በምርመራው የሚያስተባብለውን አየህን ? ( ዐወቅከውን ? )

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

korkaagana ha ahaato lacanade tan iyo maalinta abaalmarinta .

암하라어

« እርግማኔም እስከ ፍርዱ ቀን ድረስ ባንተ ላይ ይኹን ፡ ፡ »

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

waxayna dhihi gaaladii halaagganaggee kan waa maalintii abaalmarinta .

암하라어

« ዋ ጥፋታችን ! ይህ የፍርዱ ቀን ነው » ይላሉም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

waxaana ahayn kuwa beeniya maalinta abaalmarinta ( qiyaamada ) .

암하라어

« በፍርዱ ቀንም እናስተባብል ነበርን ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

waxayna ku leeyihiin eebe agtiisa waxay doonaan taasina waa abaalmarinta kuwa wanaagga fala .

암하라어

ለእነርሱ በጌታቸው ዘንድ የሚሹት ሁሉ አልላቸው ፡ ፡ ይህ የበጎ አድራጊዎች ምንዳ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

kaasina waa waxa lagu soori ( gaalada ) maalinta abaalmarinta ( qiyamada ) .

암하라어

ይህ በፍርዱ ቀን መስተንግዷቸው ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

kaasi waa abaalmarinta colka eebe , waxayna gali naar iyadoo u noqon curi waarid , iyagoo laga abaal marin aayaadkanaga aydiideen .

암하라어

ይህ የአላህ ጠላቶች ፍዳ ነው ፡ ፡ እሳት በውስጧ ለእነርሱ የዘላለም መኖሪያ አገር አልላቸው ፡ ፡ ከአንቀጾቻችን ይክዱ በነበሩት ምንዳን ( ይምመነዳሉ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

jannooyinka nagaadiga ( yey gali ) ooy socoto dhexdeeda wabiyaal iyagoo kuwaari dhexdeeda , taasina waa abaalmarinta ciddii nadiif noqota .

암하라어

ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው የመኖሪያ ገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ ( አሏቸው ) ፡ ፡ ይህም የተጥራራ ሰው ምንዳ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

소말리어

kuwa ( xaqa ) rumeeyow adeeca eebe oo adeeca rasuulka iyo kuwa amarka leh , oo idinka mid ah , haddaad ku dooddaan arrin u celiya eebe iyo rasuulka haddaad tihiin kuwo rumeeyey eebe iyo maalinta dambe ( qiyaamada ) saasaana khayr roon oo wanaag badan xagga abaalmarinta .

암하라어

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አላህን ተገዙ ፡ ፡ መልክተኛውንና ከእናንተም የስልጣን ባለቤቶችን ታዘዙ ፡ ፡ በማንኛውም ነገር ብትከራከሩ በአላህና በመጨረሻው ቀን የምታምኑ ብትኾኑ ( የተከራከራችሁበትን ነገር ) ወደ አላህና ወደ መልክተኛው መልሱት ፡ ፡ ይህ የተሻለ መጨረሻውም ያማረ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

인적 기여로
7,770,897,636 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인