검색어: mimi na taka umekwenda wa safari (스와힐리어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

Swahili

Amharic

정보

Swahili

mimi na taka umekwenda wa safari

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

스와힐리어

암하라어

정보

스와힐리어

mimi na baba, tu mmoja."

암하라어

እኔና አብ አንድ ነን።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

스와힐리어

atakaye nirithi mimi na awarithi ukoo wa yaaqub . ewe mola wangu mlezi !

암하라어

« የሚወርሰኝ ከያዕቆብ ቤተሰቦችም የሚወርስ የሆነን ( ልጅ ) ፡ ፡ ጌታዬ ሆይ ! ተወዳጅም አድርገው ፡ ፡ »

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

mola wangu mlezi ! niokoe mimi na ahali zangu na haya wayatendayo .

암하라어

« ጌታዬ ሆይ ! እኔንም ቤተሰቦቼንም ከሚሠሩት ሥራ ( ቅጣት ) አድነን ፡ ፡ »

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

mtu akinionea aibu mimi na mafundisho yangu, mwana wa mtu atamwonea aibu mtu huyo wakati atakapokuja katika utukufu wake na wa baba na wa malaika watakatifu.

암하라어

በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ፥ የሰው ልጅ በክብሩ በአባቱና በቅዱሳን መላእክቱ ክብርም ሲመጣ በእርሱ ያፍርበታል።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

hapana mungu ila mimi tu . basi niabudu mimi , na ushike sala kwa ajili ya kunikumbuka mimi .

암하라어

« እኔ አላህ እኔ ነኝ ያለ እኔ አምላክ የለምና ተገዛኝ ፡ ፡ ሶላትንም ( በእርሷ ) እኔን ለማውሳት ስገድ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

basi hukumu baina yangu na wao kwa hukumu yako , na uniokoe mimi na walio pamoja nami , waumini .

암하라어

« በእኔና በእነርሱም መካከል ( ተገቢ ) ፍርድን ፍረድ ፡ ፡ አድነኝም ፡ ፡ ከእኔ ጋር ያሉትንም ምእምናን ፡ ፡ »

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

mola wetu ! unighufirie mimi na wazazi wangu wote wawili , na waumini , siku ya kusimama hisabu .

암하라어

« ጌታችን ሆይ ! ለእኔም ለወላቼም ለምእመናንም ሁሉ ምርመራ በሚደረግበት ቀን ማር ፡ ፡ »

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na mwenyezi mungu amekujaalieni majumba yenu yawe ni maskani yenu , na amekujaalieni kutokana na ngozi za wanyama nyumba mnazo ziona nyepesi wakati wa safari zenu na wakati wa kutua kwenu . na kutokana na sufi zao na manyoya yao na nywele zao mnafanya matandiko na mapambo ya kutumia kwa muda .

암하라어

አላህም ከቤቶቻችሁ ለእናንተ መርጊያን አደረገላችሁ ፡ ፡ ከእንስሳዎችም ቆዳዎች በጉዟችሁ ቀን በመቀመጫችሁም ቀን የምታቀልላቸውን ቤቶች ለናንተ አደረገላችሁ ፡ ፡ ከበግዋ ሱፎች ፣ ከግመልዋም ጠጉሮች ፣ ከፍየልዋም ጠጉሮች የቤት ዕቃዎችን እስከ ጊዜም ድረስ መጠቃቀሚያን ( አደረገላችሁ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

mwenyezi mungu ameandika : hapana shaka mimi na mtume wangu tutashinda . hakika mwenyezi mungu ni mwenye nguvu , mwenye kushinda .

암하라어

አላህ ፡ - « እኔ በእርግጥ አሸንፋለሁ ፣ መልክተኞቼም ( ያሸንፋሉ ) » ሲል ፤ ጽፏል ፡ ፡ አላህ ብርቱ አሸናፊ ነውና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na ibrahim alipo sema : ewe mola wangu mlezi ! ujaalie mji huu uwe wa amani , na uniepushe mimi na wanangu na kuabudu masanamu .

암하라어

ኢብራሂምም ባለ ጊዜ ( አስታውስ ) « ጌታዬ ሆይ ! ይህንን አገር ( መካን ) ጸጥተኛ አድርገው ፡ ፡ እኔንም ልጆቼንም ጣዖታትን ከመገዛት አርቀን ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na ikiwa watakushikilia unishirikishe mimi na usiyo kuwa na ujuzi nayo , basi usiwat'ii . kwangu mimi ndio marejeo yenu , na nitakwambieni mliyo kuwa mkiyatenda .

암하라어

ሰውንም በወላጆቹ መልካም አድራጎትን አዘዝነው ፡ ፡ ላንተም በእርሱ ዕውቀት የሌለህን ( ጣዖት ) በእኔ እንድታጋራ ቢታገሉህ አትታዘዛቸው ፡ ፡ መመለሻችሁ ወደኔ ነው ፡ ፡ ትሠሩት የነበራችሁትንም ሁሉ እነግራችኋለሁ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

nighufirie mimi na wazazi wangu , na kila aliye ingia nyumbani mwangu kuwa ni mwenye kuamini , na waumini wote wanaume , na waumini wanawake . na wala usiwazidishie walio dhulumu ila kupotea .

암하라어

« ጌታዬ ሆይ ! ለእኔም ለወላጆቼም ምእመን ኾኖ በቤቴ ለገባም ሰው ሁሉ ለምእመናንና ለምእምናትም ምሕረት አድርግ ፡ ፡ ከሓዲዎችንም ከጥፋት በቀር አትጨምርላቸው ፤ » ( አለ ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

mama yake ameichukua mimba yake kwa udhaifu juu ya udhaifu , na kumwachisha ziwa baada ya miaka miwili . ( tumemuusia ) : nishukuru mimi na wazazi wako .

암하라어

ሰውንም በወላጆቹ ( በጎ እንዲያደርግ ) በጥብቅ አዘዝነው ፡ ፡ እናቱ ከድካም በላይ በሆነ ድካም አረገዘችው ፡ ፡ ጡት መጣያውም በሁለት ዓመት ውስጥ ነው ፡ ፡ ለእኔም ለወላጆችህም አመስግን በማለት ( አዘዝነው ) ፡ ፡ መመለሻው ወደኔ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

basi ( sulaiman ) akatabasamu akacheka kwa neno hili , na akasema : ee mola wangu mlezi ! nizindue niishukuru neema yako uliyo nineemesha mimi na wazazi wangu , na nipate kutenda mema uyapendayo , na uniingize kwa rehema yako katika waja wako wema .

암하라어

ከንግግርዋም እየሳቀ ጥርሱን ፈገግ አደረገ ፡ ፡ « ጌታዬ ሆይ ! ያቺን በእኔና በወላጆቼ ላይ የለገስካትን ጸጋህን እንዳመሰግን የምትወደውንም በጎ ሥራ እንድሠራ ምራኝ ፡ ፡ በችሮታህም በመልካሞቹ ባሮችህ ውስጥ አግባኝ » አለ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

연관성이 낮은 일부 인적 번역은 숨겨져 있습니다.
연관성이 낮은 결과 표시.

인적 기여로
7,777,899,901 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인