검색어: sehemu (스와힐리어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

Swahili

Amharic

정보

Swahili

sehemu

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

스와힐리어

암하라어

정보

스와힐리어

neno la bwana likaenea kila mahali katika sehemu ile.

암하라어

የጌታም ቃል በአገሩ ሁሉ ተስፋፋ።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

sema : asaa ni karibu kukufikieni sehemu ya yale mnayo yahimiza .

암하라어

« የዚያ የምትቻኮሉበት ከፊሉ ለእናንተ የቀረበ መኾኑ ተረጋግጧል » በላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

ina milango saba ; na kwa kila mlango iko sehemu walio tengewa .

암하라어

« ለእርሷ ሰባት ደጃፎች አሏት ፡ ፡ ለየደጀፉም ሁሉ ከእነሱ የተከፈለ ፋንታ አለ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

nafunga mara mbili kwa juma, natoa zaka sehemu ya kumi ya pato langu.

암하라어

በየሳምንቱ ሁለት ጊዜ እጦማለሁ፥ ከማገኘውም ሁሉ አሥራት አወጣለሁ አለ።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na hao ambao hata hawawajui wanawawekea sehemu ya tunavyo waruzuku . wallahi !

암하라어

ለማያውቁትም ( ጣዖታት ) ከሰጠናቸው ሲሳይ ፈንታን ያደርጋሉ ፡ ፡ በአላህ እምላለሁ ፤ ትቀጣጥፉት ከነበራችሁት ሁሉ በእርግጥ ትጠየቃላችሁ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

mkulima ambaye amefanya kazi ngumu anastahili kupata sehemu ya kwanza ya mavuno.

암하라어

የሚደክመው ገበሬ ፍሬውን ከሚበሉት መጀመሪያ እንዲሆን ይገባዋል።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

watasema : tulikaa siku moja au sehemu ya siku . basi waulize wanao weka hisabu .

암하라어

« አንድ ቀንን ወይም ከፊል ቀንን ቆየን ፡ ፡ ቆጣሪዎቹንም ጠይቅ » ይላሉ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

au wanayo sehemu ya utawala ? basi hapo wasingewapa watu hata tundu ya kokwa ya tende .

암하라어

በእውነቱ ለእነሱ ከንግሥናው ፋንታ አላቸውን ያን ጊዜ ለሰዎች በተምር ፍሬ ላይ ያለችውን ነጥብ ያህል አይሰጡም ነበር ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na waambie kwamba maji yatagawanywa baina yao ; kila sehemu ya maji itahudhuriwa na aliye khusika .

암하라어

ውሃውንም በመካከላቸው የተከፈለ መኾኑን ንገራቸው ፡ ፡ ከውሃ የኾነ ፋንታ ሁሉ ( ተረኞቹ ) የሚጣዱት ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

haya ni kwa ajili awakate sehemu katika walio kufuru , au awahizi wapate kurejea nyuma nao wamepwelewa .

암하라어

( ድልን ያጎናጸፋችሁ ) ከእነዚያ ከካዱት ከፊልን ሊቆርጥ ( ሊያጠፋ ) ወይም ሊያዋርዳቸውና ያፈሩ ኾነው እንዲመለሱ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

hao ndio watakao pata sehemu yao kwa sababu ya yale waliyo yachuma . na mwenyezi mungu ni mwepesi wa kuhisabu .

암하라어

እነዚያከሠሩት በጎ ሥራ ለነርሱ እድል አላቸው ፡ ፡ አላህም ምርመራው ፈጣን ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na wao husema : mola wetu mlezi ! tuletee upesi sehemu yetu ya adhabu kabla ya siku ya hisabu .

암하라어

« ጌታችን ሆይ ! ከምርመራው ቀን በፊት መጽሐፋችንን አስቸኩልልን » አሉም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

mwenyezi mungu amemlaani . naye shet'ani alisema : kwa yakini nitawachukua sehemu maalumu katika waja wako .

암하라어

« አላህ የረገመውን ከባሮችህም የተወሰነን ድርሻ በእርግጥ እይዛለሁ » ያለውን ( ሰይጣን እንጅ ሌላን አይከተሉም ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

hakika hao hawamdhuru kitu mwenyezi mungu . mwenyezi mungu anataka asiwawekee sehemu yoyote katika akhera , na yao wao adhabu kubwa .

암하라어

እነዚያም በክህደት የሚቻኮሉት አያሳዝኑህ ፡ ፡ ከነርሱ ፈጽሞ አላህን በምንም አይጎዱምና ፡ ፡ አላህ በመጨረሻይቱ ዓለም ለእነሱ ዕድልን ላያደርግ ይሻል ፡ ፡ ለእነርሱም ታላቅ ቅጣት አላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

wanaume wana sehemu katika wanayo yaacha wazazi na jamaa walio karibia . na wanawake wanayo sehemu katika waliyo yaacha wazazi na jamaa walio karibia .

암하라어

ለወንዶች ወላጆችና የቅርብ ዘመዶች ከተዉት ( ንብረት ) ፋንታ ( ድርሻ ) አላቸው ፡ ፡ ለሴቶችም ወላጆችና የቅርብ ዘመዶች ከተዉት ከእርሱ ካነሰው ወይም ከበዛው ፋንታ አላቸው ፡ ፡ የተወሰነ ድርሻ ( ተደርጓል ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

mcheni mwenyezi mungu , na muaminini mtume wake , atakupeni sehemu mbili katika rehema yake , na atakujaalieni muwe na nuru ya kwenda nayo . na atakusameheni .

암하라어

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አላህን ፍሩ ፡ ፡ በመልእክተኛውም እመኑ ፡ ፡ ከችሮታው ሁለትን ክፍሎች ይሰጣችኋልና ፡ ፡ ለእናንተም በእርሱ የምትኼዱበት የኾነ ብርሃንን ያደርግላችኋል ፡ ፡ ለእናንተም ይምራል ፡ ፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

basi kwa sababu ya kuvunja agano lao tuliwalaani , na tukazifanya nyoyo zao kuwa ngumu . wanayabadilisha maneno kutoka pahala pake , na wamesahau sehemu ya yale waliyo kumbushwa .

암하라어

ቃል ኪዳናቸውንም በማፍረሳቸው ረገምናቸው ፡ ፡ ልቦቻቸውንም ደረቆች አደረግን ፡ ፡ ቃላትን ከቦታዎቻቸው ይለውጣሉ ፡ ፡ በርሱም ከታዘዙበት ነገር ፈንታን ተው ፡ ፡ ከእነሱም ጥቂቶች ሲቀሩ ከነርሱ የኾነን ክዳት የምታውቅባቸው ከመኾን አትወገድም ፡ ፡ ከእነርሱም ይቅርታ አድርግ እለፋቸውም ፡ ፡ አላህ መልካም ሠሪዎችን ይወዳልና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na ikiwa wao ni ndugu wa kike wawili , basi watapata thuluthi mbili za alicho acha maiti . na wakiwa ndugu wanaume na wanawake , basi mwanamume atapata sehemu iliyo sawa na ya wanawake wawili .

암하라어

ይጠይቁሃል በላቸው ፡ - « ወላጅና ልጅ ሳይኖረው በሚወረስ ሰው አላህ ይነግራችኋል ፡ ፡ ለእርሱ ልጅ የሌለው ሰው ቢሞት ለእርሱም እኅት ብትኖረው ለእርስዋ ከተወው ረጀት ግማሹ አላት ፡ ፡ እርሱም ለርሷ ልጅ የሌላት እንደኾነች ( በሙሉ ) ይወርሳታል ፡ ፡ ሁለት ( እኅቶች ወይም ከሁለት በላይ ) ቢኾኑም ከተወው ረጀት ከሦስት ሁለት እጁ አላቸው ፡ ፡ ወንድሞች ( ና እኅቶች ) ወንዶችና ሴቶች ቢኾኑም ለወንዱ የሁለት ሴቶች ድርሻ ብጤ አለው ፡ ፡ አላህ እንዳትሳሳቱ ለእናንተ ያብራራል ፡ ፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነው ፡ ፡ »

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

basi, kama mwili wako wote una mwanga, bila kuwa na sehemu yoyote yenye giza, mwili huo utang'aa kikamilifu kama vile taa inavyokuangazia kwa mwanga wake."

암하라어

እንግዲህ ሰውነትህ ሁሉ የጨለማ ቍራጭ የሌለበት ብሩህ ቢሆን፥ መብራት በደመቀ ብርሃን እንደሚያበራልህ በጭራሽ ብሩህ ይሆናል።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

스와힐리어

na kutoka kwa wale walio sema : sisi ni manasara , tulichukua ahadi yao , lakini wakasahau sehemu ya waliyo kumbushwa . kwa hivyo tukaweka kati yao uadui na chuki mpaka siku ya kiyama .

암하라어

ከእነዚያም እኛ ክርስቲያኖች ነን ካሉት የጠበቀ ቃል ኪዳናቸውን ያዝን ፡ ፡ በእርሱም ከታዘዙበት ነገር ፈንታን ተውት ፡ ፡ ስለዚህ እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስ በመካከላቸው ጠብንና ጥላቻን ጣልንባቸው ፡ ፡ አላህም ይሠሩት የነበሩትን ሁሉ በእርግጥ ይነግራቸዋል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

인적 기여로
7,793,330,422 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인