검색어: tu na tu na ni na lele (스와힐리어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

Swahili

Amharic

정보

Swahili

tu na tu na ni na lele

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

스와힐리어

암하라어

정보

스와힐리어

ngoja tu , na wao wangoje pia .

암하라어

ተጠባበቅም እነርሱ ተጠባባቂዎች ናቸውና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

wala hakuwa mola wako mlezi wa kuihiliki miji kwa dhulma tu na hali watu wake ni watenda mema .

암하라어

ጌታህም ከተሞችን ባለቤቶቻቸው መልካም ሠሪዎች ሆነው ሳሉ በመበደል የሚያጠፋቸው አልነበረም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

humo hawatasikia upuuzi , ila salama tu . na watapata humo riziki zao asubuhi na jioni .

암하라어

በእርሷ ሰላምን እንጂ ውድቅን ነገር አይሰሙም ፡ ፡ ለእነሱም በርሷ ውስጥ ጧትም ማታም ሲሳያቸው አላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

hakukuwa ila ukelele mmoja tu ; na mara walizimwa !

암하라어

( ቅጣታቸው ) አንዲት ጩኸት እንጂ ሌላ አልነበረችም ፡ ፡ ወዲያውኑም እነርሱ ጠፊዎች ኾኑ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

haimlazimu mtume ila kufikisha ujumbe tu . na mwenyezi mungu anajua mnacho kidhihirisha na mnacho kificha .

암하라어

በመልክተኛው ላይ ማድረስ እንጅ ሌላ የለበትም ፡ ፡ አላህም የምትገልጹትን ነገር የምትደብቁትንም ሁሉ ያውቃል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

bali muabudu mwenyezi mungu tu , na uwe miongoni mwa wenye kushukuru .

암하라어

ይልቅ አላህን ብቻ ተገዛም ፡ ፡ ከአመስጋኞቹም ኹን ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

hakika sisi tutawapelekea ngamia jike ili kuwajaribu , basi watazame tu na ustahamili .

암하라어

እኛ ሴት ግመልን ለእነርሱ መፈተኛ ትኾን ዘንድ ላኪዎች ነን ፡ ፡ ተጠባበቃቸውም ፡ ፡ ታገስም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na mkikakanusha basi hakika viliomo mbinguni na duniani ni vya mwenyezi mungu tu . na hakika mwenyezi mungu ni mjuzi mwenye hikima .

암하라어

እናንተ ሰዎች ሆይ ! መልክተኛው እውነትን ከጌታችሁ አመጣላችሁ ፡ ፡ እመኑም ለናንተ የተሻለ ( ይኾናል ) ፡ ፡ ብትክዱም ( አትጐዱትም ) ፡ ፡ በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የአላህ ነውና ፡ ፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

akasema : alama yako ni kuwa hutasema na watu kwa siku tatu , isipo kuwa kwa kuashiria tu . na mdhukuru mola mlezi wako kwa wingi na mtakase jioni na asubuhi .

암하라어

« ጌታዬ ሆይ ! ለእኔ ምልክትን አድርግልኝ » አለ ፡ ፡ « ምልክትህ ሦስት ቀን በጥቅሻ ቢኾን እንጅ ሰዎችን አለማናገርህ ነው ፡ ፡ ጌታህንም በብዙ አውሳ ፡ ፡ በማታና በጧትም አወድሰው » አለው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na kwa hakika mimi bila ya shaka namjua kuwa ni mwongo tu . na hivi ndivyo firauni alivyo pambiwa ubaya wa vitendo vyake , na akazuiliwa njia .

암하라어

« የሰማያትን መንገዶች ( እደርስ ዘንድ ) ፣ ወደ ሙሳም አምላክ እመለከት ዘንድ ፡ ፡ እኔም ውሸታም ነው ብዬ በእርግጥ እጠረጥረዋለሁ » ( አለ ) ፡ ፡ እንደዚሁም ለፈርዖን መጥፎ ሥራው ተሸለመለት ፡ ፡ ከቅን መንገድም ታገደ ፡ ፡ የፈርዖንም ተንኮል በከሳራ ውስጥ እንጅ አይደለም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

afanyae wema atalipwa mfano wake mara kumi . na afanyae ubaya hatalipwa ila sawa nao tu . na wao hawatadhulumiwa .

암하라어

በመልካም ሥራ የመጣ ሰው ለእርሱ ዐሥር ብጤዎችዋ አሉት ፡ ፡ በክፉ ሥራም የመጣ ሰው ብጤዋን እንጅ አይመነዳም ፡ ፡ እነርሱም አይበደሉም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

nao hawana ujuzi wowote kwa hayo isipo kuwa wanafuata dhana tu . na dhana haisaidii chochote mbele ya haki .

암하라어

ለእነርሱም በእርሱ ምንም ዕውቀት የላቸውም ፡ ፡ ጥርጣሬን እንጅ ሌላን አይከተሉም ፡ ፡ ጥርጣሬም ከእውነት ምንም አያብቃቃም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

mola mlezi wa mbingu na ardhi na vilivyo baina yake . basi muabudu yeye tu , na udumu katika ibada yake .

암하라어

( እርሱ ) የሰማያትና የምድር በሁለቱም መካከል ላለው ሁሉ ጌታ ነውና ተገዛው ፡ ፡ እርሱን በመገዛትም ላይ ታገስ ፡ ፡ ለእርሱ ሞክሼን ታውቃለህን

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

amekuharimishieni nyamafu tu , na damu , na nyama ya nguruwe , na mnyama aliye chinjwa kwa ajili isiyo kuwa ya mwenyezi mungu . lakini anaye lazimishwa bila ya kuasi , wala kuruka mipaka , basi hakika mwenyezi mungu ni mwenye kusamehe na mwenye kurehemu .

암하라어

በእናንተ ላይ እርም ያደረገው በክትንና ደምን ፣ የአሳማንም ስጋ ፣ ያንንም ( በመታረድ ጊዜ ) በእርሱ ከአላህ ስም ሌላ የተነሳበትን ብቻ ነው ፡ ፡ አመጸኛም ወሰን አላፊም ሳይኾን ( ለመብላት ) የተገደደ ሰው ( ይፈቀድለታል ) ፡ ፡ አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

hayo ni kwa sababu walisema : hautatugusa moto isipo kuwa kwa siku chache tu . na yakawadanganya katika dini yao yale ambayo wenyewe waliyo kuwa wakiyazua .

암하라어

ይኸ እነርሱ « እሳት የተቆጠሩ ቀኖችን እንጅ አትነካንም » በማለታቸው ነው ፡ ፡ በሃይማኖታቸውም ይቀጣጥፉት የነበሩት ነገር አታለላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na husema : waliomo matumboni mwa wanyama hawa ni kwa ajili ya wanaume wetu tu , na wameharimishwa kwa wake zetu . lakini ikiwa nyamafu basi wanashirikiana .

암하라어

« በነዚህም እንስሶች ሆዶች ውስጥ ያለው ለወንዶቻችን በተለይ የተፈቀደ ነው ፡ ፡ በሚስቶቻችንም ላይ እርም የተደረገ ነው ፡ ፡ ሙትም ቢኾን ( ሙት ኾኖ ቢወለድ ) እነርሱ ( ወንዶቹም ሴቶቹም ) በርሱ ተጋሪዎች ናቸው » አሉ ፡ ፡ በመቅጠፋቸው አላህ በእርግጥ ይቀጣቸዋል ፡ ፡ እርሱ ጥበበኛ ዐዋቂ ነውና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na kitupe kilicho katika mkono wako wa kulia ; kitavimeza walivyo viunda . hakika walivyo unda ni hila za mchawi tu , na mchawi hafanikiwi popote afikapo .

암하라어

« በቀኝ እጅህ ያለቸውንም በትር ጣል ፡ ፡ ያንን የሠሩትን ትውጣለችና ፡ ፡ ያ የሠሩት ሁሉ የድግምተኛ ተንኮል ነውና ፡ ፡ ድግምተኛም በመጣበት ስፍራ ሁሉ አይቀናውም » ( አልን ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

hakika hao wanao bishana katika ishara za mwenyezi mungu bila ya uthibitisho wowote uliyo wajia , hawana vifuani mwao ila kutaka ukubwa tu , na wala huo hawaufikilii . basi jikinge kwa mwenyezi mungu .

암하라어

እነዚያ የመጣላቸው አስረጅ ሳይኖር በአላህ አንቀጾች የሚከራከሩ በልቦቻቸው ውስጥ እነርሱ ደራሾቹ ያልኾኑት ኩራት ብቻ እንጅ ምንም የለም ፡ ፡ በአላህም ተጠበቅ ፡ ፡ እነሆ እርሱ ሰሚው ተመልካቹ ነውና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na wanapo kuona hawakuchukulii ila ni mzaha tu , na ( wanasema ) : ati ndiye huyu mwenyezi mungu aliye mtuma kuwa mtume ?

암하라어

ባዩህም ጊዜ ያ አላህ መልእክተኛ አድርጎ የላከው ይህ ነውን እያሉ መሳለቂያ እንጂ ሌላ አያደርጉህም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

ninyi mwasema: bado miezi minne tu, na wakati wa mavuno utafika! lakini mimi nawaambieni, yatazameni mashamba; mazao yako tayari kuvunwa.

암하라어

እናንተ። ገና አራት ወር ቀርቶአል መከርም ይመጣል ትሉ የለምን? እነሆ እላችኋለሁ፥ ዓይናችሁን አንሡ አዝመራውም አሁን እንደ ነጣ እርሻውን ተመልከቱ።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

연관성이 낮은 일부 인적 번역은 숨겨져 있습니다.
연관성이 낮은 결과 표시.

인적 기여로
7,790,318,079 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인