검색어: wewe ni tumbo la tabasamu (스와힐리어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

Swahili

Amharic

정보

Swahili

wewe ni tumbo la tabasamu

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

스와힐리어

암하라어

정보

스와힐리어

basi kumbusha ! hakika wewe ni mkumbushaji .

암하라어

አስታውስም ፤ አንተ አስታዋሽ ብቻ ነህና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

hakika wewe ni miongoni mwa walio tumwa ,

암하라어

አንተ በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነህ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

kwa hakika wewe ni mwonyaji tu kwa mwenye kuikhofu .

암하라어

አንተ የሚፈራትን ሰው አስፈራሪ ብቻ ነህ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

wakasema : hakika wewe ni katika walio rogwa .

암하라어

አሉ « አንተ በብዛት ከተደገመባቸው ሰዎች ነህ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

basi wakikengeuka lilio juu yako wewe ni kufikisha ujumbe wazi wazi .

암하라어

( ከኢስላም ) ቢሸሹም ባንተ ላይ ያለብህ ግልጽ ማድረስ ብቻ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

aliye kuwa akinambia : hivyo wewe ni katika wanao sadiki

암하라어

« በእርግጥ አንተ ከሚያምኑት ነህን ? የሚል ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

akasema : kilete basi , kama wewe ni katika wasemao kweli .

암하라어

« እንግዲያውስ ከእውነተኞች እንደኾንክ ( አስረጁን ) አምጣው » አለ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

hebu tuangushie vipande kutoka mbinguni ikiwa wewe ni miongoni mwa wasemao kweli .

암하라어

« ከእውነተኞቹም እንደኾንክ በእኛ ላይ ከሰማይ ቁራጭን ጣልብን ፡ ፡ »

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

hizi ni aya za mwenyezi mungu tunakusomea kwa haki . na hakika wewe ni miongoni mwa mitume .

암하라어

እነዚህ ( አንቀጾች ) በውነት በአንተ ላይ የምናነባቸው ሲኾኑ የአላህ አንቀጾች ናቸው ፤ አንተም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነህ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

( mwenyezi mungu ) akasema : hakika wewe ni katika walio pewa muhula

암하라어

( አላህም ) አለ « አንተ ከሚቆዩት ነህ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

lakini wao wakamtukana wakisema, "wewe ni mfuasi wake; sisi ni wafuasi wa mose.

암하라어

ተሳድበውም። አንተ የእርሱ ደቀ መዝሙር ነህ፥ እኛ ግን የሙሴ ደቀ መዛሙርት ነን፤

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

스와힐리어

akasema ( sulaiman ) : tutatazama umesema kweli au wewe ni miongoni mwa waongo .

암하라어

( ሱለይማንም ) አለ « እውነት እንደ ተናገርክ ወይም ከውሸታሞቹ እንደ ኾንክ ወደፊት እናያለን ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

( mwenyezi mungu ) akasema : basi toka humo , kwani hakika wewe ni maluuni !

암하라어

( አላህ ) አለው « ከርሷም ውጣ ፡ ፡ አንተ የተባረርክ እርጉም ነህና ፡ ፡ »

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na sema : mola wangu mlezi ! niteremshe mteremsho wenye baraka , na wewe ni mbora wa wateremshaji .

암하라어

በልም « ጌታዬ ሆይ ! ብሩክ የኾነን ማውረድ አውርደኝ ፡ ፡ አንተም ከአውራጆች ሁሉ በላጭ ነህ ፡ ፡ »

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

hakika hayo yamewapoteza watu wengi . basi aliye nifuata mimi huyo ni wangu , na aliye niasi , hakika wewe ni mwenye kusamehe mwenye kurehemu .

암하라어

« ጌታዬ ሆይ ! እነርሱ ( ጣዖታት ) ከሰዎች ብዙዎችን አሳስተዋልና ፡ ፡ የተከተለኝም ሰው እርሱ ከኔ ነው ፡ ፡ ትእዛዜንም የጣሰ ሰው አንተ መሓሪ አዛኝ ነህ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

wakasema watukufu wa wale walio kufuru katika kaumu yake : sisi tunakuona umo katika upumbavu , na hakika sisi tunakufikiria kuwa wewe ni katika waongo .

암하라어

ከሕዝቦቹ እነዚያ የካዱት መሪዎች « እኛ በሞኝነት ላይ ኾነህ በእርግጥ እናይሃለን ፡ ፡ እኛም ከውሸተኞቹ ነህ ብለን እንጠረጥርሃለን » አሉት ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na wale walio kufuru husema : mbona hakuteremshiwa muujiza kutoka kwa mola wake mlezi ? hakika wewe ni mwonyaji , na kila kaumu ina wa kuwaongoa .

암하라어

እነዚያም የካዱት በእርሱ ላይ ከጌታው ተዓምር ለምን አልተወረደለትም ይላሉ ፡ ፡ አንተ አስፈራሪ ብቻ ነህ ፡ ፡ ለሕዝብም ሁሉ መሪ አላቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na katika mikutano yenu mnafanya maovu ? basi haikuwa jawabu ya watu wake isipo kuwa kusema : tuletee hiyo adhabu ya mwenyezi mungu ikiwa wewe ni katika wasemao kweli .

암하라어

« እናንተ በእርግጥ ወንዶችን ትመጣላችሁን መንገድንም ትቆርጣላችሁን በሸንጓችሁም የሚነወርን ነገር ትሠራላችሁን » ( አላቸው ) ፡ ፡ የሕዝቦቹም መልስ « ከእውነተኞቹ እንደ ሆንክ የአላህን ቅጣት አምጣብን » ማለት እንጂ ሌላ አልነበረም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

na wakamuuwa yule ngamia , na wakaasi amri ya mola mlezi wao , na wakasema : ewe saleh ! tuletee unayo tuahidi ikiwa wewe ni miongoni mwa mitume .

암하라어

ወዲያውም ግመሊቱን ወጓት ፡ ፡ ከጌታቸውም ትዕዛዝ ወጡ ፡ ፡ አሉም ፡ - « ሷሊህ ሆይ ! ከመልክተኞቹ እንደኾንክ የምታስፈራራብንን ( ቅጣት ) አምጣብን ፡ ፡ »

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

스와힐리어

hapo wote wakasema, "ndiyo kusema wewe ni mwana wa mungu?" naye akasema, "ninyi mnasema kwamba mimi ndiye."

암하라어

ሁላቸውም። እንግዲያስ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህን? አሉት። እርሱም። እኔ እንደ ሆንሁ እናንተ ትላላችሁ አላቸው።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

경고: 보이지 않는 HTML 형식이 포함되어 있습니다

연관성이 낮은 일부 인적 번역은 숨겨져 있습니다.
연관성이 낮은 결과 표시.

인적 기여로
8,032,485,307 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인