검색어: if you like can you send a pic (영어 - 암하라어)

영어

번역기

if you like can you send a pic

번역기

암하라어

번역기
번역기

Lara로 텍스트, 문서 및 음성을 즉시 번역

지금 번역하기

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

영어

암하라어

정보

영어

can you send me your photo

암하라어

ፎቶህን ልትልክልኝ ትችላለህ

마지막 업데이트: 2024-01-29
사용 빈도: 1
품질:

영어

can you send me sample today pictures now

암하라어

አሁን ፎቶዎቻችሁን ልትልኩልኝ ትችላላችሁ

마지막 업데이트: 2022-12-23
사용 빈도: 1
품질:

추천인: 익명

영어

then how can you fear , if you disbelieve , a day that will make the children white- haired ?

암하라어

ብትክዱ ልጆችን ሸበቶዎች የሚያደርገውን ቀን ( ቅጣት ) እንዴት ትጠበቃላችሁ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

추천인: 익명

영어

that you send it ( not ) back-- if you are truthful ?

암하라어

እውነተኞች እንደ ኾናችሁ ( ነፍሲቱን ወደ አካሉ ) ለምን አትመልሷትም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

추천인: 익명

영어

can you not bring him back ? ( answer ) if you are truthful

암하라어

እውነተኞች እንደ ኾናችሁ ( ነፍሲቱን ወደ አካሉ ) ለምን አትመልሷትም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

추천인: 익명

영어

if you are in doubt of what we have revealed to our votary , then bring a surah like this , and call any witness , apart from god , you like , if you are truthful .

암하라어

በባሪያችንም ላይ ካወረድነው በመጠራጠር ውስጥ ብትኾኑ ከብጤው አንዲትን ምዕራፍ አምጡ ፡ ፡ እውነተኞችም እንደኾናችሁ ከአላህ ሌላ መስካሪዎቻችሁን ጥሩ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

추천인: 익명

영어

beyond that , no other women are permissible for you , nor can you exchange them for other wives , even if you admire their beauty , except those you already have . god is watchful over all things .

암하라어

ከእነዚህ በኋላ እጅህ ከጨበጠቻቸው ( ባሮች ) በስተቀር ሴቶች ለአንተ አይፈቀዱልህም ፡ ፡ ከሚስቶችም መልካቸው ቢደንቅህም እንኳ በእነርሱ ልታላውጥ ( አይፈቀደልህም ) ፡ ፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ተጠባባቂ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

추천인: 익명

영어

and even if you bring to those who have been given the book every sign they would not follow your qiblah , nor can you be a follower of their qiblah , neither are they the followers of each other 's qiblah , and if you follow their desires after the knowledge that has come to you , then you shall most surely be among the unjust .

암하라어

እነዚያንም መጽሐፍን የተሰጡትን በአስረጅ ሁሉ ብትመጣቸው ቂብላህን አይከተሉም ፡ ፡ አንተም ቂብላቸውን ተከታይ አይደለህም ፡ ፡ ከፊላቸውም የከፊሉን ቂብላ ተከታይ አይደሉም ፡ ፡ ከዕውቀትም ( ከራዕይ ) ከመጣልህ በኋላ ዝንባሌያቸውን ብትከተል አንተ ያን ጊዜ ከበዳዮች ነህ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

추천인: 익명

영어

then how can you avoid the punishment , if you disbelieve , on a day that will make the children grey-headed ( i.e. the day of resurrection ) ?

암하라어

ብትክዱ ልጆችን ሸበቶዎች የሚያደርገውን ቀን ( ቅጣት ) እንዴት ትጠበቃላችሁ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

추천인: 익명

영어

and if you fear that you will not be just towards orphan girls , marry the women whom you like – two at a time , or three or four ; then if you fear that you cannot keep two women equally then marry only one or the bondwomen you own ; this is closer to your not doing injustice .

암하라어

በየቲሞችም ( ማግባት ) አለማስተካከላችሁን ብትፈሩ ( ዝሙትንና ከተወሰነላችሁ በላይ ማግባትንም ፍሩ ) ፡ ፡ ከሴቶች ለእናንተ የተዋበላችሁን ሁለት ሁለት ሦስት ሦስትም አራት አራትም አግቡ ፡ ፡ አለማስተካከልንም ብትፈሩ አንዲትን ብቻ ወይም እጆቻችሁ ንብረት ያደረጉትን ያዙ ፡ ፡ ይህ ወደ አለመበደል በጣም የቀረበ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

추천인: 익명

영어

do not befriend my and your enemy – you reveal secrets to them out of friendship whereas they disbelieve in the truth which has come to you ! it is they who remove the noble messenger and you from your homes , upon your believing in allah , your lord ; if you have come out to fight for my cause , and to gain my pleasure , then do not befriend them ; you send them secret messages of friendship – and i well know all what you hide and all what you disclose ; and whoever among you does it , has indeed strayed away from the right path .

암하라어

እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ጠላቶቼንና ጠላቶቻችሁን ወዳጆች አድርገችሁ አትያዙ ፡ ፡ ከእውነቱ የመጣላችሁን ሃይማኖት በእርግጥ የካዱ ሲኾኑ ውዴታን ወደእነርሱ ታደርሳላችሁ ፡ ፡ መልክተኛውንና እናንተን በአላህ በጌታችሁ ስላመናችሁ ( ከመካ ) ያወጣሉ ፡ ፡ በመንገዴ ለመታገልና ውዴታዬን ለመፈለግ የወጣችሁ እንደኾናችሁ ( ወዳጆች አድርጋችሁ አትያዙዋቸው ) ፡ ፡ እኔ የምትደብቁትንና የምትገልጹትን ሁሉ የማውቅ ስኾን ወደእነርሱ በፍቅር ትመሳጠራላችሁ ፡ ፡ ከእናንተም ( ይህንን ) የሚሠራ ሰው ቀጥተኛውን መንገድ በእርግጥ ተሳሳተ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

추천인: 익명

인적 기여로
8,854,621,552 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인