검색어: revealing (영어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

English

Amharic

정보

English

revealing

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

영어

암하라어

정보

영어

surely we ourselves have revealed the quran to you revealing ( it ) in portions .

암하라어

እኛ ቁርኣንን ባንተ ላይ ማውረድን እኛው አወረድነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

in revealing this quran to you , we tell you the best of the stories of which you were unaware .

암하라어

እኛ ይህንን ቁርኣን ወደ አንተ በማውረዳችን በጣም መልካም ዜናዎችን በአንተ ላይ እንተርክልሃለን ፡ ፡ እነሆ ከእርሱ በፊት ( ካለፉት ሕዝቦች ታሪክ ) በእርግጥ ከዘንጊዎቹ ነበርክ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

so has god , all-mighty and all-wise , been revealing to you and to others before you .

암하라어

እንደዚሁ ( በዚህች ሱራ ውስጥ እንዳለው ) አሸናፊው ጥበበኛው አላህ ወዳንተ ያወርዳል ፡ ፡ ወደእነዚያም ከአንተ በፊት ወደ ነበሩት ሕዝቦች ( አውርዷል ) ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

we narrate to you the best of narratives , by our revealing to you this quran , though before this you were certainly one of those who did not know .

암하라어

እኛ ይህንን ቁርኣን ወደ አንተ በማውረዳችን በጣም መልካም ዜናዎችን በአንተ ላይ እንተርክልሃለን ፡ ፡ እነሆ ከእርሱ በፊት ( ካለፉት ሕዝቦች ታሪክ ) በእርግጥ ከዘንጊዎቹ ነበርክ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and it is a quran which we have revealed in portions so that you may read it to the people by slow degrees , and we have revealed it , revealing in portions .

암하라어

ቁርኣንንም በሰዎች ላይ በዝግታ ላይ ኾነህ ታነበው ዘንድ ከፋፈልነው ፡ ፡ ቀስ በቀስ ማውረድንም አወረድነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

we ! we recount unto thee the best of stories , by revealing unto thee this our 'an , although thou wast before that of the unaware ones .

암하라어

እኛ ይህንን ቁርኣን ወደ አንተ በማውረዳችን በጣም መልካም ዜናዎችን በአንተ ላይ እንተርክልሃለን ፡ ፡ እነሆ ከእርሱ በፊት ( ካለፉት ሕዝቦች ታሪክ ) በእርግጥ ከዘንጊዎቹ ነበርክ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

there is no blame on elderly women who are past the age of marriage , if they take off their outer clothing , without revealing their adornments . but it would be better for them to guard themselves .

암하라어

ከሴቶችም እነዚያ ጋብቻን የማይፈልጉት ተቀማጮች ( ባልቴቶች ) ፤ በጌጥ የተገለፁ ሳይኾኑ የላይ ልብሶቻቸውን ቢጥሉ በእነሱ ላይ ኀጢአት የለባቸውም ፡ ፡ ግን መጠበቃቸው ለእነርሱ የተሻለ ነው ፡ ፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and it is not for any mortal that allah should speak to him except by revelation or from behind a veil , or by sending a messenger and revealing by his permission what he pleases ; surely he is high , wise .

암하라어

ለሰውም አላህ በራእይ ፣ ወይም ከግርዶ ወዲያ ፣ ወይም መልክተኛን ( መልአክን ) የሚልክና በፈቃዱ የሚሻውን ነገር የሚያወርድለት ቢኾን እንጅ ( በገሃድ ) ሊያናግረው ተገቢው አይደለም ፡ ፡ እርሱ የበላይ ጥበበኛ ነውና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

( o muhammad ) , by revealing the qur 'an to you we narrate to you in the best manner the stories of the past although before this narration you were utterly unaware of them .

암하라어

እኛ ይህንን ቁርኣን ወደ አንተ በማውረዳችን በጣም መልካም ዜናዎችን በአንተ ላይ እንተርክልሃለን ፡ ፡ እነሆ ከእርሱ በፊት ( ካለፉት ሕዝቦች ታሪክ ) በእርግጥ ከዘንጊዎቹ ነበርክ ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

영어

and this noble qur ’ an is not such that anyone can invent it , without allah revealing it – but it surely is a confirmation of the books preceding it and is an explanation of all that is written on the ( preserved ) tablet – there is no doubt in it – it is from the lord of the creation .

암하라어

ይህም ቁርኣን ከአላህ ሌላ ( ከሆነ ፍጡር ) የተቀጠፈ ሊሆን አይገባውም ፡ ፡ ግን ያንን ከእርሱ በፊት ያለውን ( መጽሐፍ ) የሚያረጋግጥና በመጽሐፉ ውስጥ ያለውን የሚዘረዝር በእርሱ ጥርጣሬ የሌለበት ሲሆን ከዓለማት ጌታ ( የተወረደ ) ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

인적 기여로
7,779,974,697 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인