검색어: io e te per sempre (이탈리아어 - 암하라어)

컴퓨터 번역

인적 번역의 예문에서 번역 방법 학습 시도.

Italian

Amharic

정보

Italian

io e te per sempre

Amharic

 

부터: 기계 번역
더 나은 번역 제안
품질:

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

이탈리아어

암하라어

정보

이탈리아어

non ne sentiranno il fragore e godranno per sempre quel che le loro anime desiderano .

암하라어

ድምጽዋን አይሰሙም ፡ ፡ እነርሱም ነፍሶቻቸው በሚሹት ነገር ውስጥ ዘውታሪዎች ናቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

이탈리아어

siano oscurati i loro occhi sì da non vedere, e fà loro curvare la schiena per sempre

암하라어

ዓይኖቻቸው እንዳያዩ ይጨልሙ፥ ጀርባቸውንም ዘወትር አጉብጥ ብሎአል።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

이탈리아어

io e il padre siamo una cosa sola»

암하라어

እኔና አብ አንድ ነን።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

이탈리아어

e i miscredenti che smentiscono i nostri segni , sono i compagni del fuoco , in cui rimarranno per sempre .

암하라어

እነዚያም ( በመልክተኞቻችን ) የካዱ በአንቀጾቻችንም ያስተባበሉ እነዚያ የእሳት ጓዶች ናቸው ፡ ፡ እነርሱ በውስጧ ዘውታሪዎች ናቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

이탈리아어

e il vivente. io ero morto, ma ora vivo per sempre e ho potere sopra la morte e sopra gli inferi

암하라어

ሞቼም ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

이탈리아어

ora lo schiavo non resta per sempre nella casa, ma il figlio vi resta sempre

암하라어

ባርያም ለዘላለም በቤት አይኖርም፤ ልጁ ለዘላለም ይኖራል።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

이탈리아어

li colpì il grido in tutta giustizia e li rendemmo come detriti portati dalla corrente . periscano per sempre gli ingiusti .

암하라어

ወዲያውም ( የጥፋት ) ጩኸቲቱ በእውነት ያዘቻቸው ፡ ፡ እንደ ጎርፍ ግብስባሽም አደረግናቸው ፡ ፡ ለበደለኞች ሕዝቦችም ( ከእዝነት ) መራቅ ተገባቸው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

이탈리아어

ovvero solo io e barnaba non abbiamo il diritto di non lavorare

암하라어

ወይስ ሥራን ለመተው መብት የሌለን እኔና በርናባስ ብቻ ነን?

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

이탈리아어

non abbiamo fatto scendere il corano su di te per renderti infelice ,

암하라어

ቁርኣንን ባንተ ላይ እንድትቸገር አላወረድንም ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

이탈리아어

egli al contrario, avendo offerto un solo sacrificio per i peccati una volta per sempre si è assiso alla destra di dio

암하라어

እርሱ ግን ስለ ኃጢአት አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ፥

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

이탈리아어

ora io domando: forse inciamparono per cadere per sempre? certamente no. ma a causa della loro caduta la salvezza è giunta ai pagani, per suscitare la loro gelosia

암하라어

እንግዲህ። የተሰናከሉ እስኪወድቁ ድረስ ነውን? እላለሁ። አይደለም፤ ነገር ግን እነርሱን ያስቀናቸው ዘንድ በእነርሱ በደል መዳን ለአሕዛብ ሆነ።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

이탈리아어

il solo che possiede l'immortalità, che abita una luce inaccessibile; che nessuno fra gli uomini ha mai visto né può vedere. a lui onore e potenza per sempre. amen

암하라어

እርሱ ብቻ የማይሞት ነው፤ ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ይኖራል፤ አንድ ሰው እንኳ አላየውም ሊያይም አይቻለውም፤ ለእርሱ ክብርና የዘላለም ኃይል ይሁን፤ አሜን።

마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:

이탈리아어

coloro invece che temono il loro signore , avranno i giardini dove scorrono i ruscelli e vi rimarranno per sempre , dono da parte di allah . ciò che è presso allah , è quanto di meglio per i caritatevoli .

암하라어

ግን እነዚያ ጌታቸውን የፈሩ ለእነሱ ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው ገነቶች በውስጧ ዘውታሪዎች ሲኾኑ ከአላህ ዘንድ ( የተሰጡ ) መስተንግዶዎች አሏቸው ፡ ፡ አላህም ዘንድ ያለው ( ምንዳ ) ለበጎ ሠሪዎች በላጭ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

이탈리아어

e [ ricorda ] quando i miscredenti tramavano contro di te per tenerti prigioniero o ucciderti o esiliarti ! essi tramavano intrighi e allah tesseva strategie .

암하라어

እነዚያም የካዱት ሊያስሩህ ወይም ሊገድሉህ ወይም ( ከመካ ) ሊያወጡህ ባንተ ላይ በመከሩብህ ጊዜ ( አስታውስ ) ፡ ፡ ይመክራሉም አላህም ተንኮላቸውን ይመልስባቸዋል ፡ ፡ አላህም ከመካሪዎቹ ሁሉ በላይ ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

이탈리아어

il giorno in cui sarete riuniti per il giorno del raduno , sarà il giorno del reciproco inganno . a chi avrà creduto in allah e avrà compiuto il bene , egli cancellerà i peccati e lo introdurrà nei giardini dove scorrono i ruscelli , in cui rimarrà in perpetuo e per sempre .

암하라어

ለመሰብሰቢያ ቀን የሚሰበስብባችሁን ቀን ( አስታውሱ ) ፤ ይህ የመጎዳዳት ( መግለጫ ) ቀን ነው ፡ ፡ በአላህም የሚያምን ሰው መልካምንም የሚሠራ ከርሱ ኃጢአቶቹን ይሰርይለታል ፤ ( ይፍቅለታል ) ፤ ከሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘለዓለም ዘውታሪዎች ሲኾኑ ያገባዋል ፤ ይህ ታላቅ ማግኘት ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

이탈리아어

allah ha scritto : “ invero vincerò , io e i miei messaggeri” . in verità allah è forte , eccelso .

암하라어

አላህ ፡ - « እኔ በእርግጥ አሸንፋለሁ ፣ መልክተኞቼም ( ያሸንፋሉ ) » ሲል ፤ ጽፏል ፡ ፡ አላህ ብርቱ አሸናፊ ነውና ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

이탈리아어

dicono : “ i nostri cuori sono avviluppati [ in qualcosa che li isola ] da ciò cui ci inviti , e c'è un peso nelle nostre orecchie . c'è un velo tra noi e te .

암하라어

አሉም « ልቦቻችን ከእዚያ ወደእርሱ ከምትጠራን እምነት በመሸፈኛዎች ውስጥ ናቸው ፡ ፡ በጆሮዎቻችንም ላይ ድንቁርና አልለ ፤ በእኛና ባንተም መካከል ግርዶሽ አልለ ፡ ፡ ( በሃይማኖትህ ) ሥስራም ፤ እኛ ሠሪዎች ነንና ፡ ፡ »

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

연관성이 낮은 일부 인적 번역은 숨겨져 있습니다.
연관성이 낮은 결과 표시.

인적 기여로
7,794,128,378 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인