전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.
sebbene avesse compiuto tanti segni davanti a loro, non credevano in lui
ነገር ግን ይህን ያህል ምልክት በፊታቸው ምንም ቢያደርግ፤ ነቢዩ ኢሳይያስ። ጌታ ሆይ፥ ማን ምስክርነታችንን አመነ? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገለጠ? ብሎ የተናገረው ቃል ይፈጸም ዘንድ በእርሱ አላመኑም።
마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:
- sebbene non fosse gesù in persona che battezzava, ma i suoi discepoli -
ይሁዳን ትቶ ወደ ገሊላ ደግሞ ሄደ፤ ዳሩ ግን ደቀ መዛሙርቱ እንጂ ኢየሱስ ራሱ አላጠመቀም።
마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:
ora neppure tito, che era con me, sebbene fosse greco, fu obbligato a farsi circoncidere
ነገር ግን ከእኔ ጋር የነበረ ቲቶ እንኳ የግሪክ ሰው ሲሆን ይገረዝ ዘንድ ግድ አላሉትም፤
마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:
giunto pertanto a troade per annunziare il vangelo di cristo, sebbene la porta mi fosse aperta nel signore
ስለ ክርስቶስም ወንጌል ወደ ጢሮአዳ በመጣሁ ጊዜ፥ ለጌታ ሥራ በር ምንም ቢከፈትልኝ፥ ቲቶን ወንድሜን ስላላገኘሁት መንፈሴ ዕረፍት አልነበረውም፥
마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:
sebbene io possa vantarmi anche nella carne. se alcuno ritiene di poter confidare nella carne, io più di lui
እኔ ግን በሥጋ ደግሞ የምታመንበት አለኝ። ሌላ ሰው ማንም ቢሆን በሥጋ የሚታመንበት እንዳለው ቢመስለው፥ እኔ እበልጠዋለሁ።
마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:
per fede anche sara, sebbene fuori dell'età, ricevette la possibilità di diventare madre perché ritenne fedele colui che glielo aveva promesso
ተስፋ የሰጠው የታመነ እንደ ሆነ ስለ ቈጠረች፥ ሣራ ራስዋ ደግሞ ዕድሜዋ እንኳ ካለፈ በኋላ ዘርን ለመፅነስ ኃይልን በእምነት አገኘች።
마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질:
molte persone si sono congratulate con lei, sebbene altre prevedano che non riuscirà a concludere il suo mandato in parlamento a causa dell'età e dell'inesperienza.
ብዙ ሰዎች ደስታቸውን ሊገልፁላት ወጥተዋል፤ ሌሎች ደግሞ በውሱን ልምዷና ዕድሜዋ ምክንያት በፓርላማ ጊዜዋ እንደማይሳካላት ስጋታቸውን ገልፀዋል፡፡
마지막 업데이트: 2016-02-24
사용 빈도: 1
품질:
ma non gli diede alcuna proprietà in esso, neppure quanto l'orma di un piede, ma gli promise di darlo in possesso a lui e alla sua discendenza dopo di lui, sebbene non avesse ancora figli
በዚችም የእግር ጫማ ስንኳ የሚያህል ርስት አልሰጠውም፤ ነገር ግን ልጅ ሳይኖረው ለእርሱ ከእርሱም በኋላ ለዘሩ ርስት አድርጎ ይሰጠው ዘንድ ተስፋ ሰጠው።
마지막 업데이트: 2012-05-04
사용 빈도: 1
품질: