검색어: toucha (프랑스어 - 암하라어)

인적 기여

전문 번역가, 번역 회사, 웹 페이지 및 자유롭게 사용할 수 있는 번역 저장소 등을 활용합니다.

번역 추가

프랑스어

암하라어

정보

프랑스어

il toucha sa main, et la fièvre la quitta; puis elle se leva, et le servit.

암하라어

እጅዋንም ዳሰሰ፥ ንዳዱም ለቀቃት፤ ተነሥታም አገለገለቻቸው።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

프랑스어

ayant entendu parler de jésus, elle vint dans la foule par derrière, et toucha son vêtement.

암하라어

የኢየሱስንም ወሬ ሰምታ በስተኋላው በሰዎች መካከል መጥታ ልብሱን ዳሰሰች።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

프랑스어

alors il leur toucha leurs yeux, en disant: qu`il vous soit fait selon votre foi.

암하라어

በዚያን ጊዜ። እንደ እምነታችሁ ይሁንላችሁ ብሎ ዓይኖቻቸውን ዳሰሰ።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

프랑스어

jésus, ému de compassion, étendit la main, le toucha, et dit: je le veux, sois pur.

암하라어

ኢየሱስም አዘነለት እጁንም ዘርግቶ ዳሰሰውና። እወድዳለሁ፤ ንጻ አለው።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

프랑스어

jésus étendit la main, le toucha, et dit: je le veux, sois pur. aussitôt la lèpre le quitta.

암하라어

እጁንም ዘርግቶ ዳሰሰውና። እወዳለሁ፥ ንጻ አለው፤ ወዲያውም ለምጹ ለቀቀው።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

프랑스어

ils revinrent donc avec un bienfait de la part d' allah et une grâce . nul mal ne les toucha et ils suivirent ce qui satisfait allah .

암하라어

ከአላህም በኾነ ጸጋና ችሮታ ክፉ ነገር ያልነካቸው ኾነው ተመለሱ ፡ ፡ የአላህንም ውዴታ ተከተሉ ፤ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው ፡ ፡

마지막 업데이트: 2014-07-02
사용 빈도: 1
품질:

프랑스어

mais jésus, s`approchant, les toucha, et dit: levez-vous, n`ayez pas peur!

암하라어

ኢየሱስም ቀርቦ ዳሰሳቸውና። ተነሡ አትፍሩም አላቸው።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

프랑스어

et voici, une femme atteinte d`une perte de sang depuis douze ans s`approcha par derrière, et toucha le bord de son vêtement.

암하라어

እነሆም፥ ከአሥራ ሁለት ዓመት ጀምሮ ደም የሚፈስሳት ሴት በኋላው ቀርባ የልብሱን ጫፍ ዳሰሰች፤

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

프랑스어

il s`approcha, et toucha le cercueil. ceux qui le portaient s`arrêtèrent. il dit: jeune homme, je te le dis, lève-toi!

암하라어

ቀርቦም ቃሬዛውን ነካ፥ የተሸከሙትም ቆሙ፤ አለውም። አንተ ጐበዝ፥ እልሃለሁ፥ ተነሣ።

마지막 업데이트: 2012-05-05
사용 빈도: 1
품질:

인적 기여로
9,154,511,589 더 나은 번역을 얻을 수 있습니다

사용자가 도움을 필요로 합니다:



당사는 사용자 경험을 향상시키기 위해 쿠키를 사용합니다. 귀하께서 본 사이트를 계속 방문하시는 것은 당사의 쿠키 사용에 동의하시는 것으로 간주됩니다. 자세히 보기. 확인