Van professionele vertalers, bedrijven, webpagina's en gratis beschikbare vertaalbronnen.
but neither titus, who was with me, being a greek, was compelled to be circumcised:
ነገር ግን ከእኔ ጋር የነበረ ቲቶ እንኳ የግሪክ ሰው ሲሆን ይገረዝ ዘንድ ግድ አላሉትም፤
Laatste Update: 2012-05-05
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
and as they came out, they found a man of cyrene, simon by name: him they compelled to bear his cross.
ሲወጡም ስምዖን የተባለው የቀሬናን ሰው አገኙ፤ እርሱንም መስቀሉን ይሸከም ዘንድ አስገደዱት።
Laatste Update: 2012-05-05
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
your god is the one god . as for those who do not believe in the hereafter , their hearts refuse to admit the truth and they are arrogant .
አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ፡ ፡ እነዚያም በመጨረሻይቱ ዓለም የማያምኑት ልቦቻቸው ከሓዲዎች ናቸው ፡ ፡ እነሱም የኮሩ ናቸው ፤ ( አያምኑም ) ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
why should we not believe in god and in the truth that has come down to us ? we yearn for our lord to admit us among the righteous . "
« በአላህና ከውነትም በመጣልን ነገር የማናምን ጌታችንም ከመልካም ሰዎች ጋር ሊያስገባን የማንከጅል ለኛ ምን አለን » ( ይላሉ ) ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Waarschuwing: Bevat onzichtbare HTML-opmaak
" what cause can we have not to believe in allah and the truth which has come to us , seeing that we long for our lord to admit us to the company of the righteous ? "
« በአላህና ከውነትም በመጣልን ነገር የማናምን ጌታችንም ከመልካም ሰዎች ጋር ሊያስገባን የማንከጅል ለኛ ምን አለን » ( ይላሉ ) ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Waarschuwing: Bevat onzichtbare HTML-opmaak
( he did this ) to admit the believers , both men and women , to gardens beneath which rivers flow , wherein they shall abide , and to efface their evil deeds from them . that , in allah 's sight , is the supreme triumph .
ምእምናንንና ምእምናትን ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ ሊያገባቸው ከነርሱም ኃጢአቶቻቸውን ሊያብስላቸው ( በትግል አዘዛቸው ) ፡ ፡ ይህም ከአላህ ዘንድ የኾነ ታላቅ ማግኘት ነው ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Enkele menselijke vertalingen met lage relevantie werden verborgen.
Toon lage-relevantie resultaten.