Je was op zoek naar: connections for an output isolating transf... (Engels - Amharisch)

Engels

Vertalen

connections for an output isolating transformer

Vertalen

Amharisch

Vertalen
Vertalen

Vertaal onmiddellijk teksten, documenten en gesprekken met Lara

Nu vertalen

Menselijke bijdragen

Van professionele vertalers, bedrijven, webpagina's en gratis beschikbare vertaalbronnen.

Voeg een vertaling toe

Engels

Amharisch

Info

Engels

for an appointed term ?

Amharisch

እስከ ታወቀ ልክ ድረስ ፡ ፡ መጠንነውም ፤ ምን ያማርንም

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Engels

for an appointed time " .

Amharisch

« እስከ ታወቀው ወቅት ቀን ድረስ ፡ ፡ »

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Waarschuwing: Bevat onzichtbare HTML-opmaak

Engels

there isn't any need for an installation

Amharisch

መግጠም አይስፈልጎትም

Laatste Update: 2014-08-15
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Engels

except for an old woman who lagged behind .

Amharisch

( በቅጣቱ ውስጥ ) ከቀሪዎቹ የሆነችው አሮጊት ብቻ ስትቀር ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Engels

except for an old woman among those who tarried .

Amharisch

በቀሪዎቹ ውስጥ የኾነች አሮጊት ብቻ ስትቀር ( እርሷ ጠፋች ) ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Engels

for an insight and a reminder to every penitent servant .

Amharisch

( ይህንን ያደረግነው ) ተመላሽ ለኾነ ባሪያ ሁሉ ለማሳየትና ለማስገንዘብ ነው ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Engels

except by a mercy from us and for an enjoyment until some time .

Amharisch

ግን ከእኛ ለኾነው ችሮታና እስከ ጊዜ ሞታቸው ለማጣቀም ( አዳንናቸው ) ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Engels

during a single day . we have deferred this day for an appointed time .

Amharisch

( ይህንን ቀን ) ለተቆጠረም ጊዜ እንጂ አናቆየውም ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Engels

except our mercy which could enable them to enjoy themselves for an appointed time .

Amharisch

ግን ከእኛ ለኾነው ችሮታና እስከ ጊዜ ሞታቸው ለማጣቀም ( አዳንናቸው ) ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Engels

and we made them a thing past , and we appointed them for an example to later folk .

Amharisch

( በጥፋት ) ቀዳሚዎችና ለኋለኞቹ ( መቀጣጫ ) ምሳሌም አደረግናቸው ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Engels

and they came to believe ; so we allowed them to enjoy the good things of life for an age .

Amharisch

አመኑም ፡ ፡ እስከ ጊዜ ድረስም አጣቀምናቸው ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Engels

( muhammad ) , leave them alone in their dark ignorance for an appointed time .

Amharisch

እስከ ጊዜያቸውም ድረስ በጥምመታቸው ውስጥ ተዋቸው ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Engels

about whom it has been decreed that he will mislead those who take him for an ally , and conduct them toward the punishment of the blaze .

Amharisch

እነሆ ! የተከተለውን ሰው እርሱ ያጠመዋል ፡ ፡ ወደ ነዳጅ እሳት ስቃይም ይመራዋል ማለት በርሱ ላይ ተጽፏል ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Engels

( muhammad ) , exercise patience ; we have given them respite only for an appointed time .

Amharisch

በእነሱም ( መቀጣት ) ላይ አትቻኮል ፡ ፡ ለእነሱ ( ቀንን ) መቁጠርን እንቆጥርላቸዋለንና ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Engels

and on the day when the last day is established , the guilty will swear that they did not stay except for an hour ; this is how they keep straying .

Amharisch

ሰዓቲቱ በምትሆንበት ቀን ከሓዲዎች « ከአንዲት ሰዓት በስተቀር ( በመቃብር ) አልቆየንም » ብለው ይምላሉ ፡ ፡ እንደዚሁ ( ከእውነት ) ይመለሱ ነበሩ ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Engels

he causes the night to enter into the day and the day to enter into the night . he has made subservient to himself the sun and moon , each moving in an orbit for an appointed time .

Amharisch

ሌሊትን በቀን ውስጥ ያስገባል ፡ ፡ ቀንንም በሌሊት ውሰጥ ያስገባል ፤ ፀሐይንና ጨረቃንም ገራ ፡ ፡ ሁሉም እተወሰነ ጊዜ ድረስ ይሮጣሉ ፡ ፡ ይህ ጌታችሁ አላህ ነው ፡ ፡ ንግሥናው የእርሱ ብቻ ነው ፡ ፡ እነዚያም ከእርሱ ሌላ የምትግገዟቸው የተምር ፍሬ ሽፋን እንኳ አይኖራቸውም ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Engels

he giveth it for an inheritance to whom he will . and lo ! the sequel is for those who keep their duty ( unto him ) .

Amharisch

ሙሳ ለሰዎቹ ፡ - « ለአላህ ተገዙ ታገሱም ፡ ፡ ምድር ለአላህ ናትና ፡ ፡ ከባሮቹ ለሚሻው ያወርሳታል ፡ ፡ ምሰጉንዋም ፍጻሜ ለጥንቁቆቹ ናት » አላቸው ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Engels

do they not realize that god , who has created the heavens and the earth , has the power to create their like ? he has given them life for an appointed time of which there is no doubt .

Amharisch

ያ ሰማያትንና ምድርን የፈጠረ አላህ ብጤያቸውን በመፍጠር ላይ ቻይ መኾኑን በእርሱ ጥርጣሬ የሌለበትም ጊዜ ( ለሞትም ለትንሣኤም ) ለእነርሱ የወሰነ መኾኑን አላወቁምን በደለኞችም ከክህደት በቀር እምቢ አሉ ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Engels

each of them will remain in motion for an appointed time . he regulates all affairs and explains the evidence ( of his existence ) so that perhaps you will be certain of your meeting with your lord .

Amharisch

አላህ ያ ሰማያትን የምታዩዋት አዕማድ ሳትኖር ያነሳት ከዚያም በዐርሹ ( ዙፋኑ ) ላይ ( ስልጣኑ ) የተደላደለ ፀሐይንና ጨረቃንም የገራ ነው ፡ ፡ ሁሉም ለተወሰነ ጊዜ ይሮጣሉ ፡ ፡ ነገሩን ሁሉ ያስተናብራል ፡ ፡ በጌታችሁ መገናኘት ታረጋግጡ ዘንድ ተዓምራቶችን ይዘረዝራል ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Engels

( muhammad ) , tell them , " i have no control over my suffering or benefits unless god wills . every nation is destined to live for an appointed time .

Amharisch

« ለራሴ ጉዳትንም ጥቅምንም አላህ ከሻው በስተቀር አልችልም ፡ ፡ ለሕዝቦች ሁሉ የተወሰነ ጊዜ አልላቸው ፡ ፡ ጊዜያቸው በመጣ ወቅት አንዲትን ሰዓት አይቆዩም ፤ አይቀደሙምም » በላቸው ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Waarschuwing: Bevat onzichtbare HTML-opmaak

Enkele menselijke vertalingen met lage relevantie werden verborgen.
Toon lage-relevantie resultaten.

Krijg een betere vertaling met
8,796,226,915 menselijke bijdragen

Gebruikers vragen nu voor assistentie



Wij gebruiken cookies om u de best mogelijke ervaring op onze website te bieden. Door de website verder te gebruiken, geeft u toestemming voor het gebruik van cookies. Klik hier voor meer informatie. OK