Via de voorbeelden van menselijke vertaling trachten te leren vertalen.
Van professionele vertalers, bedrijven, webpagina's en gratis beschikbare vertaalbronnen.
but godliness with contentment is great gain.
ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለው ግን እግዚአብሔርን መምሰል እጅግ ማትረፊያ ነው፤
Laatste Update: 2012-05-05
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
and to godliness brotherly kindness; and to brotherly kindness charity.
እግዚአብሔርንም በመምሰል የወንድማማችን መዋደድ፥ በወንድማማችም መዋደድ ፍቅርን ጨምሩ።
Laatste Update: 2012-05-05
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
having a form of godliness, but denying the power thereof: from such turn away.
የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ።
Laatste Update: 2012-05-05
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
and to knowledge temperance; and to temperance patience; and to patience godliness;
በበጎነትም እውቀትን፥ በእውቀትም ራስን መግዛት፥ ራስንም በመግዛት መጽናትን፥ በመጽናትም እግዚአብሔርን መምሰል፥
Laatste Update: 2012-05-05
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
but refuse profane and old wives' fables, and exercise thyself rather unto godliness.
ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።
Laatste Update: 2012-05-05
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
all that ; and whosoever venerates god 's waymarks , that is of the godliness of the hearts .
( ነገሩ ) ይህ ነው ፡ ፡ የአላህንም የሃይማኖት ምልክቶች የሚያከብር ሰው እርሷ ከልቦች የኾነች ጥንቃቄ ናት ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
seeing then that all these things shall be dissolved, what manner of persons ought ye to be in all holy conversation and godliness,
ይህ ሁሉ እንዲህ የሚቀልጥ ከሆነ፥ የእግዚአብሔርን ቀን መምጣት እየጠበቃችሁና እያስቸኰላችሁ፥ በቅዱስ ኑሮ እግዚአብሔርንም በመምሰል እንደ ምን ልትሆኑ ይገባችኋል? ስለዚያ ቀን ሰማያት ተቃጥለው ይቀልጣሉ የሰማይም ፍጥረት በትልቅ ትኵሳት ይፈታል፤
Laatste Update: 2012-05-05
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
for bodily exercise profiteth little: but godliness is profitable unto all things, having promise of the life that now is, and of that which is to come.
ሰውነትን ለሥጋዊ ነገር ማስለመድ ለጥቂት ይጠቅማልና፤ እግዚአብሔርን መምሰል ግን የአሁንና የሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው፥ ለነገር ሁሉ ይጠቅማል።
Laatste Update: 2012-05-05
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
only a mosque whose foundations have been laid from the very first on godliness is worthy of your visiting it . there you will find men who wish to be purified ; and god loves those who are pure .
በእርሱ ውስጥ በፍጹም አትስገድ ፡ ፡ ከመጀመሪያ ቀን ይዞ በአላህ ፍራቻ ላይ የተመሠረተው ( የቁባ ) መስጊድ በውስጡ ልትሰግድበት ይልቅ የተገባው ነው ፡ ፡ በእሱ ውስጥ መጥራራትን የሚወዱ ወንዶች አልሉ ፡ ፡ አላህም ተጥራሪዎችን ይወዳል ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
the flesh of them shall not reach god , neither their blood , but godliness from you shall reach him . so he has subjected them to you , that you may magnify god for that he has guided you .
አላህን ሥጋዎቿም ደሞቿም ፈጽሞ አይደርሰውም ፡ ፡ ግን ከእናንተ የሆነው ፍራቻ ይደርሰዋል ፡ ፡ እንደዚሁ አላህን በመራችሁ ላይ ልታከብሩት ለእናንተ ገራት ፡ ፡ በጎ ሠሪዎችንም አብስር ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
paul, a servant of god, and an apostle of jesus christ, according to the faith of god's elect, and the acknowledging of the truth which is after godliness;
የእግዚአብሔር ባሪያና የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ፥ በእግዚአብሔር ለተመረጡት እምነት እንዲሆንላቸው በዘላለምም ሕይወት ተስፋ እንደ አምልኮት ያለውን እውነት እንዲያውቁ የተላከ፤ ስለዚህም ሕይወት የማይዋሽ እግዚአብሔር ከዘላለም ዘመናት በፊት ተስፋ ሰጠ፥
Laatste Update: 2012-05-05
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit: