Via de voorbeelden van menselijke vertaling trachten te leren vertalen.
Van: Machinevertaling
Stel een betere vertaling voor
Kwaliteit:
Van professionele vertalers, bedrijven, webpagina's en gratis beschikbare vertaalbronnen.
say : " my way , and that of my followers , is to call you to god with full perception . all glory to god , i am not an idolater . "
« ይህች መንገዴ ናት ፡ ፡ ወደ አላህ እጠራለሁ ፡ ፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን ፡ ፡ ጥራትም ለአላህ ይገባው ፡ ፡ እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም » በል ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Waarschuwing: Bevat onzichtbare HTML-opmaak
and satan will say when the matter is decided : " it was allah who gave you a promise of truth : i too promised , but i failed in my promise to you . i had no authority over you except to call you but ye listened to me : then reproach not me , but reproach your own souls .
ነገሩም በተፈጸመ ጊዜ ሰይጣን ይላቸዋል « አላህ እውነተኛውን ቃል ኪዳን ገባላችሁ ፡ ፡ ቃል ኪዳንም ገባሁላችሁ ፤ አፈረስኩባችሁም ፡ ፡ ለእኔም በእናንተ ላይ ምንም ስልጣን አልበረኝም ፡ ፡ ግን ጠራኋችሁ ፡ ፡ ለእኔም ታዘዛችሁ ፡ ፡ ስለዚህ አትውቀሱኝ ፤ ነፍሶቻችሁንም ውቀሱ ፡ ፡ እኔ የምረዳችሁ አይደለሁም ፡ ፡ እናንተም የምትረዱኝ አይደላችሁም ፡ ፡ እኔ ከአሁን በፊት ለአላህ ተጋሪ በአደረጋችሁት ነገር ካድኩ ፡ ፡ በዳዮቹ ለእነርሱ በእርግጥ አሳማሚ ቅጣት አላቸው ፡ ፡ »
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Waarschuwing: Bevat onzichtbare HTML-opmaak
Enkele menselijke vertalingen met lage relevantie werden verborgen.
Toon lage-relevantie resultaten.