Via de voorbeelden van menselijke vertaling trachten te leren vertalen.
Van professionele vertalers, bedrijven, webpagina's en gratis beschikbare vertaalbronnen.
and recall what time allah was promising you one of the two parties that it should be yours , and ye would fain to have that the one without ; whilst allah besought arms were yours to justify the truth by his words and to cut off the root of the infidels .
አላህም ከሁለቱ ጭፍሮች አንደኛዋን እርሷ ለናንተ ናት ሲል ተስፋ በሰጣችሁ ጊዜ ፣ የሀይል ባለቤት ያልኾነችውም ( ነጋዴይቱ ) ለናንተ ልትኾን በወደዳችሁ ጊዜ ፣ አላህም በተስፋ ቃላቱ እውነትን ማረጋገጡን ሊገልጽና የከሓዲዎችንም መጨረሻ ሊቆርጥ በሻ ጊዜ ( የኾነውን አስታውስ ) ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
as for him who says to his parents , “ enough of you ! are you promising me that i will be raised up , when generations have passed away before me ? ”
ያንንም ለወላጆቹ « ፎህ ለእናንተ ከእኔ በፊት የክፍል ዘመናት ሰዎች ( ሳይወጡ ) በእርግጥ ያለፉ ሲኾኑ ( ከመቃብር ) እንድወጥጣ ታስፈራሩኛላችሁን ? » ያለውን ሁለቱም ( ወላጆቹ ) አላህን የሚለምኑ ሲኾኑ ( ባታምን ) « ወዮልህ ፡ ፡ እመን ፡ ፡ የአላህ ቀጠሮ እርግጠኛ ነው ፡ ፡ » ( ሲሉት ) « ይህ የፊተኞቹ ሰዎች ጽሑፍ ተረቶች እንጅ ሌላ አይደለም » የሚለውንም ሰው ( አስታውስ ) ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit: