Van professionele vertalers, bedrijven, webpagina's en gratis beschikbare vertaalbronnen.
joseph came to you before with illustrious evidence but you still have doubts about what he brought . when he passed away , you said , " god will never send any messenger after him . "
ዩሱፍም ከዚህ በፊት ግልጽ ማስረጃዎችን በእርግጥ አመጣላቸሁ ፡ ፡ ከዚያም እርሱ ካመጣላችሁ ነገር ከመጠራጠር አልተወገዳችሁም ፡ ፡ በጠፋም ጊዜ « አላህ ከእርሱ ኋላ መልክተኛን በጭራሽ አይልክም » አላችሁ ፡ ፡ አላህ እንደዚሁ ድንበር አላፊ ተጠራጣሪ የኾነን ሰው ያሳስታል ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Waarschuwing: Bevat onzichtbare HTML-opmaak
but you still kill one another , and you turn a section of your people from their homes , assisting one another against them with guilt and oppression . yet when they are brought to you as captives you ransom them , although forbidden it was to drive them away .
ከዚያም እናንተ እነዚያ ነፍሶቻችሁን የምትገድሉ ከናንተም የኾኑ ጭፍሮችን በኃጢአትና በመበደል በነርሱ ላይ የምትረዳዱ ስትኾኑ ከአገሮቻቸው የምታወጡ ምርኮኞችም ኾነው ቢመጡዋችሁ የምትበዡ ናችሁ ፡ ፡ እርሱ ( ነገሩ ) እነርሱን ማውጣት በእናንተ ላይ የተከለከለ ነው ፡ ፡ በመጽሐፉ ከፊል ታምናላችሁን ? በከፊሉም ትክዳላችሁን ? ከእናንተም ይህንን የሚሠራ ሰው ቅጣት በቅርቢቱ ሕይወት ውርደት እንጂ ሌላ አይደለም ፡ ፡ በትንሣኤ ቀንም ወደ ብርቱ ቅጣት ይመለሳሉ ፡ ፡ አላህም ከምትሠሩት ሥራ ሁሉ ዘንጊ አይደለም ፡ ፡
Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:
Enkele menselijke vertalingen met lage relevantie werden verborgen.
Toon lage-relevantie resultaten.