Je was op zoek naar: corruption (Frans - Amharisch)

Computervertaling

Via de voorbeelden van menselijke vertaling trachten te leren vertalen.

French

Amharic

Info

French

corruption

Amharic

 

Van: Machinevertaling
Stel een betere vertaling voor
Kwaliteit:

Menselijke bijdragen

Van professionele vertalers, bedrijven, webpagina's en gratis beschikbare vertaalbronnen.

Voeg een vertaling toe

Frans

Amharisch

Info

Frans

mais celui que dieu a ressuscité n`a pas vu la corruption.

Amharisch

ይህ እግዚአብሔር ያስነሣው ግን መበስበስን አላየም።

Laatste Update: 2012-05-05
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Frans

si donc ils tournent le dos ... alors allah connaît bien les semeurs de corruption !

Amharisch

( ከማመን ) እንቢ ቢሉም አላህ አጥፊዎቹን በእርግጥ ዐዋቂ ነው ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Frans

et sois bienfaisant comme allah a été bienfaisant envers toi . et ne recherche pas la corruption sur terre .

Amharisch

« አላህም በሰጠህ ሀብት የመጨረሻይቱን አገር ፈልግ ፡ ፡ ከቅርቢቱም ዓለም ፋንታህን አትርሳ ፡ ፡ አላህም ወደ አንተ መልካምን እንዳደረገልህ ( ለሰዎች ) መልካምን አድርግ ፡ ፡ በምድርም ውስጥ ማጥፋትን አትፈልግ ፡ ፡ አላህ አጥፊዎችን አይወድምና » ( አሉት ) ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Frans

ne donnez pas aux gens moins que leur dû ; et ne commettez pas de désordre et de corruption sur terre .

Amharisch

« ሰዎችንም ነገሮቻቸውን አታጉድሉባቸው ፡ ፡ በምድርም ላይ አጥፊዎች ኾናችሁ አታበላሹ ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Frans

si vous vous détournez , ne risquez -vous pas de semer la corruption sur terre et de rompre vos liens de parenté ?

Amharisch

ብትሽሾሙም በምድር ላይ ማበላሸትን ዝምድናችሁንም መቁረጥን ከጀላችሁን ?

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Frans

donnez donc la pleine mesure et le poids et ne donnez pas aux gens moins que ce qui leur est dû . et ne commettez pas de la corruption sur la terre après sa réforme .

Amharisch

ወደ መድየንም ( ምድያን ) ወንድማቸውን ሹዓይብን ( ላክን ) ፤ አላቸው ፡ - « ወገኖቼ ሆይ ! አላህን ተገዙ ፡ ፡ ከእርሱ በቀር ምንም አምላክ የላችሁም ፡ ፡ ከጌታችሁ ዘንድ ግልጽ ማስረጃ በእርግጥ መጥታላችኋለች ፡ ፡ ስፍርንና ሚዛንን ሙሉ ፡ ፡ ሰዎችንም አንዳቾቻቸውን ( ገንዘቦቻቸውን ) አታጉድሉባቸው ፡ ፡ በምድርም ውስጥ ከተበጀች በኋላ አታበላሹ ፡ ፡ ይህ ምእምናን እንደኾናችሁ ለእናንተ የተሻለ ነው ፡ ፡ »

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Frans

ils leur promettent la liberté, quand ils sont eux-mêmes esclaves de la corruption, car chacun est esclave de ce qui a triomphé de lui.

Amharisch

ራሳቸው የጥፋት ባሪያዎች ሆነው። አርነት ትወጣላችሁ እያሉ ተስፋ ይሰጡአቸዋል፤ ሰው ለተሸነፈበት ለእርሱ ተገዝቶ ባሪያ ነውና።

Laatste Update: 2012-05-05
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Frans

avec l`espérance qu`elle aussi sera affranchie de la servitude de la corruption, pour avoir part à la liberté de la gloire des enfants de dieu.

Amharisch

ተስፋውም ፍጥረት ራሱ ደግሞ ከጥፋት ባርነት ነፃነት ወጥቶ ለእግዚአብሔር ልጆች ወደሚሆን ክብር ነፃነት እንዲደርስ ነው።

Laatste Update: 2012-05-05
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Frans

celui qui sème pour sa chair moissonnera de la chair la corruption; mais celui qui sème pour l`esprit moissonnera de l`esprit la vie éternelle.

Amharisch

በገዛ ሥጋው የሚዘራ ከሥጋ መበስበስን ያጭዳልና፥ በመንፈስ ግን የሚዘራው ከመንፈስ የዘላለምን ሕይወት ያጭዳል።

Laatste Update: 2012-05-05
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Frans

« par allah , dirent -ils , vous savez certes que nous ne sommes pas venus pour semer la corruption sur le territoire et que nous ne sommes pas des voleurs » .

Amharisch

« በአላህ እንምላለን በምድር ላይ ለማጥፋት እንዳልመጣን በእርግጥ ዐውቃችኋል ፡ ፡ ሌቦችም አልነበርንም » አሉ ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Frans

c' est pourquoi nous avons prescrit pour les enfants d' israël que quiconque tuerait une personne non coupable d' un meurtre ou d' une corruption sur la terre , c' est comme s' il avait tué tous les hommes . et quiconque lui fait don de la vie , c' est comme s' il faisait don de la vie à tous les hommes .

Amharisch

በዚህ ምክንያት በእስራኤል ልጆች ላይ እነሆ ያለ ነፍስ ( መግደል ) ወይም በምድር ላይ ያለማጥፋት ( ካልሆነ በስተቀር ) ነፍስን የገደለ ሰው ሰዎቹን ሁሉ እንደገደለ ነው ፤ ሕያው ያደረጋትም ሰው ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረገ ነው ማለትን ጻፍን ፡ ፡ መልክተኞቻችንም በግልጽ ተዓምራት በእርግጥ መጡዋቸው ፡ ፡ ከዚያም ከዚህ በኋላ ከእነሱ ብዙዎቹ በምድር ላይ ወሰንን አላፊዎች ናቸው ፡ ፡

Laatste Update: 2014-07-02
Gebruiksfrequentie: 1
Kwaliteit:

Krijg een betere vertaling met
7,772,846,473 menselijke bijdragen

Gebruikers vragen nu voor assistentie



Wij gebruiken cookies om u de best mogelijke ervaring op onze website te bieden. Door de website verder te gebruiken, geeft u toestemming voor het gebruik van cookies. Klik hier voor meer informatie. OK